Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
🌟የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳደር የሚያግዝ ሲስተም ካስፈለግዎ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp
❤4👏1
#ADVERTISEMENT

If you are a construction professional involved in a building construction project, you need quick access to the project lifecycle's key activities and the corresponding software catalogue from your phone or PC. That is why this e-book is designed - to serve as a quick reference and self-updating tool for professionals working on different building construction projects.

This product clearly outlines every piece of software a construction professional should consider from start to finish, its purpose, the developers' website links, key lifecycle activities, and applications.

በህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚሰሩ የግንባታ ባለሙያ ከሆኑ፣ የፕሮጀክቱን የህይወት ዑደት ቁልፍ ተግባራትን እና መጠቀም የሚገባዎትን የሶፍትዌር አይነት (ሶፍትዌር ካታሎግ) በቀጥታ ከስልክዎ ወይም ከፒሲዎ በፍጥነት ማግኘት ያስፈልግዎታል። ለዚህም ነው ይህ ቀላል መጽሐፍ የተዘጋጀው - በተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች ፈጣን የማጣቀሻ እና ራስን የማዘመኛ መሳሪያ ሆኖ እንዲያገለግል።

ይህ ዶክመንት አንድ የግንባታ ባለሙያ ከፕሮጀክት መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሊያውቀው የሚገባውን እያንዳንዱን የሶፍትዌር ዓይነት፣ ዓላማውን፣ የፈጣሪዎቹን ድሕረገጽ፣ የህይወት ዑደት ቁልፍ ተግባራትን እና አፕሊኬሽኖችን በግልጽ ያሳያል።

https://ye-buna.com/Binyummy?ref=product_detail&product=6a44285470dd4_Binyummy
❤5👏1
👉የኮንስትራክሽን ኮንትራክት አስተዳዳሪ (Construction Contract Administrator / Contract Management Expert) ዋና ኃላፊነቱና የስራ ድርሻው ምንድን ነው?

⬇️የኮንስትራክሽን ኮንትራክት አስተዳዳሪ ዋናVኃላፊነቱ የግንባታ ውል ከመዘጋጀት እስከ ፕሮጀክቱ መጠናቀቅ ድረስ ውሉ በትክክል እንዲፈጸም ማስተዳደር ነው።

   🔆ዋና ዋና የስራ ድርሻዎች
     ---------——------—----
   ✏️የኮንትራት ሰነዶችን ማዘጋጀትና መገምገም።
   ✏️የጨረታ ሂደትን መደገፍ (Tender Administration)።
   ✏️ከተቋራጩ ጋር የተፈረመውን ውል መከታተል።
   ✏️የስራ ለውጦችን (Variation Orders) ማስተዳደር።
   ✏️የክፍያ ማመልከቻዎችን መመርመርና ማረጋገጥ።
  ✏️የጊዜ ማራዘሚያ (Extension of Time) ጥያቄዎችን መገምገም።
   ✏️የውል ግጭቶችንና ክርክሮችን መፍታት።
   ✏️የፕሮጀክት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት።
   ✏️የውል ህጎችን፣ መመሪያዎችንና ደንቦችን ማስከበር።
   ✏️ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የመጨረሻ ሂሳብ (Final Account) ማዘጋጀትና ውሉን መዝጋት።

  🏛አብሮ የሚሰራቸው
   -----------—-----—---
    🎤የፕሮጀክት ማኔጀር
    🎤የሳይት ኢንጅነር
   🎤የቁጥር መሐንዲስ (Quantity Surveyor)
   🎤የግዥ ባለሙያ
   🎤የሕግ አማካሪ
   🎤ተቋራጭ (Contractor)
   🎤አማካሪ (Consultant)
   🎤የፕሮጀክት ባለቤት (Client)

🚥ሊያውቃቸው የሚገቡ ክህሎቶች
   -----—--------------—
         ✏️የኮንትራት ህግ
         ✏️የግንባታ አስተዳደር
         ✏️የዋጋ ግምትና ክፍያ
         ✏️ድርድር (Negotiation)
         ✏️ሪፖርት ጽሑፍ
         ✏️የፕሮጀክት መርሃ ግብር አስተዳደር

🌟በአጭሩ፦ የኮንስትራክሽን ኮንትራክት አስተዳዳሪ የፕሮጀክቱ ውል በጊዜ፣ በበጀት፣ በጥራት እና በህጋዊ መስፈርቶች መሠረት እንዲፈጸም የሚያስተዳድር ቁልፍ ባለሙያ ነው።

​💡 ተመሳሳይ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችን Follow ያድርጉ👇

https://www.facebook.com/profile.php?id=61592085774934

@etconp
❤5👍1🔥1
​🔥የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ

🌟​የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ቀርቦልዎታል👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp
👏4🔥1
👉JOB VACANCY

📌Junior Construction Site Supervisor

🔖Company: Dema Hope Real Estate

📍Place of Work: Addis Ababa

🏷Deadline Date: October, 04/2026

🪧Job Summary

The Junior Construction Site Supervisor will support the supervision and coordination of daily construction site activities.

