👉የግንባታ የጊዜ ቀመርን
ለማዘጋጀት የሚረዱ ሳይንሳዊ
አማራጮች
💫የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አብዛኛውን ጊዜ ስሜትን የሚተናኮሉ፣ አስፈሪ ህልም እና ቅዠት ውስጥ የሚከቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ለዚህ ዋናው መንስኤ ከእውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ ጊዜ ቀመር (Construction timeline) ግንባታውን የሚመራበት ሥርዓት ካለማዘጋጀት ጋር በይበልጥ የተዛመደ ነው፡፡
🏷የዕቃ አቅርቦትን ጨምሮ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን ከግምት በማስገባት፣ ከእውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ የጊዜ ቀመር በማዘጋጀት ከተጠቀሰው አላስፈላጊ ህልም እና ቅዠት ለመከላከል ከሚረዱ ዘዴዎች የሚከተሉት በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡
🚧በቂ ልምድ ካለው ኮንትራክተር ጋር መዋዋል
የኮንስትራክሽን ሥራ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ባልተናነሰ መጠን ተግባራዊ ልምድ እና ተሞክሮን የሚጠይቅ ነው፡፡ አንድ ኮንትራክተር በአካዳሚው ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ ብቻ በአዳዲስ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ ተሰማርቶ ውጤታማ የመሆኑ ዕድሉ አነስተኛ ነው።
ይሁን እንጂ፣ አብዛኛዎቹ ባለሀብቶች የሚቀጥሩት ተቋራጭ ወይም መሃንዲስ፣ የአካዳሚ ብቃት ወይም ውጤትን መነሻ በማድረግ ሲሆን፣ ልምድ ያለው ኮንትራክተር ቢቀጥሩ ከሚከፍሉት ወጪ የሚያተርፉትን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ሰነዶችን በመመልከት ብቻ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች ይሰጣሉ፡፡
በዚህ ሁኔታ በመጨረሻ ሥራው እየተጓተተ ለበለጠ ኪሣራ መዳረግ ይመጣል፡፡ ስለዚህ ከተቋራጮች ጋር የግንባታ ውል ሲፈራረሙ፣ ባለሙያው ከአካዳሚ ዕውቀት በተጨማሪ፣ በቂ የሥራ ልምድ ያለው እና የግንባታ የጊዜ ቀመሩን አዘጋጅቶ በዝርዝር ማቅረብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡
🚧የግንባታ የጊዜ ቀመሩን በጋራ ማዘጋጀት
የግንባታ ቀመርን ከተለያዩ የግንባታ ቡድኖች ማለትም ከዕቃ አቅራቢዎች እና ተረካቢዎች፣ ከተለያዩ የግንባታ ባለሙያዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ሰብ ኮንትራክተሮች፣ ጋር እና ከዋናው ኮንትራክተር ጋር በጋራ እየተነጋገሩ ማዘጋጀት እና በጊዜ ቀመሩ ላይ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ የማይታዩ ችግሮችን ከግምት በማስገባት ተጨማሪ ጊዜ መመደብ አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው፡፡
🚧ፍላጎት እና አቅርቦትን በተገቢው መንገድ ማደራጀት
የግንባታ የጊዜ ቀመር ሲዘጋጅ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች አንዱ፣ የግንባታው ሂደት ሳይቋረጥ ለግንባታው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በተገቢው ጊዜ መቅረብ የሚችሉበትን አሠራር መዘርጋት ነው፡፡ ዕቃዎቹ ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ከሆኑ ከገንዘብ እና ከሂሳብ ተቋማት ጋር በሚኖረው ግንኙነት በመርከብ ጉዞ ከወደብ በማስገባት ሂደት ሊፈጠር የሚችል መስተጓጎልን ቀድሞ በመረዳት ቀደም ያለ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
🚧አስፈላጊ ፍላጎትን በሚገባ ማጤን
አንድ ኮንስትራክሽን በተያዘበት የጊዜ ገደብ እና በጀት ሥራው ከተጀመረ በኋላ ባለሀብቱንም ሆነ ኮንትራክተሩ ቀደም ብለው ካስቀመጡት መስፈርት እንዲያፈነግጡ የሚያደርጉ በርካታ አማራጮች መከሰታቸው አይቀሬ ነው፡፡
አንዳንዶቹ አማራጮች አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሲሆኑ፣ የተቀሩት ደግሞ የፕሮጀክቱን ብቃት እና ጥራት የበለጠ የሚያሳድጉ ናቸው፡፡ እነዚህ አማራጮች በመጡ እና ተግባር ላይ በዋሉ ቁጥር የፕሮጀክቱ ወጪ ይጨምራል፡፡
ከዚህ የተነሳ፣ የግንባታው የጊዜ ቀመርም ይዛባል፡፡
ከዚህ በመነሳት ባለሀብቱም ሆነ ኮንትራክተሩ እነዚህን አዳዲስ አማራጮች ከመጠቀማቸው በፊት ፕሮጀክቱ ቀደም ብሎ በተያዘለት መስፈርት ቢገነባ እና ቢጠናቀቅ የሚያስገኘውን ትርፍ አስፈላጊነቱን እና ፍላጎትን በማመጣጠን በተረጋጋ መንፈስ እና ጥናት ከውሳኔ ላይ መድረስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
⭐️የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤10👏2
👉ክፍት የስራ ቦታ
🚧Join the Team at WarkaLab Design PLC!
