Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.58K photos
56 videos
536 files
3.8K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በ8ኛው ዙር በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛ ዙር በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶች ጨረታ ከ1ኛ እስከ 3ኛ የወጡ አሸናፊ ተጫራቾች ውጤት ይፍ ሆነ ::

በመሆኑም በ8ኛው ዙር በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የተገነቡ እና በ2ኛ ዙር በካፒታል ፕሮጀክት የተገነቡ ንግድ ቤቶች ጨረታ የተወዳደራችሁ እና በወጣው የተጫራቾች ውጤት ቅሬታ ያላችሁ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ባምቢስ ከግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 12ኛ ፎቅ በሚገኝው ቢሮ በመገኘት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ከወዲሁ ያሳውቃል።

@etconp
❤4👍1
👉በላስ ቬጋስ እየተካሄደ ባለው የኮንስትራክሽን ኤክስፖ እና ኤግዚቢሽን ላይ በይፋ የቀረበው አዲሱ የ XCMG PRO Series፣ በሰው እና በማሽን መካከል ባለው መስተጋብር ላይ ትልቅ እመርታ አሳይቷል።

🏷ይህ የ PRO ተከታታይ ማሽነሪ፣ ዘመናዊ መስተጋብርን እና የቁጥጥር ቴክኖሎጂዎችን በማቀናጀት፣ እንደ ፍላጎት የሚስተካከሉ መለኪያዎች፣ በምስል የሚታዩ መገናኛዎች (interfaces) እና ራሱን በራሱ የመመርመር (self-diagnostics) ብቃትን አካቷል።

⏺ይህም ውስብስብ ስራዎችን ወደ ግልጽ እና ትክክለኛ ቁጥጥር ይለውጣቸዋል።

❇️የወደፊቱን የሥራ ቦታ ብቃት ከ XCMG ጋር በቡዝ ቁጥር F33005 ይለማመዱ።

@etconp
❤4
👉Job Vacancy

🚧Ethiopian Engineering Corporation invites interested and qualified candidates for the following position.

⭐️Position 1: Design Coordinator (Bridge Structure Engineer) - Projects (Vacancy Code-Design 007/2026)

📜Education: Bachelor of Science Degree in Architecture, Civil Engineering, or related field of study.

🎲Experience: 5 years and above, experience in which 1 year in a senior position in Highway/Road Projects

⚡️Deadline: March 20, 2026

📩Apply Here👇

https://lnkd.in/dCzc-iVt

@etconp
❤7
ለገሃር አካባቢ ከፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት ጀርባ በመገንባት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ (ECX) ባለ 36 ፎቅ ሕንፃ የግንባታ ሂደት እዚህ ደርሷል።

ይህ ግዙፍ የቢሮ እና የገበያ መሠረተ-ልማት ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ምርት ገበያው የጀመረውን የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ይበልጥ ለማሳለጥና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱን ለማረጋገጥ ትልቅ አቅም ይፈጥራል ተብሎ እምነት ተጥሎበታል።

@etconp
❤10