The role involves overseeing site laborers, assigning tasks, monitoring construction progress and quality, coordinating material deliveries, maintaining site records, and ensuring compliance with safety requirements.

The successful candidate should have a relevant engineering degree and practical construction or site experience.

📯Qualifications

• Bachelor’s degree in Civil Engineering or CoTM Engineering.
• 6 months–1 year of relevant construction/site experience.
• Willingness to work extended hours, weekends, or night shifts when required.

📩Send Your CV on Telegram @DemaHopeHR2

@etconp
👍9❤4
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?

📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ

🌟​የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp
🥰3👏1
👉በአንድ የግንባታ ፕሮጀክት ውስጥ የፕሮጀክት ማናጀሩ፣ የኮንትራክተሩ፣ የክሊያንቱ ፣የአርክቴክቸሩ፣ የሳይት ኢንጅነሩ ፣የሰርቬይን ኢንጅነሩ፣ የማቴሪያል ኢንጅነሩ፣ የጅኦሎጅስቱ ፣የኳንቲቲ ሰርቬየሩ ዋና ዋና የስራ ዝምድናቸው በአጭር እንዲህ በፍሎው ቻርት በአጭሩ ማሳየት ይቻላል፦
  ━━━━━━━━━━━━━
1. Client → የፕሮጀክቱ ባለቤት/ዋና ውሳኔ ሰጪ

2. Project Manager → ጠቅላላ የፕሮጀክት Time, Cost, Quality & Coordination ይመራል

3. Architect → Design & Architectural Drawing

4. Contractor → የግንባታ ሥራውን ያስፈጽማል

5. Site Engineer → በሳይት የቴክኒክ አፈጻጸምን ይመራል

6. Survey Engineer → Setting-out, Level, Alignment & Measurement

7. Material Engineer → Material Testing & Quality Control

8. Geologist → Soil/rock & Ground Condition Investigation

9. Quantity Surveyor → BOQ, Quantity, Valuation & CostControl

🌟IN SHORT፦

✅CLIENT → PROJECT MANAGER → CONTRACTOR → SITE ENGINEER → SURVEY / MATERIAL / GEOLOGY እና ARCHITECT ከClient እና Project Manager ጋር በDesign & Technical Coordination ይሰራል፤ Quantity Surveyor ደግሞ በCost/Quantity Control ይገናኛል።

   ━━━━━━━━━━━━━━━
‎🌟የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳደር የሚያግዝ ሲስተም ካስፈለግዎ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp
❤6🥰3👏1🤣1
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ 📢

የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ 📄

የምዝገባ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ⏳

የምዝገባ ቦታ፦ ከ ወደ ጎፋ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው MDK Building 8ኛ ፎቅ በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል 📍
የኮንታክት ስልክ ቁጥሮች
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይቻላል፦
📞 011-645-53-26
📞 0911-66-97-52

@etconp
❤6👍1👏1
👉በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የፕሮጀክት መዘግየት የተለመደ ፈተና ቢሆንም፣ ከውል አንፃር ግን የራሱ የሆነ ከባድ የህግ እና የገንዘብ ተጠያቂነት አለው።

🌟አንድ ተቋራጭ (Contractor) ፕሮጀክቱን በውሉ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ( Completion Time) አጠናቆ ለEmployer/Client ሳያስረክብ ሲቀር፣ ለሚፈጠረው አላስፈላጊ መዘግየት የሚከፍለው የካሳ ቅጣት Liquidated Damages (ወይም በ FIDIC አጠራር Delay Damages) በመባል ይታወቃል።
ይህንን የካሳ ቅጣት በተመለከተ  FIDIC Red Book 2017 አሰራር ግልፅ የሆኑ ድንጋጌዎችን ያስቀምጣል።

