Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.59K photos
56 videos
536 files
3.81K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

0904040477
0911016833
❤2👍1
👉የኮንክሪት መሰንጠቅ ዋና ዋና ምክንያቶች

✅የኮንክሪት መሰንጠቅ (Concrete Cracking) በሚከተሉት ዋና ምክንያቶች ይከሰታል፡-

1. የሙቀት ለውጥ ተጽዕኖ (Thermal Effects)

✅የሙቀት መለጠጥ (Thermal Expansion and Contraction): ኮንክሪት በሙቀት ሲሞቅ ይለጠጣል በቀዝቃዛ ሲሆን ደግሞ ይፈርጠኛል።
✅ይህ ሂደት በውስጡ ውጥረት ይፈጥራል እና ውጥረቱ የመሰንጠቅ አቅምን በሚበልጥበት ጊዜ ተሰንጥቆ ይቀጥቀጣል።
📌 የሙቀት ልዩነት (Temperature Differential): የኮንክሪት ንጣፍ አንድ ክፍል ሲሞቅ ሌላ ክፍል ቀዝቅዞ በሚቆይበት ጊዜ (ለምሳሌ የፀሐይ ብርሃን በሚያበራበት ጊዜ) የሙቀት ልዩነት ይፈጠራል። ይህም ውጥረትን ያመነጫል እና መሰንጠቅን ያስከትላል።

2. የማጠራቀሚያ ማጣት (Plastic Shrinkage)

✅ይህ ኮንክሪት ከተፈሰ በኋላ ገና አልተደለቀም (በፕላስቲክ ሁኔታ) በሚገኝበት ጊዜ የሚከሰት ነው።
✅ ፈጣን የውሃ ማጣት ምክንያት (በጣም ከፍተኛ ሙቀት፣ ደረቅ አየር ወይም ፈሳሽ ኮንክሪት) በኮንክሪት ላይ ወለል ላይ ተሰንጣቂ ቀዳዳዎችን (crazing) ይፈጥራል።

3. የማደር ሂደት ማጠራቀሚያ (Drying Shrinkage)

📌 ኮንክሪት እየደረቀ በሚሄድበት ጊዜ (ከተፈሰ ከሁለት ሳምንት በኋላ እና በረጅም ጊዜ) ውስጥ ያለው ውሃ ወደ አየር ይፈሳል።
✍️ ይህ ውሃ ማጣት የኮንክሪትን መጠን መቀነስ ያስከትላል። ይህ ማጠራቀሚያ በሚከሰትበት ጊዜ ከሚያገኘው ተዋጽኦ (ማለትም ከአጥር፣ ከምድር ወይም ከሌላ ኮንክሪት) ተገደዶ በሚቆይበት ጊዜ ውጥረት ይፈጠራል እና ተሰንጥቆ ይቀጥቀጣል።

4. ከመስመር በላይ ሸክም (Overloading)

✍️ ኮንክሪት ከሚችለው የሸክም አቅም (Design Load) በላይ ሲጫን ውጥረት ይፈጠራል እና መሰንጠቅን ያስከትላል።
✍️ይህ በንድፍ ስህተት፣ በማይታወቁ ሸክሞች ወይም በማያቋርጥ የድንጋይ መንከባለል (Fatigue) ምክንያት ሊከሰት ይችላል።

5. የታችኛው መሠረት ችግር (Subgrade Problem)

✍️ የኮንክሪት መሠረት (ለምሳሌ የመሬት ንጣፍ) አርጎ በማይቀመጥበት ጊዜ ወይም በውሃ ምክንያት መሰባበር በሚጀምርበት ጊዜ የኮንክሪቱ ድጋፍ ይቀየራል።
✍️ይህ ድጋፍ ለውጥ በኮንክሪት ውስጥ ተጨማሪ ውጥረት ያስከትላል እና መሰንጠቅን ያበረታታል።

6. የብረት ማጉላት (Corrosion of Reinforcement)

