👉የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ፡
🌟የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን "ከ ኮካ -ገዳመ እየሱስ መሳለሚያ የአስፋልት መንገድ ግንባታ የግንባታ ሥራዎች " በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
🏛ፍላጎት ያላቸው ተቋራጮች በሙሉ ከታች ባለው የeGP system ሊንክ በመግባትና አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት መሳተፍ ይችላሉ።
🚥Construction Works Tender Notice:
⏺The Addis Ababa City Roads Authority invites eligible contractors through an Open Tender for the Construction Works of Coca - Gedame Eyesus - Mesalemia Asphalt Road Project. Qualified firms can participate by registering and submitting all required information through the official eGP System link below.
🗂Procurement Reference No.: AACRA-ICB-W-0007-2019-BID-Open
📨eGP System Link👇
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fea30a5e-b8f7-4e3a-8bff-a88fac1684fb/open
@etconp

❤5
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
🗂ለጥቂት ቀናት የሚቆይ Full ኳንቲቲ ሰርቨይንግ Online Course ለምትወስዱ የ ETABS ኮርስ በነፃ ይመረቅላቹዋል❤️
💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!
🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!
⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

❤2
👉በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዘርፍ የሙያ ጤና እና ደህንነት (OHS) ሁኔታ
በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ከከባድ ጉዳት መንስኤዎች አኳያ ከመኪና አደጋ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። የቅርብ ጊዜ የደህንነት መረጃዎች ግምገማ በግንባታ ቦታዎች የደህንነት አስተዳደር ላይ ከባድ መዋቅራዊ ጉድለቶች እንዳሉ ያሳያል።
ዋና ዋና የሙያ ጤና እና ደህንነት (OHS) ስታቲስቲክስ
የጉዳት ስርጭት፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በኮንስትራክሽን ሰራተኞች ላይ የተደረገ ግምገማ (systematic review) እና ትንታኔ አጠቃላይ የሙያ ጉዳት ስርጭት 46.78% መሆኑን አረጋግጧል።
በአዲስ አበባ ውስጥ በተወሰኑ ከፍተኛ የሰው ሃይል ባለባቸው ፕሮጀክቶች ላይ የተደረጉ ጥናቶች ይህ ቁጥር እስከ 84.7% (በዓመት ከ1000 ሰራተኞች 847 ጉዳቶች) እንደሚደርስ ያሳያሉ።
የሞት አደጋ፡ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ግንባታ ቦታዎች ላይ ያለው የሞት አደጋ በአገር ውስጥ manufacturing ዘርፍ ካለው ጋር ሲነጻጸር በ5 እጥፍ ከፍ ያለ መሆኑ በቁጥር ተረጋግጧል።
ከግንባታ ቦታዎች የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዋነኞቹ የጉዳት መንስኤዎች የግል መከላከያ መሳሪያዎች(PPE) አለመጠቀም (46.1%) እና ከከፍታ ወይም በተመሳሳይ እርከን ላይ መውደቅ (37.3%) ናቸው።
እንዴት እንቀንሳቸው??
ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሚከተሉትን የምህንድስና እና የአስተዳደር እርምጃዎች በመተግበር የአደጋ መጠኑን መቀነስ ይቻላል፡
የደህንነት ስልጠና፡ መደበኛ የሙያ ደህንነት ስልጠና ያላገኙ ሰራተኞች ስልጠና ካገኙት ጋር ሲነፃፀሩ ከስራ ጋር በተያያዘ ለሚመጣ ጉዳት የመጋለጥ እድላቸው በ2.43 እጥፍ ከፍተኛ ነው።
የግል መከላከያ መሳሪያዎችን (PPE)መጠቀም፡ የግል መከላከያ መሳሪያዎችን መጠቀም የጉዳት መጠኖችን እንደሚቀንስ በስታቲስቲክስ ተረጋግጧል። ተገቢውን የደህንነት መሳሪያ ሳይጠቀሙ የሚሰሩ ሰራተኞች ለሙያዊ ጉዳቶች የመጋለጥ እድላቸው በ2.32 እጥፍ ይጨምራል።
መሰረታዊ የደህንነት ዝርዝር (Safety Checklists): ከሰራተኞች ጋር በመሆን የተዘጋጁ ቀላል የደህንነት ማረጋገጫ ዝርዝሮችን (Simplified Checklists) መጠቀም የአደጋ መጠኑን እስከ 35% ሊቀንስ እንደሚችል በተግባር ተረጋግጧል።
ተከታታይ የቦታ ምርመራ (Regular Site Inspection): አሠሪዎች በየቀኑ ወይም በየሳምንቱ መደበኛ የሳይት ፍተሻ ሲያደርጉ የጉዳት ምጣኔን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚቀንሱ ጥናቶች ይመክራሉ።
የስራ አካባቢን ማሻሻል: ሰራተኞች በስራቸው ምቾት እንዲሰማቸው ማድረግ እና ተገቢውን ማበረታቻ መስጠት (Incentives) የጉዳት እድልን በ 1.31 እጥፍ የመቀነስ አቅም አለው።
መዋቅራዊ ለውጥ (Design for Safety): በግንባታ ዲዛይን ወቅት የደህንነት መስፈርቶችን ማካተት ከ50% በላይ የሚሆኑ በምህንድስና ምክንያት የሚመጡ አደጋዎችን ለማስቀረት ይረዳል።
እንደ አጠቃላይ ጥናታዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በሀገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ መሰረታዊ የደህንነት መስፈርቶች በተገቢው ደረጃ እየተሟሉ አይደለም።
አሁን ያለውን ከፍተኛ የሞትና የጉዳት መጠን በዘላቂነት ለመቀነስ የግል መከላከያ መሳሪያዎች (PPE) አጠቃቀምን ማስገደድ እና የተቀናጀ የሙያ ጤና እና ደህንነት (OHS) ስልጠናዎችን መስጠት እንደ መነሻ የሚወሰዱ ተግባራት ናቸው።
ከዚህ ባለፈም ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች በመጠቀም የዘርፉን ደህንነት በተጨባጭ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ ማሻሻል ይቻላል።
ደህንነት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው፤ዛሬ በጥንቃቄ እንገንባ!

