Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.83K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉Scholarship Tip

AYUSH Scholarship Scheme 2026–27 is now open!

Eligible students in Ethiopia are invited to apply for fully funded AYUSH scholarships offered by the Indian Council for Cultural Relations (ICCR). This is a great opportunity to pursue studies in traditional systems of medicine in India, including Ayurveda, Yoga, Unani, Siddha, and Homeopathy.

📚 Explore world-class education while experiencing India’s rich cultural heritage.

🗓 Deadline: 15 May 2026



via India in Ethiopia

@etconp
❤4
👉Job Vacancy 🏗️

🚧Pentagon General Construction PLC

⏺Position: Civil Engineer/Surveyor

🏷Requirements:

- BSc in Civil Engineering, CoTM, or Surveying 🎓
- Min. 2 years road construction experience 🛣️
- Proficiency in Afan Oromo (Mandatory) 🗣️
- Location: Bale Roba 📍

Apply By: April 27, 2026 📅
Submit CV via:
Telegram: @Hundestyle
Phone: 0922223630 📱
Email: hunde834@gmail.com 📧

@etconp
🤣3❤2👍1
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⭐️ባቺንግ ፕላንት ኦፐሬተር/ሜካኒክ

📍Addis Ababa

🎲ቲቪቲ ሌቭል 1 በሜካኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

📜ዋና ዋና ኃላፊነቶች

- የኮንክሪት ማምረቻ ማሽኑን (Plant) ማንቀሳቀስ፦ ሙሉውን የኮንክሪት ማምረቻ ሂደት በባለሙያ መምራት እና መቆጣጠር
- ትክክለኛውን የውህድ ዲዛይን (Mix Design) መከተል፦ እንደ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ውሃ ያሉ ግብዓቶችን በትክክል በመመዘን እና በማቀላቀል ትክክለኛው የጥራት ደረጃ መጠበቁን ማረጋገጥ
- የማቀላቀሉን ሂደት መከታተል፦ ግብዓቶቹ በማሽኑ ውስጥ ሲቀላቀሉ ሂደቱ ያለምንም እንከን እየተከናወነ መሆኑን በቅርበት መከታተል
- የጥራት ፍተሻ ማካሄድ፦ በእያንዳንዱ ዙር የሚመረተው ኮንክሪት የሚፈለገውን ጥራት፣ ጥንካሬ እና ይዘት ማሟላቱን ለማረጋገጥ ምርመራ ማድረግ።
- የማምረቻ መሣሪያዎችን በአግባቡ መያዝ

⏺Quanitity Required: 5

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years

⚡️Deadline: April 26, 2026

📩How To Apply👇

https://t.me/Nardy1321

⏺ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

@etconp
❤2👍2
💫ሳይት መሃንዲስ 🏗️

⭐️እውቀት ኃይሉ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ

🔰Job Overview

⏺Salary Offer Negotiable 💰
⏺Experience Level Senior 👷
⏺Total Years Experience 6
⚡️Deadline Date April 26, 2026

🎲Job Requirement

⏺የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል እንጂነሪነግ/ ኮንስትራክሽን ቴክኖለጂ ማነጅመንት

🎓የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሳይት እነጂነርነት የሰራ

⏺ብዛት: 2

⏺ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

📍የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት አዲስ አበባ

📩How to Apply

⏺የምዝገባው ጊዜ፣ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀን እና ሰዓት ጠዋት ከ2፡.30 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 እስከ 11፡00 ባለው ጊዜ፣
የምዝገባ ቦታ አዲስ አበባ ሲኤምሲ አዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር ወይም ኖህ ሪል ስቴት ጀርባ ፖሊስ ጣቢያው አጠገብ፡፡

📞ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0925090242/0983117131/0913161362 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

እውቀት ኃይሉ ሕንፃ ስራ ተቋራጭ

@etconp
❤6
👉JOB VACANCY

🏷Planning Engineer (High-Rise Project)

💫atta trading plc

🚧Addis Ababa

🎲Bachelor’s Degree in Civil Engineering, Construction Management, or with related field of study with relevant work experience.