✍️ በኮንክሪት ውስጥ ያሉ የብረት አጻጻፎች (Rebar) በኬሚካዊ ሂደት (በብረት ማጉላት) ምክንያት መጠናቸው ሊቀይሩ ይችላል።
✍️ የተጠማቀረ ብረት መጠኑን ይጨምራል እና በዙሪያው ያለውን ኮንክሪት ወደ ውጭ ይጎትተዋል። ይህ ውጥረት ኮንክሪትን በማሰነጠቅ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።

7. የተፈጥሮ አደጋዎች ተጽዕኖ (Impact of Natural Calamities)

✍️ከፍተኛ የመሬት እንቅጥቅጥ፣ ጎርፍ ወይም ሌሎች ኃይለኛ የተፈጥሮ አደጋዎች በኮንክሪት ላይ በቀጥታ የሚጫኑ ኃይሎች ስለሆኑ መሰንጠቅን ያስከትላሉ።

8. የግንባታ ሂደት ስህተቶች (Construction Errors)

✍️ትክክል ያልሆነ ውሃ ሬሾ (High Water-Cement Ratio): ከፍተኛ ውሃ ሬሾ ኮንክሪትን ደካማ ያደርገዋል እና ማጠራቀሚያን ያሳድራል።
✍️በቂ ያልሆነ መለያየት (Insufficient Curing): ኮንክሪት በቂ ጊዜ ካልደረቀ ኃይሉ አይጨምርም እና በቀላሉ ሊመነጭ ይችላል።
✍️ ትክክል ያልሆነ መደበኛ ቦታ (Improper Joint Placement): የማጠፊያ መገጣጠሚያዎች (Control/Expansion Joints) በትክክል ካልተገኙ ኮንክሪት በሚፈልገው ቦታ ሳይሆን በዘፈቀደ ቦታ ሊመነጭ ይችላል።
✍️ በቂ ያልሆነ መለጠጥ (Insufficient Compaction): በኮንክሪት ውስጥ አየር ካለ ከፍተኛ ሙቀት ሲያጋጥመው ይሸተታል እና በውስጡ ባዶ ቦታዎችን (honeycombing) ይተዋል። ይህም ኃይሉን ይቀንሳል ።

Via Mekamu Mohammed

@etconp
❤6👍1
👉VACANCY ANNOUNCEMENT

💫Position Title: Senior Engineer and junior

•  Company: [Benmcon Construction]
•  Location: [Addis Abeba, ETHIOPIA]
•  Employment Type: Full-Time
•  Deadline for Application: [Date]

♦️About the Company

⏺Benmcon Construction is a leading construction and engineering company committed to delivering high-quality infrastructure and building projects. We are seeking a highly experienced and motivated Senior Engineer to join our team and support the successful execution of our projects.

🎲Position Summary

The Senior Engineer will be responsible for planning, supervising, and coordinating engineering and construction activities. The role requires strong technical expertise, leadership skills, and the ability to ensure projects are completed on time, within budget, and according to quality standards.

⭐️Key Responsibilities

•  Define the project scope, objectives and deliverables in collaboration with the client and other stakeholders.
•  Create a detailed construction schedule and a work breakdown structure that assigns tasks, deadlines and resources to the project team members and subcontractors.
•  Estimate the project costs and prepare a budget that covers materials, labor, equipment, permits and contingencies.
•  Negotiate contracts and agreements with vendors, suppliers, contractors and subcontractors, and ensure compliance with the terms and conditions.
•  Monitor and control the project progress, quality and performance, and report any issues, risks or changes to the client and senior management.
•  Ensure adherence to the safety and building codes, regulations and legal requirements, and obtain the necessary permits and approvals from the authorities.
•  Resolve any conflicts or disputes that may arise among the project team members, contractors, subcontractors or other parties involved in the project.
•  Evaluate the project outcomes and lessons learned, and provide feedback and Resolving any issues or disputes that may arise between subcontractors, clients, suppliers or other parties involved in the project.
•  Ensuring compliance with all relevant laws, regulations, codes and standards related to subcontracting.
•  Preparing and maintaining records, reports and documentation of subcontracting activities and transactions

📜Required Qualifications

•  Bachelor’s Degree in Civil Engineering or Cottom engineering (Master’s degree is an advantage).
•  Minimum 3-5 years of relevant experience in construction or engineering projects.
•  Professional license/registration (if applicable).
•  Strong knowledge of engineering standards, construction methods, and project management.
•  Proficiency in engineering software such as AutoCAD, Civil 3D, MS Project, or similar tools.
•  Excellent communication, leadership, and problem-solving skills.

