Forwarded from Ethio Construction Engineering
እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2018 ዓ.ም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!
2018 የሰላም የጤና ያሰብነው ምናሳካበት፣ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት አመት ያርግልን🙏
መልካም አዲስ ዓመት❤
@etcon

❤13😢1
👉ዊ ቢውልድ (የቀድሞ ሳሊኒ ኢምፕሬጊሎ) ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ ምን አለ ?
" ፕሮጀክቱ ከሦስት መካከለኛ መጠን ካላቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ጋር የሚስተካከል ነው ! "
" ዊ ቢውልድ " በይፋዊ ኤክስ ገጹ ባስተላለፈው አጭር ጹሑፍ " የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሦስት መካከለኛ መጠን ካላቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ጋር የሚስተካከል ነው " ሲል ገልጾታል።
ኩባንያው ፦
" ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአፍሪካ ትልቁ እና በዓለም ላይ ካሉ 10 ግዙፍ ግድቦች ተርታ አንዱ ሲሆን ይህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የኃይል ስትራቴጂ ዋነኛ መሠረት ነው።
ፕሮጀክቱ በውስብስብ የግንባታ ጥበብ የጥቁር አባይን ውሃ በመጠቀም 5,150 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም የፈጠረ ሲሆን ይህም ከሦስት መካከለኛ መጠን ካላቸው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ጋር የሚስተካከል ነው።
ሪከርድ ስለሰበረው ፕሮጀክት ቁጥሮችን ይመልከቱ [ቪዲዮው ከላይ ተያይዟል] " ሲል መልዕክቱን አጋርቷል።
" ዊ ቢውልድ " ማነው ?
ዊቢውልድ (የቀድሞው ሳሊኒ ኢምፕሬጊሎ) እ.ኤ.አ ከ1950ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የውሃ ኃይል እና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ግልገል ጊቤ አንድ፤ ግልገል ጊቤ ሁለት፤ ግልገል ጊቤ ሦስት ፕሮጀክቶችኝ ገንብቷል። የኮይሻ የኃይል ማመንጫ ግድብ እንዲሁም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በዚሁ ኩባንያ ሥር ግንባታቸው የተከናወነ ነው።
#Ethiopia
#GERD 💪
Via Tikvah Magazine
@etconp

❤12
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤2
👉ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) በተመለከተ የተሻሻለ ውሳኔ ተላልፏል
💫የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታዎች ከመንገድ የሚኖራቸውን ርቀት (Setback) እና ተያያዥ የግንባታ ፈቃድ መመሪያዎችን አስመልክቶ የተሻሻለ ያለውን ውሳኔ አስተላልፏል።
💥አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ህንፃዎች ከይዞታ ወሰን የሚኖራቸው ርቀት (Set Back Regulation) በተመለከተ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም ውሳኔ ማስተላለፋ ይታወቃል።
በመመሪያው ላይ ግልፅ ያልሆኑና በአሰራር ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ የሚፈልጉ ጉዳዮችን በተመለከተ ደግሞ ካቢኔው ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ባካሄደው ሶስተኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በመወያየት ማሻሻያ ተደርጎ ወደ ስራ ተገብቶ ነበር።
የተሻሻለው ውሳኔ ማስተለፍ ያስፈለገው የሴትባክ ህግ አፈፃፀም ሂደት ላይ የታዩ ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም በከተማዋ ውስጥ ከግንባታ ፈቃድ ጋር በተያያዘ ከአልሚዎችና ፕላን ፈፃሚ ተቋማት በኩል በተደጋጋሚ የሚቀርቡ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ያስችል ዘንድ መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከመመሪያው ላይ ተመልክቷል።
"የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት በ1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተወያይቶ እንዲያፀድቅ የቀረበውን ራሱን ችሎ የሚለማ ቦታ ዝቅተኛው ስፋትና የፊት ለፊት ገፅታ ርዝመት ጥናት ካቢኔው ተወያይቶ ያሳለፈውን ውሳኔ ተግባራዊ እንድታደርጉ" ሲል ይገልጻል።
በእዚህም መሰረት ከ 28/12/17 ዓም ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ፕላን እና ልማት ቢሮ የከተማዋ ግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ፣ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፣ የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ እንዲሁም ለሁሉም የክፍለ ከተማ የፕላንና ልማት ጽ/ቤቶች የካቢኔውን ውሳኔ እንዲያስፈጽሙ መመሪያ አውርዷል።