📜Duties and Responsibilities

- Develop comprehensive baseline master schedules for high-rise construction projects using Primavera P6 and Microsoft Project
- Operate from the site office as the central point for project scheduling, monitoring, and progress tracking
- Liaise with multidisciplinary teams (Civil, MEP, QA/QC, Procurement) to obtain accurate and up-to-date project data
- Monitor project performance against the baseline schedule, identifying deviations, delays, and critical path impacts

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #5_years

⚡️Deadline: April 27, 2026

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line: Planning Engineer (High-Rise Project)

@etconp
❤6👍2
የፌሮ ጨረታ

@etconp
❤5
👉የኃይሌ ሆቴሎች ግስጋሴ ደብረ ብርሃን ደረሰ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ንጉስ የሆነው ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ፣ በሆቴልና ሪዞርት ኢንዱስትሪ ያለውን ተደራሽነት ይበልጥ እያሰፋ ይገኛል።

11ኛ መዳረሻው የሆነውና በደማቋ የኢንዱስትሪ ከተማ ደብረ ብርሃን የተገነባው ኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት ግንባታው ተጠናቆ በዚህ ሳምንት በደመቀ ሁኔታ ይመረቃል።

ይህ አዲስ ሆቴል በአካባቢው ያለውን የቱሪስትና የንግድ መንገደኞች ፍሰት ከማሳለጡ ባለፈ፣ ለበርካታ የአካባቢው ወጣቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።

በታማኝ መስተንግዶውና በዘመናዊ አገልግሎቱ የሚታወቀው የኃይሌ ሆቴሎች ግሩፕ፣ የደብረ ብርሃኑን ቅርንጫፍ ሲከፍት የከተማዋን ቀዝቃዛ አየር የሚመጥን ሞቅ ያለ አቀባበል ይዞ እንደሚመጣ አሳውቋል።

"ኃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች" በ2010 እ.ኤ.አ በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያውን ባለ 4 ኮከብ ሆቴል በመክፈት ነበር የኢንዱስትሪውን ጉዞ የጀመረው።

በአሁኑ ወቅት በአዳማ፣ አርባ ምንጭ፣ ጎንደር፣ ዝዋይ (ባቱ)፣ ጅማ፣ ወላይታ ሶዶ እና አዲስ አበባ (ኃይሌ ግራንድ) ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ግዙፍ ኢንቨስትመንቶችን በማንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።

ግሩፑ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የሆቴሎቹን ቁጥር 20 ለማድረስ እቅድ የያዘ ሲሆን፣ አሁን የሚመረቀው የደብረ ብርሃኑ ሆቴል ለዚህ ራዕይ መሳካት ትልቅ ምዕራፍ ነው።

ማስታወሻ፦የድሬዳዋው ሀይሌ ሪዞርት ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ሲሆን ሐረር ላይ 8ሺህ ካሬሜትር ቦታ ተረክቦ ግንባታ ለመጀመር እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።

@etconp
❤10👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 14  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ሚያዝያ 13  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ሪፖርተር ሚያዝያ 14  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

ሪፖርተር  ሚያዝያ 14  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
👉JOB VACANCY

💫YONAB CONSTRUCTION is hiring

🎲Project Coordinator, Construction Engineer, IT Administrator, Plant Operators, and Drivers

📅 Deadline: Within 10 working days of the announcement.

📋 Requirements: Specific degrees and experience per role.