🚥በውሉ Sub-Clause 8.2 መሠረት ተቋራጩ ሙሉውን ስራ ወይም በውሉ የተከፋፈሉ የፕሮጀክቱን ክፍሎች (Sections) በ Contract Data በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አጠናቆ የማስረከብ ጥብቅ ግዴታ አለበት። ይህ ሳይሆን ቀርቶ ጊዜው ካለፈ፣ በVSub-Clause 8.8 መሠረት ቀጣሪው በዘገየበት ቀናት ልክ የካሳ ቅጣቱን የማስፈጸም መብት ይኖረዋል።

⏺እርግጥ ነው፣ የቅጣቱ አጠቃላይ ድምር በ Contract Data ላይ ከተቀመጠው ከፍተኛ ገደብ (Maximum Amount) መብለጥ አይችልም፤ እንዲሁም ቅጣቱን መክፈሉ ተቋራጩ ስራውን አጠናቆ የማስረከብ ቀሪ የውል ግዴታዎቹን አያነሳለትም።

▶️ወደ PPA ስንመጣም ደግሞ፣ በመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ ተግባራዊ የሚሆነው ይህ የ PPA Standard Bidding Document ይህንን ሃሳብ በግልፅ ይደግፈዋል።

☄በ PPA GCC መሠረት የ Liquidated Damages መጠን የሚሰላው በየቀኑ ከጠቅላላ የውል ዋጋው (Contract Price) በተወሰነ ፐርሰንት (በአብዛኛው 0.1%) ታስቦ ነው።

⏺በተመሳሳይ ሁኔታ የቅጣቱ ጣሪያ ከጠቅላላ የውል ዋጋው 10% መብለጥ የማይችል ሲሆን፣ የተቀጣው የካሳ መጠን ይህንን ከፍተኛ ገደብ ከነካ፣ ቀጣሪው ውሉን በተቋራጩ ጥፋት (Termination for Contractor's Default) ሙሉ በሙሉ ለማቋረጥ ህጋዊ መብት ያገኛል።

⏺በነዚህ የውል ማስፈፀም ሂደቶች ውስጥ የኮንትራት እና ሳይት ኢንጂነሮች ሚና ከፍተኛ ነው።

⏺ፕሮጀክቱን የሚቆጣጠሩ አማካሪ መሐንዲሶች (Consultants/Resident Engineers) የቅጣት መጠኑን በየወሩ ከሚዘጋጀው የክፍያ ሰርተፍኬት (Interim Payment Certificate - IPC) ላይ በመቁረጥ (Deduction) ተግባራዊ ማድረግ ይችላሉ።

⏺በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ለዘገየበት ምክንያት የEmployer/client እጅ ካለበት ፣ ቅጣት ውስጥ ከመግባቱ በፊት ወዲያውኑ አግባብነት ያለው የጊዜ ማራዘሚያ (Extension of Time - EOT) ጥያቄ በማቅረብ መብቱን ማስጠበቅ ይኖርበታል።

  ━━━━━━━━━━━━━━━
‎👉የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ | የተግባር መመሪያ መፅሐፍ ይፈልጋሉ?
‎
‎📚 ይህ መፅሐፍ በኮንስትራክሽን ሥራ ውስጥ የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በቀላልና ተግባራዊ መልኩ ለመረዳት ይረዳል።
‎
⏺‎የኮንስትራክሽን ሕግ መሠረታዊ ግንዛቤ
⏺‎የግንባታ ፕሮጀክት ሕጋዊ አተገባበር
⏺‎የተዋዋይ ወገኖች መብትና ግዴታ
⏺‎የኮንትራት እና የስምምነት ጉዳዮች
⏺‎የግንባታ ሥራ ኃላፊነትና ተጠያቂነት
⏺‎በግንባታ ሥራ ላይ የሚፈጠሩ የሕግ ጉዳዮች እና ሌሎች ተካተዋል👇
‎
‎https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a83e1c10064f_etconp
❤4🔥1👏1
‎🌟የግንባታ ፕሮጀክትዎን BOQ፣ ወጪ፣ የሥራ አፈጻጸም፣ ክፍያ፣ Cash Flow እና Profit/Loss በአንድ ፕሮፌሽናል Excel System በቀላሉ ለማስተዳደር የሚያግዝ ሲስተም ካስፈለግዎ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aaf8ac262672_etconp
👏3🥰1
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Object of Procurement
Procurement of Building Renovation and Maintenance Work
Description
Procurement of Water Well Rehabilitation and Water Storage and Supply System
Lot Number
1
Clarification Request Deadline
Oct 7, 2026, 5:00 PM
Pre-Bid Conference Schedule
Not Applicable
Site Visit Schedule
Not Applicable
Bid Submission Deadline
Oct 19, 2026, 2:00 PM
Bid Opening Schedule
Oct 19, 2026, 3:00 PM

