This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉በቻይና የተንጠለጠለ ድልድይ በመደርመሱ አምስት ሰዎች ሲሞቱ 24 ተጎድተዋል
⚡️አደጋው የተከሰተው በሀገሪቱ ሰሜን ምዕራብ በሚገኘው ዣኦሱ ካውንቲ ሲሆን፣ ከድልድዩን ከሚደግፉት ገመዶች አንዱ በመበጠሱ ነው።
💫ሁሉም ተጎጂዎች የህክምና እርዳታ ለማግኘት ወደ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።
⏺ባለስልጣናት እንደተናገሩት የማናቸውም ተጎጂዎች ሁኔታ ለሕይወት የሚያሰጋ አይደለም።
📹ቪዲዮ: በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተሰራጭቷል
@etcono

❤4😢2
👉Job Vacancy
💫More than 100 employees are required....
🚧Engineering, business, It and others.. At Addis Ababa City Administration, Construction, Design, Building Consultancy...
@etconp

❤10👏4👍2
👉JOB VACANCY
💫Senior Office Engineer
#atta_trading_plc
#Addis_Ababa
⭐️Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience
📜Duties and Responsibilities:
- Review and interpret construction drawings, specifications, and BOQs (Bill of Quantities).
- Prepare and update shop drawings, method statements, and technical submittals.
- Provide daily technical support to the site team.
- Maintain drawing registers and update any revisions.
- Assist in the preparation of project schedules and work programs.
- Prepare progress reports, daily/weekly work updates, and issue tracking.
- Ensure implementation of QA/QC procedures and documentation.
- Participate in inspections and coordinate with the QA/QC department.
- Attend project meetings and take minutes when required.
- Communicate effectively with consultants and client representatives regarding approvals and technical concerns.
▶️Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #5_years
⏺Maximum Years Of Experience: #7_years
⚡️Deadline: August 14, 2025
📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents Via email: attatradingplc@gmail.com.
Subject Line Senior Office Engineer – Olympiya Site

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

❤8🙏2😢1
👉ዘመነኞቹ ከተሞች Smart Cities እየመጡ ነው
💫This image depicts a futuristic or conceptual city, not a specific real-world location. It showcases a vision of a "smart city" with advanced architecture, skyscrapers, lush greenery, and potentially features like flying vehicles.

