Why is the opening in the bridge deck ? @etconp
Adwa 00 project at the verge of completion
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp?mibextid=LQQJ4d
Telegram:- https://t.me/ETCONp

❤5👍3🏆1
👉በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎቶች ታገዱ
🚧የመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸውን የተናገረው የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እግዱ እንከ መቼ እንደሚቆይ በግልጽ አልተናገረም፡፡
🚧በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት ተከናውኖ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ጸድቆ ወደ ተግባር እንዲገባ የተወሰነውን ውሳኔ መሰረት በማድረግ የሠራተኞች የባህሪ እና የቴክኒክ ፈተና ተሰጥቶ ውጤቱ ይፋ መደረጉን ቢሮው አስታውሷል።
▶️በዚህም አዲስ በተጠናው መዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት መሰረት የሰራተኞች ድልድል ተሰርቶ እስኪጠናቀቅ ድረስ ከዛሬ ጥር 21፣2016 ዓ.ም ጀምሮ የመሬት አገልግሎቶች በጊዜያዊነት ታግዷል ተብሏል።
▶️ቢሮው ይህን እንዲያውቁትም ለሁሉም ክፍለ ከተሞች ደብዳቤ ጽፏል፡፡
⏺ሸገር ከዚህ በፊት በሰራው ዘገባ ፈታና የተቀመጡ የከተማዋ የመንግሰት ሰራተኞች ደልድላቸውን ባለማወቃቸው እንደ መሬት ነክ ባሉ አገልግሎቶች ሰራተኞች በስራ ገበታቸው ላይ እንዳልነበሩ መዘገቡ ይታወሳል፡፡
@etconp

👍4❤1
👉ወደ ጅቡቲ የሚያስገባ ተጨማሪ መንገድ ተከፈተ
🚧የአሳይታ- አፋምቦ- ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁ ተገለጸ
🌟ወደ ጅቡቲ ለመጓዝ አገልግሎት በመስጠት ላይ ከሚገኘው የጋላፊ መስመር በተጨማሪ ሌላ አማራጭ ሆኖ የሚያገለግለው የአሳይታ-አፋምቦ-ጅቡቲ ድንበር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለትራንስፖርት አገልግሎት ክፍት መሆኑ ተገለጸ።
⏺መንገዱ በዋናነት ኢትዮጵያን በአሳይታ በኩል ከጅቡቲ ጋር በቅርበት ከማስተሳሰር ባለፈ የሀገራችንን የገቢ እና ወጪ ንግድ በማቀላጠፍ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በማኅበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ባጋራው መረጃ ጠቁሟል።
🖱የመንገዱን ግንባታ ለማከናወን የተመደበው 1,600,901,379 (አንድ ቢሊዮን ስድስት መቶ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሰባ ዘጠኝ ብር) ሙሉ ለሙሉ የተሸፈነው በኢትዮጵያ መንግስት ነው።
🚧ግንባታውን ሲያካሂድ የቆየው ሀገር በቀሉ የስራ ተቋራጭ አሰር ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆን ፣ የማማከርና የቁጥጥር ስራውን ደግሞ ይዲዲያ ኢንጅነሪንግ ኮንሰልታንትስ ሲያከናውን ቆይቷል።
▶️በተጨማሪም ይህ መስመር አሁን ላይ ያለውን ሚሌ - ዲቼ ኦቶ-ጋላፊ-ጅቡቲ ወደብ ያለውን መንገድ በ 30 ኪሎ ሜትር ያሳጥረዋል ያለው የአስተዳደሩ መረጃ ወደፊት በአካባቢው ሊመረቱ የሚችሉ የፋብሪካ ውጤቶችን (ስኳር ፣ የስንዴ ዱቄት) ወደ ውጪ ገበያ ለማቅረብ ፋይዳው የጎላ እንደሚሆን አመላክቷል።
🚧የመንገዱን ግንባታ ለማከናወን የተመደበው ከ1 ነጥብ ስድስት ቢለየን ብር በላይ የሆነው ወጪ ሙሉ ለሙሉ የተሸፈነው በኢትዮጵያ መንግስት መሆኑን የጠቆመው የመንገዶች አስተዳደር የመንገዱ ርዝማኔ 50.34 ኪሎ ሜትር መሆኑን አስታውቋል።

