👉የግንባታ ፍቃድ አጠያየቅ እና የወሰንተኛ ጉዳይ
🚧የማሻሻያ፣ የመጠቀሚያ ፈቃድ፣ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ሲኖር በተናጠል በተዘጋጀላቸው (ማለትም ለአዲስ ለማስፋፊያ ወይም ለማሻሻያ ግንባታ ቅፅ፣ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ ቅፅ፣ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ፣ ለአገልግልት ለውጥ ቅጽ፣ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ) በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ፣ በመንግስታዊ፣ በሕዝባዊ እና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በኃላፊው ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማህተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል።
🌟ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ስለወሰንተኞቹ ትክክለኛ መረጃ በወሰንተኛ ግንባታ መግለጫ ቅጽ ላይ ወሰንተኛውን በማስሞላትና በማስፈረም ማቅረብ አለበት፣ ቅፁን ለመሙላት ፈቃደኛ በማይሆን ወሰንተኛ የከተማ አስተዳደሩ ቅፁን የማስሞላት ሃላፊነት አለበት።
▶️ወሰን ላይ የሚገነባ የምግብ ማብሰያና መሰል አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ግድግዳ የእሳት ቃጠሎን በተሻለ ሁኔታ መከላከል በሚችል ድፍን የግድግዳ ቁሳቁስ መገንባት አለበት። ጭስ እና እንፋልት ወደወሰነተኛ መውጣት የለበትም።
⏺በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ አንድ ዓይነት ስታንዳርድ ፕላኖች ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
▶️ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማካተት ይኖርበታል፣ ወለልና በላይ ያለው ማንኛውም ግንባታ (የምድር በታች ወለል ቢኖረውም ባይኖረውም) ከወሰን ሁለት ሜትርና ከዚያ በታች ተጠግቶ የሚሰራ ከሆነ በቅድሚያ የወሰን ላይ ግንባታ ቅጽ መሙላትና ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፣ ለፈቃድ የሚቀርበው ስትራክቸራል ዲዛይን የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መዋቅር ይዘት ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት፤ የሚቀርበው የዲዛይን ሠነድ የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መጠን ለምሳሌ የኃይል ሚዛን (Load) ከግምት ያስገባበት አግባብ ማመልከት አለበት፣ በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ላይ ምንም አይነት መናጋት እንዳይፈጠር በቁፋሮና በግንባታ ሂደት መወሰድ የሚኖርበትን የሚያሳይ የጥንቃቄ ንድፍ ለፍቃድ ከሚቀርበው ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት።
▶️አየር ማስገቢያ ሳይኖረው ብርሃን ብቻ የሚያስገባ ግንባታ ወሰን ላይ ለመሥራት ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁና አሳልፈው በማያሳዩ ውፍረታቸው ከ5 ሳ.ሜ የማያንስ የመስታወት ግርግዳ መጠቀም ይቻላል።
▶️ይህም በሚቀርበው ዲዛይን ላይ በግልጽ መጠቀስ ሲኖርበት ወሰን ላይ የተሰራ ከሆነ ወሰንተኛው እንደማንኛውም ድፍን የግድግዳ አካል አስጠግቶ ሊሰራበት ስለማይከለከል የብርሃን ማስገቢያ መስፈርት ለሚጠየቅበት ተጨማሪ ወይም አማራጭ የብርሃን ምንጭ ማመልከት አለበት።
⏺ማንኛውም ሰው ግንባታውን እስከ ወሠን አስጠግቶ ማከናወን ይችላል ሆኖም ወሠን ላይ ለመገንባት ያቀደ ሰው በአዋሳኙ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያደርገውን የመከላከያ ዘዴዎች ለአጎራባቹ ማሳወቅ ይኖርበታል።
▶️ግንባታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ በአጎራባቹ አደጋና ችግር በማያስከትል ሁኔታ መከናወን አለበት። በማንኛውም ጊዜ ወሰንተኛው ግንባታውን እንዲከታተል መፍቀድ አለበት።
▶️በማንኛውም የግንባታ ወቅት ለሚፈጠር ችግር ገንቢው ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል።
▶️በአዋጁ፣ በደንቡ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባረቀቀው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) እና በሌሎች የማስፈጸሚያ ሰነድች ላይ የተገለፁትን መስፈርቶች ያላሟላ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ በግንባታ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በተመለከተው ቦታ ያልተሟላበትን ምክንያት በመግለፅ ተመላሽ መደረግ ይኖርበታል።
@etconp

