Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 13 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 13 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 12 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ሪፖርተር የካቲት 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6
ጨረታ

ሪፖርተር  የካቲት 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
👉JOB VACANCY

⏺Position Title: Jr. Architect
⏺Employer: Procon Construction PLC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Bole, Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: March, 06/2026

📜Job Summary

⏺We are seeking a creative and detail-oriented Junior Architect with a strong interest in interior design to join our construction team.

⏺The ideal candidate will support project delivery from concept through construction documentation, with a focus on interior space planning, visualization, and coordination.

🌟Key Responsibilities

▶️Prepare accurate 2D drawings, layouts, and construction documentation.
▶️Develop interior design concepts, space plans, and material selections in line with project requirements.
▶️Create high-quality 3D models and photorealistic renderings for presentations and client approvals.
▶️Assist in coordinating design details with senior architects, engineers, and site teams.
▶️Review drawings for accuracy, compliance, and constructability.
▶️Support project documentation, revisions, and design updates throughout the project lifecycle.

🎲Required Skills & Qualifications

⏺Bachelor’s degree in Architecture or related field.
⏺Minimum 3 years of relevant professional experience.
⏺Adequate knowledge of 2D drafting and construction documentation standards.
⏺Strong skills in 3D modeling and rendering.
⏺Proficiency in Revit, Archicad, 3ds Max, Lumion, and similar design software.
⏺Excellent eye for detail and strong interior space planning ability.
⏺Good communication and teamwork skills.

📩How to apply

⏺Please send your CV to
proconplc@gmail.com
ONLY with the subject line “Applying for Jr. Architect”

@etconp
❤5👍2
👉JOB VACANCY

⭐️Office Engineers - Bamacon Engineering PLC

📜Job Overview

⏺Salary Offer Attractive
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 5
⚡️Deadline Date February 24, 2026

📜Job Requirement

❇️Qualification: BSc In civil Engineering/Construction management

🎲Additional Skills & Work Experience: 5 years’& above experience in Building Projects
⏺Req. No: 3
⏺Salary: Attractive & Negotiable
📍Place of Work: Addis Ababa projects

📩How to Apply

⏺All interested applicants can apply by email or in person at BamaCon Engineering Plc. Head Office Building 3 rd Floor which is located Wollo Sefer in the back of Garad Mall.

⏺Applicants must submit their CV, application letter and Non-returnable document for the specified position at working hours from the date of announcement until 5 working days.

🔰If you have any question or need of further information you can contact by +251 115 57 91 63, bamaconplchr@gmail.com

@etconp
🙏4
👉ክፍት የስራ ቦታ ቅጥር

💫በ 0 ዓመት ለፍሬሽ ተመራቂዎች

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👍2
👉JOB VACANCY

⭐️ሲኒየር ቢሮ መሃንዲስ  

🎲ትራኮን
 
📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Senior
Total Years Experience 6

⚡️Deadline Date February 26, 2026

📜Job Requirement

⏺የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት ዘርፍ ቢ ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ በህንፃ ምህንድሰና ወይንም ተዛማች ትምህርት ከፍተኛ ዲፕሎማ

🏷የሥራ ልምድ: ከ 6 አመት በላይ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 3 አመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ/ች ከ 8 አመት በላይ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 4  አመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ/ች ቅድሚያ ሚያሰጥ መመዘኛ: የጨረታ ውድድር ሰነድ በማዘጋጀት ዋጋ በመሙላትና ተዛማች የቢሮ ስራዎች ላይ በጥሩ አመራር ጥራትና ፍጥነት ያከናነነ/ች እና ማስረጃ የሚያቀርብ

📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

📩How to Apply

⏺ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ ሶስት የሚገኘው ትራኮን ቡና ቦርድ  ዋና ምስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ  በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📞ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71

@etconp
❤9
👉ኢትዮጵያዊው መሀንዲስ ከዘንድሮ የአለማችን ምርጥ 15 የህንፃ ዲዛይነሮች አንዱ ሆነው ተመረጡ፡፡

💫አርክ ዴይሊ በየአመቱ በአለማችን ውስጥ የተገነቡ ህንፃዎችን በማወዳደር ሽልማት ይሰጣል፡፡

ይህ ተቋም ዘንድሮ ለ17ኛ ጊዜ ባዘጋጀው በዚህ ውድድር ከሺህ በላይ ፕሮጀክቶች ለውድድር ቀርበዋል፡፡

በኦንላይን በተከናወነው ምርጫ ላይ ከ100 በላይ አገራት ወደ200 ሺህ ያህል ሰዎች ድምፃቸውን ሰጥተዋል፡፡

ተቋሙ የውድድሩን ውጤት ዛሬ ይፋ ያደረገ ሲሆን በዚህ መሰረት ከ15ቱ የአመቱ ምርጥ የህንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል ኢትዮጵያዊው የምህንድስና ድርጅት አንዱ ሆኗል፡፡