⏺We are looking for a precision-driven Architectural Technologist / Draftsperson to join our team.
⏺If you live and breathe technical drawings and thrive in a collaborative environment, we want to hear from you.
🚧The Role:
⏺Position: Architectural Technologist / Draftsperson / Architect
⏺Experience: 5–7 years of professional experience
⏺Salary: 17,000 Birr Net
📍Location: In-office (Monday – Friday | 8:30 AM – 5:30 PM)
⏺What We’re Looking For:
Software Mastery: You must be excellent in Autodesk Revit. High proficiency in AutoCAD is a major plus.
⏺Detail Obsessed: You spot the small errors others miss and take pride in clean, accurate sets.
⏺Deadline Driven: You understand the rhythm of a project and can manage your time to meet milestones.
⏺Team Player: You enjoy working in a team setting and communicating effectively with colleagues.
❇️The Process:
Selection will involve a timed technical exam to showcase your drafting speed and accuracy. A full job description will be provided to shortlisted candidates during the interview stage.
📩How to Apply
🏷Ready to build something great with us?
📧 Send your CV and application to: office.warkalab@gmail.com
@etconp

❤5
👉Job Vacancy
🚧Any one intrested in Office Engineer with 1-2 year experince and attractive salary
📞Call 0911625114

👍8❤2
👉የደባርቅ - ጃናሞራ መንገድ ግንባታ!
💫ቀደም ሲል በጸጥታና በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይቶ የነበረው ይህ ፕሮጀክት፣ አሁን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት ሌት ተቀን እየተሰራ ይገኛል።
🚧ለሥራው ስኬታማነትም የፌደራል መንግሥት 4.174 ቢሊዮን ብር በጀት መድቦ ክትትል እያደረገ ይገኛል።
@etconp
በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘውና 63 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የደባርቅ - ጃናሞራ መንገድ ግንባታ አሁን ላይ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል።
💫ቀደም ሲል በጸጥታና በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይቶ የነበረው ይህ ፕሮጀክት፣ አሁን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት ሌት ተቀን እየተሰራ ይገኛል።
ቀደም ሲል በድርብ አስፋልት (DBST) ሊሰራ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ የአካባቢውን የትራፊክ ፍሰትና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ግምት ውስጥ በማስገባት ወደ አስፋልት ኮንክሪት እንዲያድግ ተደርጓል።
🚧ለሥራው ስኬታማነትም የፌደራል መንግሥት 4.174 ቢሊዮን ብር በጀት መድቦ ክትትል እያደረገ ይገኛል።
መንገዱ ሲጠናቀቅ የ4 ሰዓቱን ጉዞ ወደ 1 ሰዓት ተኩል በማሳጠር የንግድና የማኅበራዊ ትስስሩን ያቀላጥፋል!
@etconp
❤8
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ቁ.3 ቄራ
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤3
በ2015 ዓ/ም የተጀመረውና ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀከት ግንባታ በቀጣዩ ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅና ለበረራ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ያህያ አዳነ (ኢ/ር) ለኢዜአ በሰጡት ቃል ገለጹ።
የግንባታ ሂደቱ 80 በመቶ መድረሱን እና የአስፓልት ንጣፍም መጀመሩን አሳውቀዋል።
@etconp
የግንባታ ሂደቱ 80 በመቶ መድረሱን እና የአስፓልት ንጣፍም መጀመሩን አሳውቀዋል።
@etconp
❤6
👉የማዘጋጃ ቤት ተግባርና ሀላፊነት ምንድን ነው?
💫What is the Duties & Responsibilities of Municipal House?