❤5
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤1👏1
👉ስለ Field Hammer Test
📌በአሁኑ ሰዓት ያለው የኮንክሬት ቅይጥ አተገባበር (Concrete Mixing Methodology) የተሻሻለ እየሆነ ቢመጣም አንዳድን ችግሮች ይስተዋላሉ።
🔗ለምሳሌ ያህል፦ ወጥ የሆነ የጠጠር እና የአሸዋ አይነይ አለመጠቀም፣ በቤተሙከራ የቅይጥ ምጥጥን (Mix Design Ratio) ሳይወሰንላቸው የተለያዩ የሲሚንቶ ምርት አይነቶች መጠቀን፣ ሌላ ቦታ ተቀይጦ የሚመጣ እና የኮንክሬት grade ለባለቤቱ በውል ያልተገለጸ አርማታን ለሙሌት መጠቀም (ready mix concrete) የመሳሰሉት ይገኙበታል። እነዚህ ሂደቶች ለሕንጻው ወይም ለአርማታ መዋቅሩ ስትራክቸራል ፍላጎት አለመሟላት ሊያስከትል ይችላል።
📍በመሆኑም በሳይት ላይ የምንጠቀማቸው ሙከራዎች ያሉ ሲሆን በዋናነት ሐመር ቴስት (Hammer Test) መጠቀም አለብን።
📏በተለምዶ የመዶሻ ሙከራ በመባል የሚታወቀው Hammer Test ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ ባሉት በ7ኛ እና በ28ኛ ቀናት ውስጥ ሊከናወን ይችላል (በእርግጥ በመካከል ባሉ ቀናት እና ከ28ኛ ቀን በኋላም እስከ 3 ወር ድረስ የሚተገብሩ ሀገራት አሉ)።
⚡️ይህ Non-Destructive Test ምድብ የሆነ የሙከራ ዘዴ የኮንክሪት ጥንካሬን የሚለካ ሲሆን ይህም ከአርማታ ውቅሩ ጥንካሬ ጋር የተያያዘ ምዘና ነው።
⭕️በመሆኑም፦
1ኛ) በ7ኛ ቀን፦ የ7ኛ ቀን የመዶሻ ሙከራው የአርማታው መዋቅር (Concrete Structure) ያጎለበተውን የጥንካሬ እድገት የምለካበት ሲሆን እስከ 7ኛ ቀን ድረስ ከሚጠበቀው ዝቅተኛ ጥንካሬ (Minimum Compressive strength) ውስጥ ከ60% - 70% ድረስ ማጎልበት ይኖርበታል።
2ኛ) በ28ኛ ቀን፦ በ28ኛ ቀን የሚደረግ ሙከራ የአርማታ ውቅሩ የሚጠበቅበትን 100% ጥንካሬ ማጎልበቱን የምናረጋግጥበት የሜዳ ሙከራ (Field Test) ነው።
✂️ልብ ሊባል የሚገባው ይህ የሐመር ቴስት የኮንክሪት ጥንካሬን ለመወሰን ብቸኛው ዘዴ ሳይሆን እንደ ተጨማሪ ዘዴ መጠቀም የምንችለው መሆኑን ነው።
⭕️ለበለጠ ውጤት ደግሞ Core Sampling፣ Cylinder test የመሳሰሉትን የጥንካሬ መፈተሻዎችን መጠቀም አለብን።
🗞የሐመር ቴስት ትግበራ ጥንቃቄ (Cautions during field Hammer test)፦
~ ቢያንስ 10 ቦታዎች ላይ መሞከርና ማንበብ
~ እያንዳንዱ ናሙና እርስ በእርሱ ቢያንስ 2.5ሴ.ሜ ተራራቁ መሆን አለባቸው
~ ከኮንክሬት መዋቅሩ ጠርዝ ቢያንስ 10ሴ.ሜ መራቅ
~ ሐመር ቴስት መሳሪያው የሚመታበትን አንግል ማወቅ (90° ቢሆም ይመረጣል)
~ የአሥሩን ናሙናዎች አማካኝ ማስላትና እና የመጣውን አማካኝ (Average) ውጤት ለውሳኔ መጠቀም ናቸው።

❤20👍5
👉እነዚህ መሠረታዊ ጥያቄዎች እስኪ ተወያዩበት ሀሳብ ስጡባቸው
🏷provisional acceptance እና final acceptance ማለት ምን ማለት ነው? ከውል አንጻር እንዴት ይፈማል ?
🏷አንድ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ሲበቃ በመጀመሪያ ርክክብ የሚያዙ ሪማርኮቾ ምን አይነት ስራዎች ናቸው? ከፕሮጀክቱ አጠቃላይ ምን ያህል % ሪማርክ ሊያዝ ይችላል ?
🏷በመጀመሪያ ርክክብ የሚያዘው ቀሪ ክፍያ ምን ያህል ነው? መጨረሻ ርክክብ የሚለቀቀው የገንዘብ መጠንና በመጀመሪያ ርክክብ ከተያዙ ሪማርኮችን (defects ) ከተያዠው ገንዘብ በላይ ቢሆን ሀላፊነቱ የማን ነው? የሪቴሽን ገንዘብ መጠን መያዝ ያለበት ምን ያህል ነው?
🏷ባልተጠናቀቀ ግንባታ በከፊል በሚፈጸሙ ርክክብ የሚፈጠሩ ችግሮች ሀላፊነቱ የማን ነው?
🏷አንድ ግንባታ አሰሪ ተቋም የሚፈልገው ግንባታ ከተሰራለት በኋላ ያለምንም ሪማርክ መረከብ አይችልም? with zero remark
🏷በተግባር ሳይጠናቀቁ በአሰሪው ፍላጎት ርክክብ የሚፈጸሙ(አገልግሎት የሚሰጡ)ግንባታዎች ላይ ለሚፈጠሩ አደጋዎች ሀላፊነት የሚወስደው ማነው?
🏷አንድ ግንባታ ከመጨረሻ ርክክብ በኋላ ከተያዘለት የዲዛይን ፔሬድ (የአገልግሎት ዘመን በታች ) ቢፈርስ ችግር ቢፈጠር ሀላፊነቱ የማን ነው?