15ቱ ፕሮጀክቶች የተመረጡት በየዘርፉ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ሲሆን ይህ ድርጅት ‹‹ቤስት አፕላይድ ፕሮዳክት›› በሚለው ዘርፍ አንደኛ ደረጃን ማግኘቱም ታውቋል፡፡

ለዚህ ሽልማት የበቃው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ሰለባዎች መታሰቢያ የተሰራው ዲዛይን ነው፡፡

ኢቲ 302 መታሰቢያ በሚል የተሰራውን ይህንን ዲዛይን ያዘጋጀው አለበል ደስታ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች የተሰኘው ድርጅት ነው፡፡

አርክ ዴይሊ ይህ ፕሮጀክት አሸናፊ የሆነበትን ምክንያት ሲገልፅ ‹‹የኢቲ 302 መታሰቢያ በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ 157 ሰዎች ትርጉም ያለው ክብር የሚሰጥና የበረራውን የመጨረሻ ሰአታት የሚተርክ ዲዛይን ነው›› ብሏል፡፡

Via ዘ ሐበሻ

@etconp
❤29🔥2
👉Job Vacancy

🚧Civil Engineer / Quantity Surveyor / Office Engineer

💫We are looking to hire a qualified and motivated Female Civil Engineer for office-based engineering work, including:

- Quantity surveying
- BOQ preparation
- Preparation of payment certificates
- Project planning and monitoring
- Technical and financial reporting
- Coordination and consolidation of multiple projects

📜Requirements:

- BSc in Civil Engineering or a related field
- Experience in quantity surveying, payment preparation, planning, and reporting
- Strong proficiency in MS Excel and AutoCAD
- Ability to manage and handle multiple projects efficiently
- Good organizational and communication skills

📍 Location: Adama 🕘 Type:Full-time

📩How to Apply:

⏺Interested candidates can send There CV To The Email tewodrosmesfin69@gmail.com

📞Phone: 0900796660

@etconp
❤9👍4
👉ለጠቅላላ እውቀት

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም?

የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ማጣመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል። ባሉበት ሆነው ደንበኛ የሆኑነትን የባንክ ሊንክ ብቻ በመጠቀም ያጣምሩ ፤ ጊዜና ገንዘብዎን ይቆጥቡ።

የባንኮቹን ማጣመሪያ ሊንክ ሁሉንም በአንድ ላይ: https://id.et/connect ያገኙታል።

ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ወይም 9779 ደውለው ያግኙን

ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et ወይም id.et

@etconp
❤6
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3
የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች በሰው ሰራሽ አስተውሎት AI ላይ ትልቅ ተስፋ ጥለዋል

የኮንስትራክሽን ዘርፍ በሰው ኃይል እጥረት እና በውስብስብ የሥራ ሂደቶች እየተፈተነ ባለበት በዚህ ወቅት፣ብዙ ኩባንያዎች መፍትሄ ለማግኘት ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ፊታቸውን እያዞሩ ነው።

ዋና ዋና ነጥቦች፦

1. የሰው ኃይል እጥረት መፍትሄ፦

እንደ "Associated Builders and Contractors" መረጃ ከሆነ የኮንስትራክሽን ዘርፉ በአሁኑ ወቅት ወደ 349 ሺህ የሚጠጉ ሠራተኞች እጥረት አለበት። የ AI ወኪሎች ይህንን ክፍተት ለመሙላትና ሠራተኞች በሌሉበት ወይም በቂ ባልሆኑበት ቦታ ሥራዎችን ለማቀላጠፍ እየረዱ ነው።

2. የ AI ወኪሎች ሚና፦

እነዚህ የ AI ሶፍትዌሮች ተራ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ብቻ አይደሉም፤ ይልቁንም እንደ ሰው በራሳቸው ውሳኔ ሰጥተው ስራዎችን የሚያከናውኑ ናቸው። ለምሳሌ፦