👍8❤5
👉በከተሞች እየጨመረ የመጣውን ህዝብ ሊሸከም የሚችል የቤት አቅርቦት እንዲኖር በትኩረት እንዲሰራ ተጠየቀ
🌟በከተሞች እየጨመረ የመጣውን የህዝብ ብዛት ሊሸከም የሚችል የቤት አቅርቦት እንዲኖር ለማስቻል የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
⏺6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ሲያካሂድ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን የግማሽ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
በስብሰባው የከተማ እና መሰረተ ልማት ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ÷ በከተሞች የአገልግሎት አሰጣጥ አለመዘመን፣ የአሰራር ግልጸኝነትና ተጠያቂነት አለመኖር በመደለያና ባልተገባ የጥቅም ትስስር አገልግሎት መስጠት፣ ህገወጥነትና ብልሹ አሰራር መስፋፋት በመኖሩ ተገልጋዩ ቅሬታ እያቀረበ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
▶️በመሆኑም የከተሞችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን፣ ብልሹ አሰራርን ለማጥፋት እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ሚኒስቴሩ ምን እየሰራ እንደሆነ በቋሚ ኮሚቴው ተጠይቋል።
👷♀የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት÷ በከተሞች አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታት የተገልጋዩን እርካታ ለማረጋገጥ የከተሞች ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎትን ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
🖱500 ሚሊየን ዶላር ለሁለተኛ ዙር የከተሞች ተቋማዊ እና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም፣ ለአዲሱ የተቀናጀ መሬት ማኔጅመንት ፕሮግራም 100 ሚሊየን ዶላር፣ ለገጠር ትስስር ተደራሽነት ፕሮግራም 300 ሚሊየን ዶላር በጥቅሉ ከ900 ሚሊየን ዶላር በላይ ለማግኘት ከዓለም ባንክ ጋር ስምምነት መፈጸሙን ጠቅሰዋል፡፡
🚧የኮንስትራክሽን ምህንድስና አቅም ግንባታን እውን ለማረግ የልማት ጥረቶችን በማቀናጀት ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል የኮንስትራክሽን ምህንድስናና ማኔጅመንት የልህቀት ማእከል ተቋም ለማቋቋም የዲዛይን፣ የአፈር ምርመራና የቅየሳ ስራዎችን ተግባራዊ በማድረግ ግንባታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡
▶️የሕግ ማዕቀፎች አለመጽደቅ፣ የሲሚኒቶ አቅርቦት ውስንነት፣ ፕሮጀክቶች በጸጥታ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉና በከፊል መቆማቸው እንዲሁም የስራ ተቋራጮችና አማካሪ ድርጅቶች የመፈጸም አቅም ማነስና የውጭ ምንዛሬ እጥረትን ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
Via FBC

👍9❤1
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤2👍1
👉Reinforced concrete sections can be constructed with different percentages of steel reinforcements.
🚧The code specifications list three types of RCC sections as balanced, under-reinforced and over-reinforced based on the amount of reinforcement used.
🚧In balanced reinforced concrete sections, the tensile steel reaches the yield strain while the concrete reaches the failure strain in bending.
🚧In under-reinforced concrete sections, the steel reinforcement reaches the yield strain at stresses lower than the stress at which the concrete fails.
🚧An over-reinforced section in RCC structures is those in which the concrete reaches its collapse strain earlier than the steel reaches its yield strain.
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Telegram:- https://t.me/ETCONp
📩Contact us @ETCONpBot
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╔═════
🌐 join 👇
@ETCONpWORK
@COTMp
╚══ ☆☆☆☆☆══════

👍11❤4
Shrinkage in a concrete slab
Anonymous Quiz
33%
causes shear cracks
7%
does not cause any cracking
41%
causes compression cracks
20%
causes tension cracks
❤10👍7😢1🕊1
Which compound of cement is responsible for strength of cement?
Anonymous Quiz
10%
Magnesium oxide
40%
Silica
11%
Alumina
39%
Calcium sulphate
❤9🕊3👍2
Which of the following is appropriate as a simple field method for assessing consistency of concrete?
Anonymous Quiz
15%
Compacting factor
73%
Slump test
8%
Vee-Bee test
4%
Kelly Ball test
🙏9👍5
This diagram?
1️⃣. Shear
2️⃣. Bending
3️⃣. Torsion
4️⃣. Axial
@etconp
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram :- https://instagram.com/etconp?igshid=MzRlODBiNWFlZA==
Telegram:- https://t.me/ETCONp
YouTube:- https://youtube.com/@Etconp432
Twitter :- https://twitter.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

👍14❤1🙏1
👉በቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ህንጻ ለተጠቃሚዎች ተላለፈ
🚧በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ዘመናዊ ባለ አራት ወለል ህንጻ ተመርቆ ለተጠቃሚዎች ተላልፏል።
⏺ህንጻውን ጊፍት ሪል እስቴትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያስገነቡት ነው ተብሏል፡፡
⏺የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣የጊፍት ሪል ስቴት ባለቤት ገብረየሱስ ኢጋታ እና የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አለምፀሀይ ሽፈራው በጋራ በመሆን ቤቶቹን ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል፡፡
⏺ቤቶቹ የተሰጡት በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ11 ወረዳዎች ለተውጣጡ 30 አነስተኛ ገቢ ላላቸው አባዎራዎች እንደሆነም ተመላክቷል፡፡
⏺ቤቶቹ በሦስት ወራት ተገንብተው የተጠናቀቁ ሲሆን÷ ከስቱዲዮ ጀምሮ ባለ አንድ እና ባለሁለት መኝታ ቤቶችን ያካተቱ ናቸው።