❇️Required Skills

•  Project management and supervision
•  Technical design review
•  Construction planning and coordination
•  Strong analytical and decision-making ability
•  Team leadership and mentoring

📩How to Apply

•  Interested and qualified applicants are invited to submit their:
•  Updated CV
•  Cover letter
•  Copies of educational and professional certificates
•  Applications should be sent to: 0922782161 Telegram

⚡️Application Deadline: [April 1]

@etconp
❤13🥰1
👉በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ  አዋጅ አከራይ ዋጋ መጨመር ፣ ውሉን ማቋረጥ የሚችለው በምን አግባብ ነው?
             
በ2016 በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከወጡ አዋጆች አንዱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320 መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ አዋጅ ዋነኛ አላማው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ከጊዜ ወደጊዜ እየናረ እና በዜጎች ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ በመሆኑ እና የመኖሪያ ቤት አንገብጋቢ እና መሰረታዊ የመብት ጉዳይ እንደመሆኑ መንግስት የመኖሪያ ቤትን አቅርቦት ለማሟላት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን ይህን አዋጅ ማውጣት ማስፈለጉ እንደሆነ በህጉ ተመልክቷል፡፡

ይህ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ግልጽነት ፣ ተጠያቂነት ያለው እና የአከራዮችን እና ተከራዮችን ጥቅም እና መሰረታዊ መብቶች ሚዛን በጠበቀ መል ለማስተናገድ የሚያስችል የህግ ማእቀፍ አስፈላጊ በመሆኑ በፓርላማው ጸድቆ ወጥቷል፡፡  ,

1. የአዋጁ ተፈጻሚነት፡-

1.1. ይህ አዋጅ ተጠሪነታቸው ለክልል በሆኑ ከተሞች ፣ በአዲስ አበባ እና በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ላይ በሚፈጸም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላይ ተፈጻሚ ነው፡፡
1.2. በሆቴል ሪዞርት የእንግዳ ማረፊያ ለመኖሪያ የሚከራዩ ቤቶችን አስመልክቶ አዋጁ ተፈጻሚነት የለውም፡፡ (አንቀጽ 3)

2. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ዘመን፡-

2.1.  የመኖሪያ ቤት ኪራይ የውል ዘመን ከ2 አመት ሊያንስ አይችልም፡፡ (አንቀጽ 6)
2.2. የቤት ኪራይ ውል ዘመን ሳይጠናቀቅ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ወይም በአዋጁ ከተመለከተው ውጪ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይቻልም፡፡

2.3. ይህ አዋጅ ከመውታቱ በፊት በጽሁፍ የተደረገ የመኖሪየ ቤት ኪራይ ውል ዘመን በውሉ ላይ የተቀመጠው ዘመን ይሆናል፡፡ ስለሆነም አዋጁ ከመውጣቱ በፊት በተደረገ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ለ6 ወር ለ1 አመት ውል ዘመን የተደረገ ቢሆን ተከራይ ቤቱን ከ6 ወር  ወይም 1 አመቱ ውል ዘመን ማብቂያ በኋላ ቤቱን ለመልቀቅ ይገደዳል፡፡ ቤቱን የመልቀቅ ፍላጎት ከሌለው ደሞ በአከራዩ በሚሰጠው የኪራይ ውል ማሻሻያ ዋጋ ጭመራ መሰረት በቤቱ ተከራይነቱ ሊቀጥል ይችላል ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ከአዋጁ በፊት የተደረገ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል  የ2 አመቱ ገደብ አይመለከተውም፡፡