🔹የግንባታ እቃዎችን በራሳቸው ማዘዝ እና ክትትል ማድረግ፤

🔹የፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳዎችን ማስተካከል፤

🔹በኢሜይል እና በሌሎች የመገናኛ ዘዴዎች ከደንበኞችና ከአቅራቢዎች ጋር መነጋገር።

3. ውጤታማነትን መጨመር፦

AI ወኪሎች ሰራተኞች በቢሮ ውስጥ የሚያሳልፉትን አድካሚና ተደጋጋሚ ሥራዎች ስለሚረከቡ፣ የፕሮጀክት መሃንዲሶች ትኩረታቸውን በግንባታው ቦታ ላይ ብቻ እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል።

4. ተግዳሮቶች፦

ምንም እንኳን ቴክኖሎጂው ተስፋ ሰጪ ቢሆንም፣ የሳይበር ደህንነት ስጋቶች እና AI በራሱ የሚወስናቸው ውሳኔዎች ለሚፈጠር ስህተት "ተጠያቂው ማን ነው?" የሚሉ ጥያቄዎች አሁንም በዘርፉ ላይ ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛሉ።

የግንባታው ዘርፍ በባህላዊ አሠራር የሚታወቅ ቢሆንም፣ አሁን ግን የ AI ወኪሎችን በመጠቀም ሥራን ፈጣን፣ ርካሽ እና ውጤታማ ለማድረግ ትልቅ ርምጃ እየወሰደ ይገኛል።



@etconp
❤7👍2
👉ለኮንስትራክሽን ዘርፍ አስደሳች ዜና 🏗️🧱

💫የቤት መሥሪያ ጡብ ለማምረት የግድ እሳት መለኮስና ጭስ ማውጣት ቀረ! አዲስ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው "አረንጓዴ ጡብ" በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኗል። 🌍✨

🚧ይህ ጡብ ለምን ልዩ ሆነ?

✅ ከቆሻሻ የተሠራ፦ ጡቡ የሚመረተው ከድሮ ሕንፃዎች ፍርስራሽና ከተረፈ የግንባታ ቆሻሻ ነው። ♻️

✅ መተኮስ አያስፈልገውም፦ እንደ ተለመደው ጡብ በእሳት መተኮስ (Kiln-firing) ስለማይፈልግ የአየር ብክለትን ዜሮ ያደርጋል። 🚫🔥

✅ ለኪስ ተስማሚ፦ ግብዓቱ ከቆሻሻ ስለሚገኝና የማገዶ/የኤሌክትሪክ ወጪ ስለሌለው የግንባታ ዋጋን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። 💰📉

✅ ጠንካራና ዘላቂ፦ ምንም እንኳ ከቆሻሻ ቢሠራም፣ ጥንካሬው ከመደበኛው ጡብ የማይተናነስ መሆኑ በምርምር ተረጋግጧል። 💪

ይህ ቴክኖሎጂ ወደ እኛ ሀገር ቢመጣ ለቤት ግንባታ ዋጋ መርከስ ትልቅ መፍትሔ ይሆን ነበር።

እናንተስ ምን ትላላችሁ? አስተያየታችሁን በኮሜንት አጋሩን!

#ConstructionInnovation #GreenBuilding #EcoFriendly #Technology #Ethiopia #የህንፃግንባታ

@etconp
❤7👍6
ክፍት የሥራ ቦታ

የወጣበት ቀን የካቲት 13/2018 ዓ.ም

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3👍2
👉JOB VACANCY

🏷Contract & Project Admin Division Head - Sets General Trading Plc

📜Job Overview

⏺Salary Offer Negotiable
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 3
⚡️Deadline Date March 9, 2026

⭐️Job Requirement

⏺Qualification: BSC Degree in construction management, Civil Engineering, or related field

⏺Experience:3–7 years relevant experience.
Strong knowledge of contract law and administration.
Proficiency in Auto CAD and Microsoft Office project.
⏺Qtty: 1
⏺Salary: Negotiable based on candidate’s work Experiences and skills.

📍Place of Work: Addis Ababa

📩How to Apply

⏺Interested applicants can send their current CV & cover letter through e-mail nigussie.hr@setsgeneraltrading.com or in person at our office within 10 (ten) working days. For more information,  

📍Address:  Around Jakros Meta Beer area, near Enat Bank,

📞Telephone: 011 6 45 98 17/18

@etconp
❤11