👍4❤3👏1
የደረጃ 1 ጨረታ ምዝገባ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቅን ይመለከታል
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ፍላጎት ለማሟላትና የከተማዋን እድገት ለማፋጠን በልዩ ትኩረት እየተገበረ ለሚገኘው መጠነ ሰፊ የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ እና አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉ በደንብ ቁጥር 199/2018 መሰረት ሥራ ተቋራጮችን ለመመዝገብ ከቅዳሜ 09/12/2018 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም ድረስ ጥሪ ማድረጉና የምዝገባ ሂደቱ በስኬት መጠናቀቁ ይታወቃል።
በዚሁ መሠረት የቀረቡትን ሰነዶች የማጣራት ሥራ ተከናውኖ የመጀመሪያ ደረጃ የምዝገባ ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ላሟላችሁ እና ስማችሁ ከዚህ በታች ለተዘረዘራችሁ ሥራ ተቋራጮች በሙሉ የቴክኒክ ሰነዳችሁን (Technical Proposal) በቴክኒክ ሰነዱ ላይ በተገለፀው የጊዜ ገደብ እና መስፈርት መሠረት እንድታስገቡ እናሳዉቃለን፡፡
ነሀሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን
ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

❤5👍2
👉Structural Drawing ማንበብና መረዳት
☄Structural Drawing ማለት ሕንፃው የሚሸከመውን load፣ structural members፣ dimensions፣ reinforcement እና connections የሚያሳይ የምህንድስና ስዕል ነው።
🗂Civil ወይ Construction Engineer በጣም በጥልቀት ማወቅ ከሚገባው ክህሎት አንዱ ነው።
🌟Structural Drawing ውስጥ ዋና ዋና ክፍሎች
A. Foundation Plan
የFoundation አይነት፣ መጠን፣ አቀማመጥ እና reinforcement ያሳያል።
ለምሳሌ፦
Isolated Footing
Combined Footing
Strip Footing
Raft Foundation
B. Column Layout
Column የት እንደሚቀመጥ እና መጠኑን ያሳያል።
ለምሳሌ፦
C1 = 300 × 300 mm
ማለት Column C1 300 mm × 300 mm መጠን እንዳለው ነው።
C. Beam Layout
Beam ከColumn ወደ Column የሚዘረጋ የstructural member ነው።
ለምሳሌ፦
B1 = 250 × 450 mm
ይህ 250 mm beam width እና 450 mm overall depth እንዳለው ያሳያል።
D. Slab Reinforcement Drawing
የSlab thickness፣ main reinforcement፣ distribution reinforcement፣ spacing እና bar diameter ያሳያል።
ለምሳሌ፦
Ø12 @ 150 mm c/c
ማለት፦ 12 mm diameter reinforcement bars በ150 mm centre-to-centre spacing እንዲቀመጡ ማለት ነው።
🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

👏6❤4
👉ዛሬ ምርጥ መፅሃፍ ይዘንላቹ መጥተናል
🏛Quantity Surveying & Specification📘
🌟የQuantity Surveying እና Building Construction Estimation ከ ሀ አስከ ፐ ችሎታዎን በተግባራዊ ምሳሌዎች የሚያሳድጉበት ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a8dd294cbaa9_etconp

❤4👏3
የደረጃ 5 ጨረታ ምዝገባ ቅድመ ምዘና ዉጤት ማሳወቅን ይመለከታል::

❤3👍1