👍5❤2
👉ግንባታ ላይ አደጋ⚡️
🚧እየተገነባ ባለው ህንጻ የአፈር ክምር ተደርምሶ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ፡፡
🌟በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ሸዋ ሱፐርማርኬት አካባቢ በመገንባት ላይ ባለ ህንጻ የአፈር ክምር ተደርምሶ የአንድ ሰዉ ህይወት ሲያልፍ አንድ ሰዉ ላይ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ተብሏል፡፡
⏺ህይወቱ ያለፈዉና ጉዳት የደረሰበት ሰዉ በዚሁ የህንጻ ግንባታ ስራ ላይ የነበሩ መሆናቸው ታውቋል፡፡
🚧የሟቹ ዕድሜ 37 ዓመት የተገመተ ሲሆን አስከሬኑን ከተጫነበት አፈር ለማዉጣት 1:30 ሰዓት ፈጅቷል ።
⏺ጉዳት የደረሰበት ሰዉ ህክምና እየተደረገለት ይገኛል።
⏺የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ አቶ ንጋቱ ማሞ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት አደጋ የተከሰተበት የህንጻ ግንባታ ስራ የደህንነት መስፈርቶችን ያልጠበቀና አሁንም ለአደጋ ስጋት በመሆኑ ተመሳሳይ አደጋ እንዳያጋጥም የሚመለከታቸዉ አካላት የማስተካከያ እርምጃ እንዲወስዱ እሳስበዋል፡፡
⏺በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ከሶስት ቀናት በፊት በህንጻ ግንባታ ስራ ላይ የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉ ይታወሳል።
▶️የኮንትራክሽን ስራዎች በሚሰሩበት ጊዜ አስሪዎችም ሆነ ሙያተኞች አስፈላጊዉን የደህንነት መርሆዎች ባለመከተል መሰል አደጋዎችን የሚያስከትል በመሆኑ የጥንቃቄ እንዲደረግ መልዕክት ቢተላለፍም ተግባራዊ በአለመሆኑ አደጋዉ እየተደጋገመ ይገኛል ብለዋል፡፡
ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም
Via EthioFM 107.8

👍5😢3
Aslab supported by columns without beams
Anonymous Quiz
6%
Two way slab
11%
One way slab
14%
Ribbed slab
69%
Flat slab
👍14
Beam designed ni case of bending moment more than moment of resistance;
Anonymous Quiz
13%
Singly reinforced
62%
Doubly reinforced
13%
Fixed
12%
Continuous
👍12
🪡 Post tension
ከቃሉ ስንነሳ post - ድህረ ማለት ነው። concrete ከተሞላ በኋላ ብረቱን ስንወጥር post tension (ድህረ መወጠር) concrete ከመሞላቱ በፊት ደግሞ ሲወጠር pre-tension ይባላል። ልዩነቱን ሌላ ጊዜ በሰፊው አብራራለው ዛሬ ስለ post tension እናውጋ!
Post tension እዛው መስክ(site) ላይ የምናከናውነው የግንባታ ዘዬ ነው pretension ግን በ precast ማምረቻ warehouseኦች ላይ ሚተገበር ነው።
በpost tension ጊዜ መጀመሪያ ብረት እናነጥፋለን(bottom bar) ኮለኖች አካባቢ lower reinforcement እናበጃለን ከዛም ኮለኖች አካባቢ punching shear reinforcement እናበጃለን (drop panel in exceptional case ካልሆነ አንጠቀምም) ከዛም chair bar (“ከበሌቶ”) ካረግን በኋላ strand እንዘረጋለን ከዛም በ side formwork በኩል መወጠሪያ ብረቶቻችንን ካወጣን በኋላ anchorage እና grout vent እንዘረጋለን ከዛም እናጠብቃቸዋለን ከዛም top reinforcement (minimum reinforcement ለ shrinkage እና ለ temperature) ከዛም ኮንክሪት መሙላት ከዛም ያወጣነውን ቴንደን መወጠር ከዛም የተመዘዘውን መጠን መለካት ( measuring elongation) ከዛም የወጡትን የ strand ጫፎች መለካት ከዛም ክፍተቱን (void) በሲሚንቶ (cement screed) መሙላት።
PART 1
YouTube :- https://youtube.com/@Etconp432
Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
Instagram:- https://instagram.com/etconp?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👍15❤4
For aroom size 3x5m such slab will be designed;
Anonymous Quiz
47%
Two way
43%
One way
6%
Cantilever
4%
Ribbed
😢10👍7🏆2🕊1