1. የማዘጋጃ ቤት ትርጉምና ዓላማ
ማዘጋጃ ቤት በከተማ ወይም በከተማዊ አካባቢ ውስጥ የህዝብን ፍላጎት በቀጥታ የሚያገለግል፣ የከተማ አስተዳደርን፣ እድገትንና ደህንነትን የሚያረጋግጥ መንግስታዊ ተቋም ነው። ዋና ዓላማው የከተማውን እድገት ማስተካከል፣ የህዝብን ኑሮ ሁኔታ ማሻሻል እና ተመጣጣኝ አገልግሎት መስጠት ነው።
2. የከተማ አስተዳደርና እቅድ ዝግጅት
2.1 የከተማ እድገት እቅድ
የከተማ የረጅም ጊዜና የአጭር ጊዜ እቅድ (Master Plan) ማዘጋጀት
⏺የመሬት አጠቃቀም (መኖሪያ፣ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ፣ አረንጓዴ ቦታ) መወሰን
⏺የከተማ ስፋት መቆጣጠርና የድንበር አስተዳደር
2.2 የፖሊሲና መመሪያ ማዘጋጀት
⏺የከተማ ደንቦችና መመሪያዎች ማውጣት
⏺የአገልግሎት መመሪያ ማዘጋጀትና ማስፈጸም
3. መሠረተ ልማት እና አገልግሎት
3.1 መንገድና ትራንስፖርት
⏺የከተማ መንገዶች መገንባትና መጠገን
⏺የእግረኞች መንገድና የብስክሌት መስመር
⏺የትራንስፖርት መደበኛነት መቆጣጠር
3.2 ውሃ፣ ፍሳሽና መብራት
⏺የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ማስፋፋት
⏺የፍሳሽ ስርዓት መገንባት
⏺የመንገድ መብራት መትከልና ጥገና
3.3 አረንጓዴ ልማት
⏺ፓርኮችና መዝናኛ ቦታዎች መገንባት
⏺ዛፍ መትከልና አካባቢ ማሻሻል
4. ንፅህናና አካባቢ ጥበቃ
4.1 የቆሻሻ አስተዳደር
⏺የቆሻሻ ሰብሳቢ፣ መለያየትና ማስወገድ
⏺የቆሻሻ መጣሪያ ቦታ ማዘጋጀት
4.2 የአካባቢ ጥበቃ
⏺የአየር፣ ውሃና መሬት ብክለት መከላከል
⏺ኢንዱስትሪያዊ ብክለት መቆጣጠር
5. የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር
⏺የግንባታ ፈቃድ መስጠት
⏺የግንባታ ደህንነት መቆጣጠር
⏺ሕገወጥ ግንባታ መከላከልና ማስወገድ
6. የገቢ ስብሰባና ፋይናንስ
⏺የንብረት ግብር፣ የንግድ ፈቃድ ክፍያ መሰብሰብ
⏺በጀት ማዘጋጀትና መቆጣጠር
⏺ገቢን ለከተማ ልማት መመደብ
7. ማህበራዊ አገልግሎት
⏺ገበያዎችና መደብሮች ማስተዳደር
⏺የቀብር ቦታ፣ የህዝብ መጸዳጃና የመታጠቢያ አገልግሎት
⏺ለአደጋ የተጋለጡ ዜጎች ድጋፍ ማድረግ
8. ህግ አስፈጻሚነትና ሰላም ጥበቃ
⏺የከተማ ደንቦች ማስፈጸም
⏺ሕገወጥ ንግድና ተግባር መቆጣጠር
⏺ህገወጥ የመሬት ወረራን መቆጣጠር
⏺የከተማ መመሪያና ደንቦች ማስፈጸም
⏺ሕገወጥ ተግባራትን መከላከል
⏺ከፖሊስና ከሌሎች ተቋማት ጋር መስራት
9. የህዝብ ተሳትፎና ግኝቶች
⏺የህዝብ አስተያየት መሰብሰብ
⏺ግልጽነትና ተጠያቂነት ማረጋገጥ
📜ማጠቃለያ፦
⏺ማዘጋጃ ቤት የከተማ ልብ ሲሆን ያለው ተግባር ብዙ እና ሰፊ ነው። ውጤታማ የሆነ ማዘጋጃ ቤት ንፁህ፣ የተደራጀ እና ለመኖር የተመቻቸ ከተማ ለመፍጠር ዋና ሚና ይጫወታል።

❤14
👉JOB VACANCY
💫Finishing forman
🚧ADAM Construction plc
📜Job Overview
⏺Salary Offer Negotiable
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 8
⚡️Deadline Date February 5, 2026
⭐️Job Summary
⏺oversees the final stages of construction, managing trades like painting, flooring, plastering, and joinery to ensure high-quality completion, on-time delivery, and budget adherence,
Inspect work to ensure it meets project specifications, building codes, and high-quality standards.