👌12❤7
👉JOB VACANCY
💫Ethiopian Engineering Corporation (EEC)
🚧1. Architect I
Education: BSc in Architecture
Experience: Not required
Location: Addis Ababa
Salary: 12,237 ETB
Vacancies: 6
🚧2. Urban Planner
Education: BSc in Urban Planning or Architecture
Experience: Not required
Location: Addis Ababa
Salary: 12,237 ETB
Vacancies: 3
🚧3. Mechanical Engineer I
Education: BSc in Mechanical Engineering
Experience: Not required
Location: Jimma, Hawassa, Dire Dawa, Bahir Dar
Salary: 12,237 ETB
Vacancies: 4
🚧4. Electrical Engineer I
Education: BSc in Electrical Engineering
Experience: 4

Vacancies: Not specified
🚧5. Civil Engineer I
Education: BSc in Civil Engineering

🚧6. Sanitary Engineer I
Education: BSc in Sanitary, Environmental or Water Resource Engineering

🚧7. Drafting Technician III
Education: TVET Level 10+3 (or 10+2 acceptable) in Drafting
Experience: 4 years (with 10+3) or 5 years (with 10+2)
Location: Addis Ababa
Salary: 7,256 ETB
Vacancies: 5
🚧8. Structural Engineer III
Education: MSc in Structural or Civil Engineering or BSc
Experience: 2 years (with MSc) or 4 years (with BSc)
Location: Addis Ababa
Salary: 17,422 ETB
Vacancies: 6
🚧9. Architect III
Education: MSc or BSc in Urban Planning, Architecture, or Design

Vacancies: 11
🚧10. Architect IV
Education: PhD, MSc, or BSc in Architecture
Experience: 2 years (with PhD), 4 years (with MSc), or 6 years (with BSc)
Location: Addis Ababa
Salary: 20,113 ETB
Vacancies: 4
📜Application Details
📍Submission Address: Human Resource Management & Development Team – Room No. 108
⏹Ethiopian Engineering Corporation – Building and Urban Sector (formerly ECDSWCo.) Next to Nifas Silk TVET College, Addis Ababa
📩P.O. Box: 40036 | Tel: 011‑442‑0800
🎲Important Note: Only candidates meeting the requirements will be shortlisted.
❇️Quick Summary
Employer: Ethiopian Engineering Corporation (EEC)
⚡️Deadline: August 13, 2025
⭐️Education Requirements: Ranges from BSc/TVET to PhD depending on the role
⏺Experience: Minimal to several years, varies by position
📍Location: Addis Ababa, Jimma, Hawassa, Dire Dawa, Bahir Dar
📩How to Apply: In-person submission to HR within 10 working days

❤28🙏6
👉JOB VACANCY
❇️Junior Architect at Dair Building Consultant
✨ Job Title: Junior Architect
📍 City: Addis Ababa (Addis Ababa)
📅 Deadline: August, 23/2025
📜Key Responsibilities:
⏺Assist in preparing architectural concepts, layouts, and detailed drawings for building projects.
⏺Support senior architects in preparing design presentations and technical documentation.
Prepare working drawings and 3D renderings using CAD and design software.
⏺Conduct site visits to gather measurements, assess progress, and ensure compliance with design specifications.
⏺Collaborate with engineers, contractors, and consultants to resolve design-related issues.
⏺Update plans and designs based on feedback from clients and project teams.
⏺Maintain organized project files and documentation.
🏷Qualifications:
⏺Bachelor’s Degree in Architecture from a recognized university.
⏺Minimum of 2 years’ experience in architectural design, preferably in a building consultancy or construction firm.
▶️Proficiency in AutoCAD, Revit, SketchUp, Lumion, and related design tools.
▶️Strong creative and technical design skills with attention to detail.
▶️Good understanding of building codes, regulations, and ▶️construction processes.
Excellent teamwork and communication abilities.
⏺Required No. 1 (One)
⏺Sex: Female
📍Place of Work: Addis Ababa
📩How to apply
⏺Interested candidates should send their CV and relevant documents to dairbuildingconsultant@gmail.com
⚡️Only shortlisted candidates will be contacted

