👉ታሪካዊ ኪነህንጻ
🌟ቤተጊዮርጊስ፣ ላሊበላ
🖱ዘመን አይሽሬው አባቶቻችን ያነጹት ከ ውቅር አብያተ ክርስትያናት መካከል አንዱ ይህ ነው።
📸ምስል ሰይፈገብርኤል ሽፈራው
🙏ውብ ምሽት ተመኘን❤️
@etconp

❤10🙏2
👉የመጀመርያው የገጸ ምድር ነዳፊ ጌታቸው ማህተመስላሴ አርፈዋል😢
(1921-2016)
⏺The first Ethiopian Landscape Architect has passed😢
▶️ገጸ ምድር ነዳፊ ጌታቸው ማኅተመ ሥላሴ ቀዳማዊ ዓፄ ኀይለ ሥላሴ ወደ ጀርመን ልከው ካስተማሯቸው መሀንዲሶች አንዱ ነበሩ።
▶️ከሰሩት አበይት ስራ ውስጥ የአለምአቀፉን የአፍሪካ አዳራሽ ህንጻን አቀማመጥ ማስተካከል እና መኪና ማቆምያውን ጨምሮ የደረጃዎቹንና የፏፏቴውን ስራ የሰሩ ገጸ ምድር ንድፍ ይጠቀሳሉ።
▶️የአንበሳ አውቶቡስ ሞዴል ያመጡ ሲሆን የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻዎችና የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ፕላን ሠርተው ያቀረቡ ናቸው።
▶️በሕይወት ዘመናቸው የካ ተራራ ጫፍ የሚገኘውና እየፈራረሰ ያለው ዋሻ ሚካኤልን ከመፍረስ ለመታደግ ብዙ ጥረት ያደረጉ ነበሩ።
▶️የኡራኤልንና የብዙዎችን ገዳማትና አድባራት ጥገና እንዲደረግላቸው በራሳቸው ሙያ በነጻ ሠርተው አቅርበው ነበር። አያታቸው ጸሐፌ ትእዛዝ ወልደ መስቀል ታሪኩ የዳግማዊ ምኒልክ ጸሐፌ ትእዛዝ ነበሩ አባታቸውም ደራሲና ሚኒስትር ነበሩ።
▶️አባታቸው የደረሷቸው መጽሐፎችን የአባታቸውና የራሳቸውንም ቅርሶች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስረቲ አስረክበዋል።
▶️ከዩኒቨርስቲም የክብር ሠርተፊኬትና በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን የነበሩ ፎቶ አንሺዎች ያነሷቸው ከ100 ገጽ በላይ የሆነ የፎቶና ጽሑፍ አልበም ተበርክቶላቸዋል።
⏺ቀብራቸው ዛሬ ሰኞ ከቀኑ 9 ሰዓት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል።
🖱ምንጭ መክብብ ገብረማርያም፣ በእመቤት ዘውዴ የተዘጋጀ የህይወት ታሪካቸው መጽሀፍ
🫵የ ETCONp ቤተሰብ ለ ቤተሰቦቹ እና ወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል🙏