❤8
👉JOB VACANCY
💫Graduate architect
▶️የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)
⚡️ቀነ ገደብ: October 14, 2025
▶️ክፍት የስራ ቦታዎች: 4
⏺የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree
💥We are looking for graduate Architect with the following skills and interest
* The applicant should have a proficient Skill in sketch up, Autodesk revit, lumion and Adobe Creative Suite.
* creativity and innovation
* Interested in architectural and landscape design.
* creating 3D model and photo-realistic rendering
* working on a tight schedule and meeting dead line
* Willing to work for long hours
* must have his/her own workstation gaming pc(CAPABLE FOR LUMION 11 0R ABOVE) and smart phone
* bsc in architecture
* send ur portfolio that shows ur work
* Experience: 0 - 1year
* location: around ayat square
▶️NB-please don't apply if you're looking for freelancing or remote.
📩Send Your CV on Telegram @MII_ZER
📌የሥራ አድራሻ:-Around Ayat square

❤8👏2
#ADVERTISEMENT
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
መገኛችን
ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ
ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ
ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ
እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ቁ 4 ሴሚት ፍየል ቤት በቅርባ ባራቱም አቅጣጫ
ማሳሰብያ
ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ
ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834
መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ
ፕሌት እና ጄቦልት!

❤4
👉JOB VACANCY
📌CONSTRUCTION PROJECT MANAGER
🖱Wegagen bank sc
💥Addis Ababa
⚡️September 10, 2025 - September 17, 2025
🌫JOB SUMMARY
🏷The job’s purpose is to manage construction projects, ensuring timely completion, budget adherence, and compliance with safety and quality standards. Responsibilities include planning, resource allocation, stakeholder communication, inspections, and project closeout
🪧JOB REQUIREMENT
🚧Bachelor’s Degree/master’s degree in construction management, Civil Engineering, Architecture or a related field of study from a recognized higher learning institution; and a minimum of 5 years of experience in Construction Projects as Project Engineer or equivalent
🖱Place of Work: Head Office
📜HOW TO APPLY
✂️Applicants fulfilling the stated criteria could send their applications with CV and copy of testimonials through https://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090 from Wednesday September 10,2025 to Tuesday 16, 2025
📞Tel. 0115-523800

❤10👌2👏1
👉JOB VACANCY
🪧Finishing Works Supervisor
🚧(CDC Material Production)
FRANKCON Building & Road Contractor
✂️Job Description
📐The Finishing Works Supervisor (CDC Material Production) job involves supervising and coordinating finishing activities in a production setting, ensuring that all finishing work meets quality standards, project specifications, and deadlines. This role includes managing teams, overseeing quality control, maintaining safety compliance, managing materials, and resolving issues during the finishing processes.
🖱How to Apply:
🚧Interested applicants are requested to submit the following documents via the email address provided below:
📜Email: frankcon43@gmail.com
🏷Cover Letter (highlighting relevant experience)
Copies of educational and experience certificates
⚡️Deadline: September 20, 2025
✂️Address: Bole Sub-City, Addis Ababa
⚡️Only shortlisted candidates will be contacted for further assessments.

❤12👍2
👉ሪያድን ከሰማይ ላይ
💫ሪያድ ከተመሠረተች 279 አመቷ ነው። የሰባት ሚሊዮን ህዝብ መኖሪያም ናት። በየአመቱ ከአምስት ሚሊዮን በሚበልጡ ቱሪስቶች ትጎበኛለች።
በከተማዋ ወደ 114 የሚጠጉ የውጪ ሀገር ኢምባሲዎች ይገኛሉ።

ሪያድ በአለም አቀፍ ኩባንያዎች መናህሪያነትም ትታወቃለች። እነአማዞን፣ ጎግል፣ ሳምሰንግ፣ ፊሊፕስ እና ሌኖቮ የመሳሰሉ ግፍዝ ኩባንያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ቢሮዋቸው የሚገኘው በሪያድ ነው። በጠቅላላው በሪያድ ከ500 በላይ የውጪ ኩባንያዎች እንደሚገኙ ይገለፃል።
በከተማዋ ወደ 114 የሚጠጉ የውጪ ሀገር ኢምባሲዎች ይገኛሉ።
የሳዑዲ ንጉስ ሳልማን እስከ 2030 (እ.ኤ.አ) ተፈፃሚ የሚሆኑ 1281 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ለማካሄድ ከ20 ቢሊዮን ዶላር በላይ በጅተው በመተግበር ላይ ሲሆኑ፣ በዚህም የከተማዋን መሠረተ ልማት ማሻሻል፣ ሰፊ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ ማካሄድ እንዲሁም ለአካባቢ ጥበቃ ሰፊ ትኩረት የሚሰጡ ፕሮጀክቶች የተካተቱበት ነው።
@etconp
❤15👍1😢1