❤13
👉የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አፈጻጸም 71 በመቶ በላይ ደረሰ
💫የኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ ግንባታ አፈጻጸም 71 ነጥብ 47 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
🚧የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ እንደገለጹት፤ ኮይሻ ከዓባይ ግድብ በመቀጠል በኢትዮጵያ ሁለተኛው ግዙፍ የውኃ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ነው።
⏺የኮይሻ የውኃ ኃይል ማመንጫ 1 ሺህ 800 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው ሲሆን፤ የግንባታው አፈጻጸም 71 ነጥብ 47 በመቶ ደርሷል ብለዋል።
⏺ግንባታው በ2021 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ አመላክተው፤ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በዓመት 6 ሺህ 460 ጊጋ ዋት ስዓት ኃይል ያማመንጨት አቅም እንደሚኖረው አስታውቀዋል።
⏺የኮይሻ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ 201 ሜትር ቁመትና 1 ሺህ 12 ሜትር ርዝመት እንደሚኖረው መገለጹ የሚታወስ ነው።
Via ጋዜጣ ፕላስ

❤6👏4
👉ድልድዩ በጎርፍ ተወሰደ‼️
🚧በአማራ ክልል ከአዲስ አበባ-ደብረማርቆስ-ባህርዳር
በሚወስደዉ መንገድ በጊደብ ወንዝ ላይ የተሰራዉ ድልድይ በጎርፍ ተወሰደ
💫የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ተገጣጣሚ ድልድይ በፍጥነት በመንገንባት ለአገልግሎት ለማብቃት እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
⏺ድልድዩ በጎርፍ የተወሰደዉ ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ሌሊት ጮቄ አካባቢ በጣለዉ ከባድ ዝናብ በተፈጠረ ጎርፍ ነዉ።
⏺ድልድዩ ጥዋት አካባቢ እንደተወሰደ የአካባቢዉ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
🏷የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደብረማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስለጉዳዩ ጠይቀናቸዉ ችግሩ መከሰቱን ገልጸዉ ተገጣጣሚ ድልድይ ለመስራት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በዛሬዉ እለት ከአዲስ አበባ መጫን መጀመራቸዉን ገልጸዉልናል።
⏺የጌደብ ወንዝ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር የዉላ ቀበሌ አካባቢ የሚገኝ ወንዝ ነዉ።
📍በተመሳሳይ በዚሁ ወንዝ ላይ የአንጎት በለምና ቀበሌ ነዋሪዎችን ከአማኑኤል ከተማ ጋር የሚያገናኝ የብረት ድልድይ በጎርፍ ተወስዷል።

❤9😢6
👉በሊዝ የተያዘ መሬት ላይ ግንባታ መጀመሪያና ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ
✂️ሀ) ግንባታ ማስጀመሪያ
አንድ ግለሰብ/ድርጅጥ በከተማ ቦታ ላይ በሊዝ የተረከበው ቦታ ላይ የሊዝ ውል ከፈረመበት ቀን ጀምሮ ለቦታው በተቀመጠው ደረጃ መረሰት ግንባታ እንዳለበት የሚደነግግ የጊዜ ጣሪያ ተቀምጧል።
በሊዝ ቦታ ላይ የግንባታ መጀመሪያ የጊዜ ጣሪያ፦ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች = 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች = 9 ወር፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች = 18 ወር ነው።
ሆኖም ግን እስንደአካባቢው ነባራዊ ሁኔታ ወይም በተለያዩ ምክንያቶች በተጠቀሱት የጊዜ ገደቦች ግንባታ ሳይጀመር ቢቀር ለአንድ ዙር ብቻ የሚፈቀድ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 9 ወር፣ ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች አንድ ዓመት ተጨማሪ የግንባታ ማስጀመሪያ ጊዜ በግንባታ ፍቃድ ሰጪው አካል ከማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ጋር ሊሰጣቸው ይችላል።
✂️ለ) ግንባታ ማጠናቀቂያ
በሊዝ ቦታ ላይ ግንባታ የማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ፦ ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 24 ወራት፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 36 ወራት፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች 48 ወራት ነው።
ነገር ግን የአካባቢው የግንባታ ፍቃድ ሰጪ አካል ካመነበት የግንባታውን ውስብስብነት እያየ ሊያራዝምለት ይችላል።
ሆኖም ግን ለግንባታ ማጠናቀቂያ የሚሰጠው ጊዜ በማንኛውም ምክንያት (ሁኔታ) ቢሆን ለአንሰተኛ ደረጃ ግንባታዎች 2 ዓመት 6 ወር፣ ለመካከለኛ ደረጃ ግንባታዎች 4 ዓምት፣ እና ለከፍተኛ ደረጃ ግንባታዎች ከአምስት ዓመት መብለጥ የለበትም።