👍15❤3
If contour lines on topographic map are very close together, what feature would this represent?
Anonymous Quiz
76%
A steep mountain
7%
A river
11%
A flat area
5%
An area covered by tree
❤21👍11
What is the highest point on a road surface?
Anonymous Quiz
53%
Crown
21%
Camber
4%
Berm
21%
Gradient
❤14👍5
👉የመሬት ላይ ሀብት (ሪል ስቴት) አልሚዎች ችግር
🌟የሪል ስቴት ተቋማት የተጋነነ ቃል መግባት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው ነው ተባለ።
🚧በተጋነነ ሆኔታ ቃል መግባት የሪልስቴት ዘርፉን ተአማኒነት እያሳጣው እንደሚገኝ የሪልስቴት ድርጅቶች ተናግረዋል፡፡
🚧በዘርፉ ለሚሰማሩ አካላት የሚሰጠዉ ፍቃድ ሌላኛዉ ችግር መሆኑንም ከFM 107.8 ጣብያ ጋር ቆይታ ያደረጉ የኪውቢክ ኢንጅነሪንግ፤ሴንቼሪ አዲስ ሪልስቴት፤አያት አክሲዮን ማህበርና ሜትሮፖሎታን ሪልስቴት አመራሮች ገልፀዋል፡፡
⏺በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች እና በመገናኛ ብዘኋን በግንባታ ላይ ያሉ ወይም ያለቁ ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ ፤በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት ፤የሚሉ ማስታወቂያዎችን በስፋት እንመለከታለን፡፡
⏺ታዲያ ቤቶችን ቃል በገቡት መሰረት ገንብተው የሚያስረከቡ የሪልስቴት አልሚ ድርጅቶች እንዳሉ ሁሉ፤ያልገነቡትን ቤት ፤እንደገነቡ በማስመሰል ለቃላቸዉ ታማኝ ያልሆኑ የሪልስቴት አልሚ ድርጅቶች እንዳሉ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡
⏺ከዚህም የተነሳ በሚዲናዋ የሪልስቴት ድርጅቱ ባለው ጊዜ ቤቱን አላስረከበኝም ፤ወይም ተጭበርበሪያለው በሚል የሚካሰሱ እና መፍትሄ ያላገኙ ግለሰቦች እንዳሉ አንስተዋል፡፡
⏺እነዚህ የሪልስቴት አልሚ ድርጅቶችም አሁን ላይ ስራችንን እያበላሸ ና ችግር እየፈጠረብን ነው ብለዋል፡፡
⏺ስለሆነም ማህበረሰቡ በማስታወቂያዎች ተታሎ ገንዘብ ከማውጣቱ በፊት ፤የሪልስቴቶችን ጀርባ ሊያጠና እንደሚገባ አነስተዋል፡፡
⏺መንግስትም የሪልስቴት አልሚ ደርጅት ነኝ ብሎ ለመጣ ሁሉ ፍቃድ ከመስጠቱ በፊት ፤ጀርባውን ሊያጣራ እና ገንብቶ ለህዝብ የማቅረብ አቅሙን ሊፈትሽ እንደሚገባው አንስተዋል፡፡
▶️ይህም ዛሬ ላይ በተለያዩ ምክኒያቶች ተአማኒነተን እያጡ ለመጡ የሪሊልስቴት ድርጅቶች ትልቅ መፍትሄን ያመጣል ብለዋል፡፡
Via ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8

👍11👌5
ታምራት ፕሌት & jbolt አቅራቢ
፦ፕሌት 1mm-30mm any size ቆርጠን በስተን ጣጣዉን ጨርሰን እናስረክቦታለን
፦jbolt 12mm-32mm በፈለጉት ቁመት ጥርስ አዉጥተን አጥፈን እንሰጦታለን
፦ankerbolt
፦stafa(ስታፋ ባለ 6 እና ባለ 8)በየትኛዉም size የተዘጋጀ አለን
፦ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
፦ማንኛዉንም አይነት ብረታ ብረት እንገዛለን
አድራሻችን
ቁ.1 መርካቶ ኮርቻ ተራ
ቁ.2 ተክለሐይማኖት ወረድ ብሎ
ቁ.3 አየር ጤና ኪዳነምህረት
ቁ.4 በቅርቡ ቄራ ላይ
0904040477
0911016833
0994941706 ወይም @heavenic1 ፃፉልን
ይደዉሉልን ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም ቢሆኑ ካሉበት እንልክልዎታለን።