2.4. የአንድ ቤት ባለቤትነት በውርስ ፣ በሽያጭ፣ በእዳ ፣ ወይም በሌላ በማናቸውም ህጋዊ ምክንያት ለሌላ ወገን ከተላለፈ የመኖሪያ ቤት ኪራ ውሉ ቤቱ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ ለተከራዩ በሚሰጥ የ6 ወር ማስጠንቀቂያ ይቋረጣል፡፡
ነገር ግን  ቤቱ የተላለፈለት ገዢ ወይም ወራሽ ፈቃደኛ ከሆነ ተከራይ ቤቱን እንደተከራየው ሊቀጥል ይችላል፡፡
2.5. የቤቱ ባለቤትነት በስጦታ ከሆነ የተላለፈው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ዘመኑን አያቋርጥም፡፡ በስጦታ ቤቱን የተረከበው ሰው የቀድሞውን አከራይ ተክቶ በኪራይ ውሉ መሰረት የአከራይን መብቶችና ግዴታዎች ይሸከማል፡፡

3. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ፡-
3.1. የአንድ የሚከራይ ወይም የተከራየ ቤት የኪራይ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደው በአዋጁ መሰረት የተመዘገበው የኪራይ ውል ላይ ያለው የኪራይ ዋጋ ነው፡፡ (አንቀጽ 8)
3.2. ስለሆነም አከራይ ቤቱን ነባሩን ተከራይ አስወጥቶ ለአዲስ ተከራይ ቢያከራይም የማከራየ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደው በተመዘገበው ውል ላይ ያለው ዋጋ ነው፡፤
3.3. አከራይ ለነባር ተከራይ ወይም አዲስ ተከራይ በሚያከራየው ዋጋ ላይ ለውጥ ማድረግ የሚችለው  የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውልን እና ዋጋን እንዲቆጣጠር በክልል የሚሰየም አካል በአመት አንድ ጊዜ ነባራዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ከግምት በማስገባት ሊወስን የሚችለውን መኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ መሰረት በማድረግ  ብቻ ነው፡፡ (አንቀጽ 8(4))
3.4. በተጨማሪም ከላይ በተራ ቁጥር 3.4 በተገለጸው መልኩ በተቆጣጣሪው አካል ውሳኔ መነሻነት የኪራይ ዋጋ የውል ዘመኑ 2 አመት ባላለቀ የቤት ኪራይ ውል ዋጋ ላይ ጭማሪ ሲያደርግ ያደረገውን የኪራይ ዋጋ ማሻሻያ ለተቆጣጣሪው አካል ማሳወቅ በጽኁፍ ማሳወቅ አለበት፡፡

           በአጠቃላይ ከላይ በተጠቀሰው አዋጅ የመኖሪያ ቤት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ መሰረት አንድ የመኖሪያ ቤት አከራይ ቤቱን ሲያከራይ የሚያከራይበት የውል ዘመን እንዲሁም የኪራይ ዋጋ ለተዋዋይ ወገኖች ያልተተወ ይልቁንም በህግ የሚገዛ ነው፡፡
    አንድን የመኖሪያ ቤት ለማከራየት የሚቻለው ዝቅተኛ የውል ዘመን 2 አመት ሲሆን ከ2 አመት በፊት የኪራይ ዋጋን ማሻሻልም በአዋጁ ተከልክሏል፡፡ በልዩ ሁኔታ ተቆጣጣሪው አካል ፈቃድ ብቻ የኪራይ ውሉ ከዋጋ አንጻር ሊሻሻል ይችላል፡፡

@etconp
❤14
👉JOB VACANCY

💫Fresh Junior Civil Engineer

📩How to Apply 👇
(https://forms.gle/sNcV1Qd17aBMFtv96

🚧This vacancy is part of a joint recruitment initiative by Profound Engineering PLC and YAWIT Engineering PLC.

🔰We are committed to building a diverse and inclusive staff.

@etconp
❤10😢1
👉የህንጻ ግንባታ ላይ የሚታዩ ችግሮች/Defects in Building Construction/

➡️የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ለሚታዩ ችግሮች ዋና ዋና የመከሰቻ ምክንያቶች:
/Major Causes of defects in construction/

🌟1ኛ.ጥራታቸውን ያልጠበቁ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም

*⃣ከአመራረት፣ ከአያያዝ ችግር ወይም የአገልግሎት ጊዜያቸው በማለፉ ምክንያት ጥራታቸው የጎደለ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም በግንባታ ስራው ላይ የተለያዩ ከቀላል እስከ አደገኛ ችግር የሚያመጣ ይሆናል።