❤6🥰3
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1
👉ዳንጎቴ ሲሚንት በአፍሪካ ቀዳሚው የሲሚንቶ አምራች ኩባንያ ነው
💫በአፍሪካ 80 ከመቶ የሚሆነው ግንባታ የሚከናወነው በዳንጎቴ ሲሚንት ነው እየተባለ ይነገራል።
ዳንጎቴ ሲሚንት በቅርቡም Côte d’Ivoire 🇨🇮 ውስጥ 10ኛውን ሲሚንቶ ፋብሪካ ለመክፈት የቻለ ሲሆን፣ በጠቅላላው የኩባንያው አመታዊ የሲሚንቶ ምርት ከ52 ሚሊዮን ቶን በላይ ሊደርስ ችሏል።
የናይጀሪያው ኩባንያ ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ያለውን የሲሚንቶ የማምረት አቅሙን በዕጥፍ ለማሳደግ ዕቅድ መያዙ ይታወቃል።
በዚህም በአመት 2.5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ የማምረት አቅሙን ወደ አምስት ሚሊዮን ቶን እንደሚያሳድገው ይጠበቃል።
ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት የ3 ቢሊየን ዶላር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ማድረጉን ባለፈው የተገለጸ ሲሆን፣
ራሳቸው ዳንጎቴ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማዳበሪያ ፋብሪካ በሶማሊያ ክልል ጎዴ ውስጥ ለመገንባት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የ3 ቢሊየን ዶላር ስትራቴጂካዊ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው፡፡

👉Vacancy Announcement
🚧Company: Noah Real state
⭐️Qualifications:
BSC Degree in Civil Engineering, Construction Technology Management (COTM).
⏺Point: 2.75 and above.
⏺Experience: 0 years.
⏺Required Number: 1
▶️Salary: As per company scale
📍Place of Work: Addis Ababa
⚡️Application Deadline: August 19, 2025
📩How to apply
🏷Interested applicants can submit their CV in person at
Noah Plaza, 14th floor, adjacent to Alem Cinema.
🔰Alternatively, applicants can send their application documents to hrnoahrealestate@gmail.com

❤14🙏6🥰3
👉JOB VACANCY
🚧Junior Civil Engineer /Risk Engineer
📍Addis Ababa
⭐️Bachelor's Degree in a related field of study
📜Duties and Responsibilities:
- Focuses on identifying, assessing, and mitigating potential risks within an organization.
- Work with various teams to analyze data, develop risk mitigation strategies, and contribute to a safer and more resilient environment.
- Assisting in identifying potential risks across various areas (e.g., project, financial, operational) and evaluating their potential impact.
⏺Quanitity Required: 5
⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline : August 18, 2025
❇️Vacancy Code - Hahu Part/002/2025)
📩How To Apply: Apply using the provided link below👇
https://forms.office.com/pages/responsepage.aspx?id=fbibbAsHyk2HrMuCOdJR7l_tOeSslK1NsGRsQb8bHJdURUg0Q1JGN1VVNUs0MlNZSUFDRzFGVFk1My4u&origin=lprLink&route=shorturl

❤9🙏2