⏺responsible for daily site supervision, quality control & material management
Identify and resolve/report conflicts, errors, or deficiencies in the finishing process.
🔰Job Requirement
⏺Minimum Qualification: Diploma in Building Construction
⏺Work Experience: Work Experience: 8 years or more general experience in Building construction as a Forman and minimum of 6 years’ specific experience as Finishing Forman in high rise buildings
⏺Qty: Two
❇️Salary: Negotiable but Attractive
📍Duty Station: Derba (Derba Cement Factory
📩How to Apply
⏺Interested Applicants can send Their CV, Application Letter and non-Returnable copies of their Documents through the following Address within 7 Working days from the announcement.
📩Email: adamconstruction988@gmail.com
📍Contact Address: Bole Brass beside to Celavie café and Restaurant
📞Phone No: 0118688940

❤8👍2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
🏷ስራ አስኪያጅ
🚧Nisser 33 Housing Corporative Co.
⭐️ስራ አስኪያጅ
🎲Job Overview
⏺Salary Offer Negotiable
⏺Experience Level Senior
Total Years Experience 6
⚡️Deadline Date February 7, 2026
🌟Job Summary
⏺የማህበሩን አጠቃላይ የአስተዳደርና የኦፕሬሽን ስራዎች መመራት
⏺የቤትልማት ፕሮጀክቱን በገባነው ውል መሰረት መገንባቱን መከታተል፣ መቆጣጠር እና ማረጋገጥ
⏺አማካሪ መሃንዲሱ ያረጋገጠውን የክፍያ ሰርተፊኬት መከለስ እና ለሚመለከተው አካል ማስተላለፍ
⏺የሰራተኞችን አፈጻጸም መቆጣጠርና መመሪያ መስጠት
⏺የአመታዊና የወርሃዊ ዕቅዶች ማዘጋጀትና ለማህበሩ ተወካይ ማቅረብ እንዲሁም መፈጸም
⏺ከመንግስታዊእና የግል አካላት ጋር ግንኙነት ደብዳቤዎችን ጉዳዮችን መጻጻፍ/መለዋመጥ
⏺ስራን በተቀላጠፈና በአፋጣኝ ሁኔታ ከሚመለከተው አካላት ጋር በመነጋገር ማስኬድ
⏺የማህበሩንየገንዘብ፣ ንብረትና ሀብት በትክክል መቆጣጠር
⏺ለአመራርኮሚቴ፣ ለአባላት እና ለሚመለክተው አካል የስራ ሪፖርት ማቅረብ
📜Job Requirement
⏺የትምህርትና ልምድ መስፈርቶች: በሲቭል ምህንድስና/ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ቢያንስ ዲግሪ ያለው/ላት
🏷የስራ ልምድ:
⏺ቢያንስ 6 ዓመት እና ከዛ በላይ በህንጻ ግንባታ ስራ ላይ ልምድ ያለው/ላት በተመሳሳይ የስራ መስክ (በህንጻ ስራ አስኪያጅነት) ቢያንስ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት
⏺በህንጻ ኳንቲቲ ሰርቬየር/ኦፊስ መሃንዲስ ቢያንስ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ላት
⏺የአመራርና የውሳኔ ማስተዳደር ችሎታ ያለው/ላት
⏺በእንግሊዘኛ ቋንቋ የመነጋገርና የመጻፍ ችሎታ ያለው/ላት
⏺ታማኝነት፣ተጠያቂነትና የቡድን ስራን የመምራት ክህሎት ያለው/ላት
❇️ደመወዝ: በስምምነት፣ በልምድናብቃት መሰረት የሚወሰን
⏺የቅጥር አይነት: በኮንትራት የሙሉ ጊዜ
📩How to Apply
⏺የሚፈልጉ እጩዎች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በኢሜል አድራሻችን (Email: nisserhouse@gmail.com ) ላይ እስከ ጥር 30፣ 2018 ዓ.ም ድረስ እንዲያቀርቡ እንጋብዛለን።