🌟2ኛ.ቸልተኝነት ወይም ደካማ የስራ ቁጥጥር

*⃣ሁሉም ነገር በተሟላበት ሁኔታ የተቆጣጣሪ ባለሞያዎች ለስራ ቁጥጥሩ ካላቸው ደካማ አቀራረብ የተነሳ በታችኛው የሰው ሃይል የተሰሩ ስህተቶችን በጊዜው ማረም ሳይቻል ቀርቶ በሂደት ችግሮቹ ስር ሰደው እስከ የከፋ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ይሆናል።

🌟3ኛ. ከባለሞያዎች የብቃት/ልምድ ማነስ ምክንያት ችግሮች ይከሰታሉ።

*⃣በተወሰነ መጠን ስልጠና ካላቸው ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ ስልጠና ያላቸው ባለሞያዎች ስራን የመረዳት አቅማቸው ደካማ ከመሆኑ ወይም ከሚሰሩት ስራ ጋር ተዛማጅ የሆነ በቂ የሆነ የስራ ልምድ የሌላቸው ሲሆንና ስራን በነሲብ/በግምት በመስራት ምክንያት ስህተቶች ሊከሰቱ ይችላሉ።

🌟4ኛ. ከዲዛይን ስህተት

*⃣ስህተት ያለበትን ዲዛይን አስቀድሞ በሚገባ ሳይታይና ጥያቄ ሳይቀርብበትና ማስተካከያ ሳይደረጋበት /Without Clarification and design Modification/ወደ ስራ ትግበራ መግባት ስራው ከጠናቀቀ በኋላ የእርምት ርምጃ መውሰድ ባብዛኛው አዳጋች ስለሚሆን በሂደት አደገኛ ችግር ያመጣል።

🌟5ኛ. ለስራ ምቹ ባልሆነ የአየር ጠባይ መስራት

*⃣አንድአንድ የግንባታ ስራዎችን ለማከናወን የተመቸ የአየር ጸባይን መጠበቅ ግድ የሚሆንበት አስተዳጅ ምክንያቶች አሉ።

▶️ለምሳሌ ዝናብ እየዘነበ የኮንክሪት ሙሊት ስራን ማከናወን በተለይ እንደ የወለል ስላብ ፣ደረጃና ራምፕ ያሉ horizontal structural members /በቀጣይ ክፍሎች የምንመለከታቸው/የተለያዩ የኮንክሪት ችግሮችን ያመጣሉ።

🌟6ኛ. ማጭበርበር

*⃣ላልተገባ ጥቅም ሲባል በባለሞያዎች፣በተቋራጮች፣ወይም በተቆጣጣሪ ባለሞያዎች አሻጥር ጥራታቸው የጎደለ የግንባታ ግብዓቶችን በመጠቀም፣ ወይም ከተቀመጠ የስራ ጥራት ደረጃ ልክ/Standard/ በታች  ስራው እንዲሰራ ማድረግ በቀጣይ ችግሮች እንዲከሰት የሚያደርግ ይሆናል።

▶️ለምሳሌ: ከደረጃ በታች የሆነ የሙሊት አፈርን ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ሲባል ስራ ላይ እንዲውል መፍቀድ ቀጣይ የህንጻው አጠቃላይ ደህንነት ላይ የሚያመጣውን ችግር መገመት አይከብድም።

🌟7ኛ. ከተፈቀደው በላይ የሚመጣ ጫና

*⃣ህንጻው ሊቋቋም ከሚችለው ጫና መጠን/Design loads/ በላይ ህንጻው ላይ የሚመጡ ተፈጥሮአዊ ወይም ሰው ሰራሽ ጫናዎች የህንጻው ደህንነት ላይ እስከ ከፋ ችግሮችን ሊያመጡ ይችላሉ።

@etconp
❤11
👉JOB VACANCY

⏺Architect
⏺Structural Engineer
⏺Sanitary Engineer
⏺Office Engineer
⏺Resident Engineer

📩HOW TO APPLY

🔰Only those applicants who fulfill the requirements can send their CVs & Testimonies by:Email to: consultancyspring@gmail.com up to March 20, 2026

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2🔥1