👍9🏆1
👉አራት የአገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮች የ4.5 ቢሊዮን ውል አሰሩ
▪️ኘሮጀክቱ የመስኖ ሚኒስቴር ነው
▪️ፋይናንሰሩ የአፍሪካ ልማት ባንክ ነው
🚧የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታሮች የሚገነቡት በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች ሲሆን ግንባታዎቹን ለማስጀመር ከአራት ሀገር በቀል ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈርሟል።
⏺የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአማራ ክልል በጣባ መስኖ ፕሮጀክት 1 ሺህ 425 ሄክታር ፣ በበልጭት መስኖ ፕሮጀክት 1 ሺህ 200 ሄክታር፣ በኦሮሚያ ክልል ጊዳቦ ጊዳቦ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት፣ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን 1 ሺህ 982 ሄክታር እንዲሁም በሲዳማ ክልል የጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክት 5 ሺህ ሄክታር በድምሩ 9 ሺህ 607 ሄክታር መሬትን ማልማት የሚያስችል የመስኖ መሰረተ-ልማት አውታር ለመገንባት ነው ከሥራ ተቋራጮቹ ጋር ያሠረው።
▶️የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር
በዛሬው ዕለት የውል ስምምነት የተፈራረመው ከዮሴፍ ተከተል ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ አያሌው አዲሱ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ፣ ቤርሻኮን ኮንስትራክሽን ኃ/የተወ/የግል ድርጅት ጋር ነው።
⏺በፊርማው ስነ ስርዓት ላይ እንደተገለፀው የጣባ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን የመስኖ መሠረተ ልማት በ 559,506,165 ሚሊየን ብር፣ የበልጭት መስኖ ልማት ፕሮጀክት 543, 306, 373,81 እንዲሁም የጊዳቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት 611, 668, 559.00 እና በሲዳማ ክልል የጊዳቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን በ3.2 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ እንደሚገነቡ ለማወቅ ተችሏል፡፡፡
⏺የግብርና ምርታማነት ድጋፍ ለተቀናጀ የግብርና ኢንደስትሪ ፓርኮች ልማትና የወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት በተባለና በአፍሪካ ልማት ባንክ በሚታገዘው በዚህ ፕሮጀክት በሶስት ክልሎች ማለትም በአማራ፣ በአሮሚያና በሲዳማ ክልል ለሚገኙ ወጣቶች፣ በመስኖ የግብርና ልማት ለተደራጁ ወደ 2000 ለሚጠጉ ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጠር ይሆናል፡፡
▶️የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዴዔታ ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት፣ ዛሬ በአፍሪካ ልማት ባንክ ድጋፍ የሚሠራና ወደ 10 ሺህ ሄክታር መሬትን ማልማት የሚያስችል የመስኖ መሰረተ-ልማት ግንባታ ለማስጀመር ከአራት ሀገር በቀል የስራ ተቋራጭ ድርጅቶች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመናል ሲሉ ገልጸዋል።
▶️ሚንስትር ዴዔታው ጨምረውም፦ ፕሮጀክቶቹ በአማራ፣ በኦሮሚያና በሲዳማ ክልል 4.5 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ይተገበራል።
🖱ፕሮጀክቱ የግብርና ምርታማነት በማሳደግና ለኢንደስትሪ ፓርኮች ጥሬ ዕቃ በማቅረብ ከ2000 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠርን አላማ ያደረገ ነው ብለዋል።