Annual Turnover
The Peak annual turnover for Water Supply System and Toilet renovation: -
The Bidder shall submit audited financial statements for the last 4 (Four) years (From January 2022 up to bid submission date) demonstrating a minimum Average Annual Revenue of ETB 20,000,000.00 Birr; calculated as total received for contracts in progress and/or completed within the last Five years divided by 5years and the report must be done by Chartered Certified Auditor

The Peak annual turnover for Water Well Rehabilitation: -:
The Bidder shall submit audited financial statements for the last 4 (Four) years (From January 2022 up to bid submission date) demonstrating a minimum Average Annual Revenue of ETB 15,000,000.00 Birr; calculated as total received for contracts in progress and/or completed within the last Five years divided by 5years and the report must be done by Chartered Certified Auditor.

Bid Security Amount
200,000 ETB
Bid Security Form For SME
Letter from Small and Micro Enterprise,
Bid Security Form For Local Bidders
Bank_Guarantee,
Bid Security Form For Foreign Bidders
Bank_Guarantee,
Notice
Terms and Conditions
The Ministry of Health reserves the right to reject the bid partially or fully
Apply online on EGP
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f967f4ae-9a08-4078-83a9-93c4ddc9f9e2/open
❤4👍3
📊Professional Interim Payment Certificate (IPC) Excel Template

🌟የግንባታ ሥራ ክፍያን በቀላሉ ለማስላት፣ ለመከታተል እና IPC ለማዘጋጀት ይህን Editable Excel Template ይጠቀሙ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aafe8a2089de_etconp
❤6👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  መስከረም 11 ቀን 2019
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  መስከረም 9 ቀን 2019
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መስከረም 10 ቀን 2019
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
ጨረታ

ሪፖርተር መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🥰3
ጨረታ

ሪፖርተር መስከረም 10 ቀን 2019
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👏1
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?

📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ

🌟​የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp
🥰3👏1
🏠ለመኖሪያ ቤት የሚሰራ ደረጃ ቢያንስ ስንት ስፋት ሊኖረው ይገባል?

🔆ቤት ሲነደፍ ብዙ ጊዜ ትኩረት የሚሰጠው በክፍሎች መጠን ላይ ብቻ ነው። ነገር ግን የደረጃ ስፋት (Staircase Clear Width) ለደህንነት፣ ለምቾት እና ለቀላል የሰው እንቅስቃሴ በጣም ወሳኝ ነው።

📌 በተጠቀሰው ስታንዳርድ መሠረት፦

🔹 ለግል መኖሪያ ቤት (Private Residential Building)
የደረጃው አነስተኛ የጽዳት ስፋት 90 cm (0.90 m) መሆን አለበት።

🔹 ለጋራ መኖሪያ እና ለሕዝብ/ንግድ ህንፃዎች
በአጠቃላይ 1.20 m እስከ 1.50 m የሚደርስ ስፋት ይፈለጋል። ይህም በተለይ የሰው እንቅስቃሴ ሲበዛ እና በአደጋ ጊዜ ህንፃውን በፍጥነት ለመልቀቅ ጠቃሚ ነው።

⚠️ በሳይት ላይ ይህን ነገር አትርሱ!

1️⃣ Plaster & Tile Allowance
የደረጃውን ስፋት ሲያስሉ የፕላስተር፣ የማርብል ወይም የግራናይት አጨራረስ የሚወስደውን ቦታ ግምት ውስጥ ያስገቡ። የሚፈለገው Clear Width ከአጨራረስ በኋላ የሚቀረው ስፋት መሆኑን አይዘንጉ።

2️⃣ Headroom Height
ከደረጃው መረገጫ እስከ በላይኛው ኮንክሪት/ጣሪያ ያለው Headroom ቢያንስ 2.10 m መሆኑን ያረጋግጡ።

👷 ትንሽ የሚመስል የደረጃ መጠን ስህተት በኋላ ለማስተካከል ትልቅ ወጪ ሊያስከትል ይችላል ስለዚህ ከግንባታ በፊት በዲዛይን ደረጃ በትክክል ማስላት አስፈላጊ ነው።

🌟እርስዎ የሚገነቡት ቤት የደረጃ ስፋት ስንት cm ነው? ከታች ያሳውቁን!

👉ደረጃ (Stair Case) ስትራክቸራል ዲዛይኑ በቀላሉ ለመስራት ከታች ባለው ሊንክ ማውረድ ይችላሉ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a664a8fafe65_etconp
❤5👏2🥰1