😢11👍7❤4
👉የቤት ባለቤትነት ማረገገጫ/ካርታ/ ለምን ይመክናል?
▶️ካርታ ማምከን ማለት ፡- ከዚህ በፊት በተለያየ አግባብ ተሰጥቶ የነበረ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ በህግ ፊት የፀና እንዳይሆን ወይም ለማንኛውም ህጋዊ አገልግሎት እንዳይውል ማድረግ ማለት ነው።
⏺በማናቸውም ጊዜ የወጡ ካርታዎች ካርታውን ሊያመክን የሚችል ጉዳይ ሲገኝ በየትኛውም ጊዜ እንዲመክኑ ይደረጋል።
▶️ካርታ ሊመክን የሚችልባቸው ዋና ዋና ምክኒያቶች አራት ናቸው።
1ኛ. አንደኛው ምክኒያት ካርታው ወይም ይዞታው በተጭበረበረ ወይም ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን ባልተከተለ መንገድ የተገኘ መሆኑ ሲረጋገጥ
2ኛ. ሁለተኛው ምክኒያት ደግሞ በተለያየ ህጋዊ ምክኒያት የሊዝ ውሉ ሲቋረጥ ነው፡፡
3ኛ. ሶስተኛው በባለይዞታው ዕጅ መኖር ያለበት ካርታ መጥፋቱ ሲረጋገጥ በምትኩ ካርታ መስጠት ተገቢ ሆኖ ሲገኝም ካርታ ሊመክን ይችላል፡፡
4ኛ. አራተኛ በከተማው ካቢኔ ሲወሰን ቀደም ሲል የወጣው ካርታ እንዲመክን ይደረጋል።
🚧የአንድ ካርታ ይምከንልን ጥያቄ ጥቆማ ሲቀርብ ተገቢው ማጣራት ሳይደረግበት ጥቆማው ወይም በጥያወቄው መሰረት ብቻ ካርታ አይመክንም።
⏺ሌላው ከዚህ ጋር ተያይዞ የምንመለከተው ጉዳይ ካርታን አግዶ ስለማቆየት ይሆናል።
⏺አንድ ካርታ ወሳኔ ሳያገኝ በዕግድ ሊቆይ የሚችለው ከሶስት ወር ላልበለጠ ጊዜ ብቻ ሲሆን አንድን ካርታ ለማምከን በቅድሚያ ጉዳዩ ተጣርቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ካርታው ታግዶ እንዲቆይ ለባለይዞታው እና ለሚመለከታቸው አካላት በክ/ከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤት ኃላፊ አማካኝነት ምክንያቱ ተጠቅሶ በጽሁፍ እንዲያውቁት ማድረግ ይኖርበታል።
▶️በክፍለ ከተማ ደረጃ የተሰጠው የካርታ ይምከን ውሳኔ ላይ የሚነሳ ቅሬታ ለከተማው ፕሮጀክት ጽ/ቤትና ለቢሮው በቅደም ተከተል ቀርቦ ሊታይ ይችላል።
▶️ቅሬታው ተቀባይነት ካገኘ የመከነው ካርታ የዕግድ ደብዳቤ እንዲነሳ ወይም ወደ አገለግሎት እንዲመለስ ይደረጋል። {የይዞታ አስተዳደር አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁ 12/2004፣ አንቀፅ 16}
🌟የ ኮንስትራክሽን ስራ እና ጨረታ ምንለቅበት የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
https://t.me/ETCONpWORK

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍12❤5
👉የንድፍ ውድድር አውደርዕይ
🌟የዘመንባንክ የዋናው መስርያቤት ማስፋፍያ ንድፍ ውድድር ተወዳዳሪ ንድፎች በዘመንባንክ ዋናው መስርያቤት በምድርቤት መዳረሻ አዳራሽ ውስጥ ለአውደርዕይ ቀርበዋል።
🫵እስከ ታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓም ድረስ በአውደርዕይ መልክ ለተመልካቾች ይቀርባሉ።
🚧ሁላችሁም ተጋብዛችኋል🙏
📸የአውደርዕዩ ምስል ተያይዟል

👍12
👉በ168 ሚሊዮን ዶላር የአፍሪካ ሀገራትንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል ሊገነባ ነው
🚧በወላይታ ሶዶ ከተማ ከ168 ሚሊዮን ዶላር የአፍሪካ ሀገራትንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ኢንተርናሽናል ሆስፒታል ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡
🚧የሔልዝ ኤንድ ሆልነስ ኢትዮጵያ (HAWE) መስራችና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አለውበል አልማው ስለፕሮጀክት ዓላማና አተገባበር ላይ ገለጻ አድርገዋል።
🚧ኢንተርናሽናል ሆስፒታሉ ከ168 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ የሚገነባ መሆኑንና የመጀመሪያው ደረጃ ህንጻ በ20,000 ካሬ ሜትር መሬት ላይ እንደሚያርፍ ጠቅሰዋል።
🚧ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ ውስጥ በባህርዳር እና ወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገነባ ሲሆን ሔልዝ ኤንድ ሆልነስ ኢትዮጵያ (HAWE) የተሰኘ አለም አቀፍ እውቅና ያለው ድርጅት ድጋፍ የሚተገበር መሆኑን ገልጸዋል።
🚧ፕሮጀክቱ የአፍሪካ ሀገራትን ጨምር ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን የኩላሊት ንቅለ ተከላ፣ የኦክስጅን ማምረት፣ የጤና ምርምር ማዕከል፣ የኢንተርናሽናል ስብሰባ አድራሻ የያዘ ነው ብለዋል።
🚧ፕሮጀክቱ ከሁለት ዓመት ከስድስት ወር እንደሚጠናቀቅ የተናገሩት የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ግንባታው ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጋር ውሉን በማጠናቀቅ በቅርቡ እንደሚጀምርም የክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።
Via አዲስ ዋልታ

👍17❤5
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706
ወይም @heavenic1 ፃፉልን
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።