👍10❤5
For the purpose of the design of
reinforced concrete footings, pressure
distribution is assumed to be
reinforced concrete footings, pressure
distribution is assumed to be
Anonymous Quiz
32%
A: Parabolic
46%
B: Linear
14%
C: Hyperbolic
7%
D: None of the above
👏12🕊4❤3👍2
______ failure is a mode of failure in a
very deep footing in loose sand.
very deep footing in loose sand.
Anonymous Quiz
51%
A: Punching shear
14%
B: General shear
15%
C: Local shear
20%
D: Buckling
👍19
The corresponding lateral earth pressure
when the retaining wall moves towards backfill
is known as
when the retaining wall moves towards backfill
is known as
Anonymous Quiz
52%
A: Passive Earth Pressure
35%
B: Active Earth Pressure
10%
C: Earth Pressure at rest
3%
D: None of the above
👍24😢4🙏4
👉ስለ “Specification” ሰነድ
☄በ'FIDIC multilateral Development Bank Harmonized edition 2010 ሕግ መሰረት “Specification” የተባለ ሰነድ በግንባታ ውል ውስጥ መካተት እንዳለበት ግልጽ ነው።
▶️ስለ ሰነዱ ምንንነት “Specification” means the document entitled specification, as included in the Contract, and any additions and modifications to the specification in accordance with the Contract. Such document specifies the Works ይላል።
⏺ነገር ግን በሀገራችን አብዛኞቹ የግንባታ ውሎች (contract documents) ውስጥ የሚገኝ አይደለም።
⏺ስለእያንዳንዱ ሥራ ዝርዝር፣ ስለሚጠቀሙት የግንባታ ግብአት ዝርዝር ማብራሪያ (የምርት አይነት፣ ልኬት፣ መጠን፣ ጥራት)፣ ስለሚያስፈልገው የሰው እና የማሺነሪ ዝርዝር የሚያስረዳ የውል ሰነድ አካል ነው።
⏺ይህ ሰነድ በብዙዎቹ ውሎች ውስጥ የተለመደ አለመሆኑ የግብአት (Material) ጥራት ጥያቄ፣ የጊዜ መጓተት ቅሬታ እና የተጨማሪ ዋጋ ክርክር አያስነሳ ይገኛል።
🖱እርስዎ በሚሰሩበት ድርጅት “Specification” የሚባለውን ሰነድ አዘጋጅተው ወይም ተጠቅመው ያውቃሉ?
🌟የ ኮንስትራክሽን ጨረታዎች እን ስራ ቅጥሮቹ በትኩሱ እንዲደርስዎ ከፈለጉ ከታቻ ያለው ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/ETCONpWORK
📩ሊያገኙን ካሰቡ በ @ETCONpBOT ላይ መልእክት ይላኩልን።

Telegram
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World
Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK
📩 @Philemona7

👍12🙏3
👉4.6 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጎበት እየተገነባ ነው የሚገኘው የተባለው የዓድዋ ዜሮዜሮ ፕሮጀክት #ወደመጠናቀቁ መሆኑ ተነግሯል።
ፕሮጀክቱ በውስጡ ፦
- በዓድዋ ጦርነት የተሰዉ ጀግኖችን የሚዘክር ሙዚየም፣
- የመዝናኛ ሥራዎች፣
- ካፍቴሪያዎች፣
- ሲኒማ ቤቶችና ሁለገብ አዳራሾችን
- የህፃናት መጫወቻ
- አንድ ሺህ (1000) መኪና ማቆም የሚያስችል ፖርኪንግ
- የንግድ ቤቶችን የያዘ ነው ተብሏል።
🌟የዓድዋ ድል የተበሰረበት ነጋሪት በሙዚየሙ ውስጥ የተቀመጠ ሲሆን #የአጼ_ምኒልክ እና #እቴጌ_ጣይቱን የሚዘክር ሃውልትም ይቀመጣል ተብሏል።
🚧በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል የተባለው ይኸው ፕሮጀክት የተወሰኑ ሥራዎች ብቻ እንደቀሩት ተገልጿል። በ45 ቀናት ውስጥም ለአገልግሎት ክፍት ይደረጋል ተብሏል።
Credit - AMC & EPA

👍11🏆3😢1
👉ሰኔጋላዊው እግር ኳስ ተጫዋች ሳዲዮ ማኔ በትውልድ ከተማ ባምባሊ አዲስ ስታድየም አስገንብቶ አስመርቋል
🌟ስታዲየሙ 1,000 ተመልካች የሚይዝ ነው ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
🚧የቀድሞ የሊቨርፑል ተጫዋች ከዚህ ቀደም ሆስፒታል እና ት/ ቤት አስገንብቶ ለህዝብ አስረክቧል።
🖱የ 31 አመቱ ማኔ በለጋስነቱ የሚደነቅ በሀገሩ ህዝብ በጣም የሚወደድ ተጫዋች ነው።
Via Fidel Post

❤24👍9👏2