❤18
FDRE-Procurement-Manual-Final-2018-NBGMS-1221.pdf
2.9 MB
73. የግንባታ ዘርፉ ስራ ግዥ ክፌያ አፆጻጸም - - - - - -
የመንግስት መ/ቤት የግንባታ ዘርፌ ስራ ግዥ ክፌያ የሚፆፀመው የግንባታውን የክንውን ዯረጃ መሰረት አዴርጎ እና የሚከተለውን አፈፃፀም ተከትል መሆን ይኖርበታሌ፡-
እንደ ስራው ውስብስብነት ሇዚህ ዓላማ ከተቀጠረ አማካሪ ወይም ከመ/ቤቱ መሃንዲስ በሚሰጥ የክፌያ የምስክር ወረቀት መነሻነት ብቻ ይሆናል፡፡
የክፌያ የምስክር ወረቀት እንዱሰጠው ከሥራ ተቋራጩ ጥያቄ በቀረበበት በ7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ የቁጥጥር ስራውን የሚያከናውነው አማካሪ ወይም የመ/ቤቱ መሃንዲስ የምርመራውን ሥራ ማጠናቀቅ ይኖርበታል፡፡
የክፌያ የምስክር ወረቀት በአማካሪው ወይም በመ/ቤቱ መሃንዲስ ተረጋግጦ ሲቀርብ መ/ቤቱ በ30 (ሰሊሳ) ቀናት ተገቢውን ክፉያውን ለሥራ ተቋራጩ መፈፀም አለበት፡፡
በክፌያ የምስክር ወረቀት መሰረት ከሚፈጸመው ከእያንዲንደ ክፌያ ላይ ለግንባታ ሥራው ጥራት ዋስትና እንዱሆን 7% (ሰባት በመቶ) በማያዣ መልክ ተቀንሶ ይያዘሌ፡፡ የግንባታ ስራው ሲጠናቀቅ እና ጊዜያዊ ርክክብ ሲደረግ በዚህ ንዐስ አንቀጽ ፉዯሌ ተራ /ሠ/ መሰረት ከሚያዘው ገንዘብ ሊይ 50% (ሃምሳ በመቶ) ለሥራ ተቋራጩ ይለቀቃል፡፡ ቀሪው 50% (ሃምሳ በመቶ) ጊዜያዊ ርክክብ ከተደረገበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት የጥገና ጊዜ ተይዞ የሚቆይ ሲሆን፣ የስራ ተቋራጩ በ12 ወራት የሚቆይ በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ ዋስትና ካቀረበ የተያዘው ገንዘብ ይለቀቅለታል፡፡
(the text is due to font problem , read page 133 for more.)
https://t.me/ETCONPWORK

Addis_Ababa_City_Administration_Building_Permit_and_Control_Authority.pdf
2.6 MB
ስራ ላይ ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር 127/2014.
Addis Ababa City Administration Building Permit and Control Authority Building Guidelines and Standards (Directive No. 127/2014).
https://t.me/ETCONPWORK
@etconp
Addis Ababa City Administration Building Permit and Control Authority Building Guidelines and Standards (Directive No. 127/2014).
https://t.me/ETCONPWORK
@etconp
❤8👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የሳግራዳ ፋሚሊያ የኢየሱስ ክርስቶስ ግንብ
📍ባርሴሎና ስፔን
🚧የኢየሱስ ክርስቶስ ግንብ ግንባታ፣ አራተኛው አግድም ክንፍ (ክንድ) በማረፉ ታላቅ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
ይህ መዋቅራዊ ስኬት ማዕከላዊው ግንብ በጋውዲ (Gaudí) እሳቤ ወደነበረው ውስብስብ ቅርጽ እንዲቃረብ አድርጎታል።
እነዚህን ግዙፍ አካላት ወደ ላይ የማንሳት ጥረት፣ የጥንታዊ ቅርሶች ጥበቃና የዘመናዊ ምህንድስና ጥበብ እንዴት በስምምነት እንደሚጣመሩ የሚያሳይ ነው።
የዚህ የስነ-ህንፃ እንቆቅልሽ የመጨረሻ አካል "አግነስ ዴይ" (Agnus Dei) የተሰኘውን የመስዋዕት በግ ቅርጽ የሚይዘው የላይኛው ክንፍ ይሆናል።
መስቀሉ ሙሉ በሙሉ ተገጥሞ ሲያልቅ፣ 17 ሜትር ከፍታ ያለው ሆኖ በባርሴሎና ከተማ ላይ እንደ ፋኖስ ያበራል።
የዚህ ቅዱስ ስፍራ እድገት፣ ጊዜ የማይሽረው ጥበብን በመላበስ የከተማዋን ገጽታ ዳግም መቅረጹን ቀጥሏል።

ADVERTISMENT