👉JOB VACANCY
Position 🏗️
Office Engineer 👷♂️
Company 🏢
Image Consultancy P.L.C
Education 🎓
Bachelor of Science (B.Sc.) degree in Civil Engineering/COTM
Experience 📅
2 years' experience in design or consultancy office
Required qty 🔢
2
Work location 📍
Addis Ababa, Gollagul tower 10th floor, Room 1004
Deadline ⏳
August 21, 2026
How to apply 📧
Submit your application via email to image.aeconsultancy@gmail.com. Registration is open for 5 consecutive working days from the date of this announcement. For inquiries, contact: +251913183291 📞
@etconp

❤5👍2
👉ለ ኳንቲቲ ሰርቨይንግ እጅግ ጠቃሚ በተለይ Rate Analysis ስትሰሩ የሚያግዛቹ ስታንዳርዶች የያዘ መፅሃፍ ይፈልጋሉ?
🔆ስለ labour እና equipment UF(Utilization Factor) ከዚህ በተጨማሪ የ labour,Equipment እና machinery composition standard ወይ norms ጨምሮ Material consumption rate standard ያካተተ መፅሀፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7ab12995479_etconp

Ye-Buna
Construction Labour, Equipment & Material Norms – Ethiopian Standard Reference
?️ Construction Labour, Equipment & Material Norms ? A… 499 ETB · ★ 3.4 (8 reviews) · 57 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on…
👏2
👉የግንባታ ጥራትን ማስጠበቅ የህልውና ጉዳይ ነው
ግንባታዎች የግብዓቶች መዋቅራዊና ውህዳዊ ቅንብሮች ብቻ ሳይሆኑ የአዕምሮና የስነልቦና ውህዳዊ ቅንብር የሆኑ ውቅሮች ናቸው፡፡
የሚገነቡትም ደመ-ነፍሳዊ ለሆነ የወዲያውነት እርካታ ሳይሆን ለትውልድ ተሻጋሪ፣ ዘመናትን ዘላቂ የሆኑ የጥበብ አሻራዎች ናቸው፡፡
ይህ የሚሆነው ደግሞ የኢንዱስትሪው ቤተሰቦች የግንባታ ጥራትን በማስጠበቅ ረገድ የጋራ ጽኑ እምነት ሲኖራቸው ነው፡፡
ምክንያቱም በግንባታው ዘርፍ ውስጥ ፈታኝ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል ለአደጋ ተጋላጭነቱ አንዱና ግንባር ቀደሙ በመሆኑ ነው፡፡
ስለሆነም ጥራታቸውን የጠበቁ ግንባታዎችን መገንባት የዛሬው እና የነገው ትውልድ የደህንነት ዋስትና፣ እንዲሁም የመኖር ተስፋና ራዕይ ነው ማለት ይቻላል፡፡
ይህ እውን እንዲሆን ደግሞ የግንባታ ህጎች፣ ኮዶች እና ስታንዳርዶችን ማስጠበቅ ፣ ማክበር እና ማስከበር ቁልፍ ጉዳይ ያደርገዋል፡፡
የግንባታ ጥራትን ማስጠበቅ የሀገር፣ የሰው እና የፍጥረታት ህልውና እንዲሁም የትውልድ እምነት ጭምር ነው፡፡
ይህንን ታላቅ ሀገራዊ እና የትውልድ አደራ እና እምነትን ለመወጣት ጥራቱን የጠበቀ የፕሮጀክት ቀረጻ፣ ጥራቱን የጠበቀ የዲዛይን ስራ፣ ጥራቱን የጠበቀ የፕሮጀክት አመራር፣ ጥራቱን የጠበቀ የግንባታ ሂደት፣ጥራቱን የጠበቀ የቁጥጥር ስርአት፣ ጥራቱን የጠበቀ የሙያ ስነምግባር … ወዘተ ይጠይቃል፡፡
በመሆኑም የግንባታ ደህንነት ዋስትና የሆነውን ጥራትን ማስጠበቅና ማረጋገጥ የዘርፉ ቤተሰቦች፣ ባለድርሻ አካላት ሞራላዊ፣ሙያዊ እና ሕጋዊ ኃላፊነት ነው፡፡ መሰረቶቹም ሕጎች፣ ኮዶችና ስታንዳርዶች ናቸው፡፡
ግንባታዎችን በጥራት፣ በብቃት እና በታማኝነት የመገንባት ባህል የትውልድን እና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጥ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ የዘርፉ ቤተሰቦች ኢትዮጵያን
በጋራ እንገንባ! ... በብቃት፣ በጥራት እና በታማኝነት!
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን

❤2👏2
👉በነገራችን ላይ ለዛሬ ብቻ የሚቆይ Full ኳንቲቲ ሰርቨይንግ Online Course ለምትወስዱ የ ETABS ኮርስ በነፃ ይመረቅላቹዋል❤️
🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!
⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

👍1🙏1
👉የ RC ዲዛይን ላይ ሙሉ ቴምፕሌቶች ከፈለጉ ማለትም
⏺Calculation of Design Coefficients
⏺Design of Slabs
⏺Design of Flat Slabs
⏺Design of Beams
⏺Design of Sections Under M & N
⏺Shear Design & Checks
⏺Design for Torsion
⏺Design of Rectangular Columns
⏺Design of Circular Columns
⏺Design of Isolated Footings
Isolated Footings Under Moment እና ሌሎች👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7bf1e6dcc09_etconp

❤3👌2
👉በከተማችን በቀን 60 ሺህ ሜትር ኪዮብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያመርት እና በቀን 20 ሺህ ሜትር ኪዮብ ፍሳሽ የሚያጣራ የኮዬ ፍሳሽ ዘመናዊ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል።
ንጹህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትን ለማሳደግ በቱሉ ጉዶ፣ ለገዳዲ ክፍል 2፣ በረከት የጋራ መኖሪያ አካባቢ፣ ቦሌ አራብሳና ሌሎችም በርካታ ጉድጓዶችን ለምተው በከተማችን ከአምስት ዓመት በፊት የነበረው 525 ሺህ ሜትር ኪዩብ በቀን የማምረት አቅም ዛሬ ላይ 910 ሺህ ሜትር ኪዩብ ደርሷል፡፡
በተመሳሳይ ለረጅም ዘመን በከተማችን የሚገኙ ወንዞች በፍሳሽም፤ በደረቅ ቆሻሻም ሲበከሉ ቆይተዋል።
ይህንን ችግር ለመፍታት የፍሳሽ መሰረተ ልማትን ለማስፋፋትና የማጣራት አቅምን ለማሳደግ ከለውጡ ወዲህ ለዘርፉ በተሰጠው ከፍተኛ ትኩረት በ2009 ዓ.ም በቀን 20 ሺህ ሜትር ኪዩብ ብቻ የነበረው ፍሳሽ የማጣራት አቅም ይህን የማጣሪያ ጣቢያ ጨምሮ ከ253 ሺህ ሜትር ኪዩብ በላይ ማሳደግ ተችሏል፡፡
ፕሮጀክቶቹ የነዋሪዎችን ጤናና ንጽህና የሚጠብቁ፣ የወንዞችን ብክለት የሚቀንሱ፣ የአካባቢ ጥበቃን የሚያጠናክሩ ናቸው። አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ ውብ፣ ጽዱ፣ ጤናማ፣ አረንጓዴ፣ ዘመናዊና ለትውልድ የምትመች ከተማ ለማድረግ የተጀመረው ግብ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
Via Addis Ababa City Roads Authority

❤10
👉JOB VACANCY
📩How to Apply & Application Conditions
• Application Deadline: September 1, 2026 (14 calendar days from announcement).
• Interview Process: Shortlisting and interviews will take place on a rolling basis immediately as CVs are evaluated. Qualified candidates are advised to submit promptly.
• Application Mode: Submit an updated CV, cover letter specifying the exact position applied for, and educational credentials electronically to recruit@ovid-realestates.com, hr@ovid-realestates.com , Via this link https://forms.gle/YjRGSExDJuNwiP4Y8 or in-person at OVID Real Estate Head Office, HR Department.
-Ovid Business Park, Sky Villa Block 5, 4th Floor, Gerji, Addis Ababa
• Requirements: Relevant work experience in building/construction/real estate industries will be given priority

❤7👍2👏2