📍 How to Apply: Submit original documents and copies at the Head Office or via Telegram @YONAB_HR

@etconp
👍3❤1
👉የአሜሪካ ኩባንያዎችን ቀልብ የሳበው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ

ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የላቀ ተወዳዳሪ የሚያደርጋትና የሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ ስኬትን የሚያበስረው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታን መንግሥት በራሱ አቅም እውን ለማድረግ በቁርጠኝነት ወደ ተግባር ገብቷል።

ከ10 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ወጪ የሚጠይቀው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የውጭ ብድርን ብቻ ከመጠበቅ ይልቅ ለአሥር ዓመታት ጥናት ሲደረግበት የቆየውንና ውጤታማነቱ የተረጋገጠውን ይህን ታላቅ ፕሮጀክት በራሱ አቅም ግንባታውን መጀመሩ ይታወቃል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የፕሮጀክቱ ስልታዊ ጠቀሜታና ተስፋ ሰጭነት የአሜሪካ ግዙፍ ኩባንያዎችን ቀልብ የሳበ ሲሆን ሰሞኑን በአሜሪካ በተካሄደው የፋይናንስ ሮድሾው መድረክ ላይ የአሜሪካ ኩባንያዎች በምህንድስና፣ በቴክኖሎጂ እና በደህንነት ዘርፎች በፕሮጀክቱ ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ መጀመር ኢትዮጵያ ለታላላቅ ፕሮጀክቶች ያላትን ቁርጠኝነትና በራስ የመቆም አቅሟን የምታሳይበት አዲስ ምዕራፍ ሆኖ ለአፍሪካ ተምሳሌትነቷን የሚያረጋግጥ ነው።

@etconp
❤14👍1
👉JOB VACANCY

🏷Construction Foreman

atta trading plc

Addis Ababa

Diploma in Electrical Engineering or with related field of study with relevant work experience

Duties and Responsibilities

- Supervise, coordinate, and monitor all electrical installation works, including high-voltage systems, power distribution, lighting systems, and low-voltage systems (BMS, IT, FAPA)
- Ensure all works are executed in strict compliance with approved drawings, technical specifications, and relevant electrical and safety codes
- Lead, manage, and oversee electrical subcontractors, technicians, and labor teams to ensure daily targets and milestones are achieved
- Conduct routine site inspections and quality checks before work progression to subsequent stages

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #15_years

Deadline: April 30, 2026

How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line: Construction Foreman (Electrical Focus)

Note: The role primarily focuses on electrical systems and also applicants must clearly demonstrate relevant project experience in their CV

@etconp
❤7
👉በድሮውና በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት የግንባታ የግዢ አፈፃፀም መመሪያ ላይ የተደረጉ ዋና ዋና ማሻሻያዎች በጥልቀት እንደሚከተለው አዘጋጅቼ አቀርብላቹዋለሁ።

1. በሪቴንሽን (Retention) ላይ የተደረገ ማሻሻያ
በቀድሞው አሰራር ሪቴንሽን በተለምዶ 5% የሚታወቅ ሲሆን፣ በአዲሱ የግዢ አፈፃፀም ስር 7% ተደንግጓል። ይህም በክፍያ አፈፃፀም የተመለከተው Section 73 (Payment Procedure) ስር ተጠቅሷል።

ከዚህ በተጨማሪ፣ ሪቴንሽን ክፍያ መለቀቅ (release) በ50%-50% ስርዓት ተደንግጓል፤ 50% በTemporary/Provisional Acceptance
50% ከ12 ወር Defect Liability Period በኋላ
ይህ ከቀድሞ አሰራር የበለጠ ግልፅነትና የህግ መሠረት ያለው ማሻሻያ ነው።

2. በክፍያ አፈፃፀም (Payment Procedure) ላይ የተደረገ ማሻሻያ
ቀድሞ የክፍያ ጊዜ ገደብ ግልፅ ያልነበረ ሲሆን፣ በአዲሱ ሥርዓት Section 73 መሠረት፦
IPC በ7 የስራ ቀናት ውስጥ መሰጠት አለበት
ክፍያ በ30 ቀናት ውስጥ መፈፀም አለበት

ይህ የtime-bound payment system በማስገባት የክፍያ መዘግየትን ለመቀነስ የተደረገ ትልቅ ማሻሻያ ነው።

3. በVariation እና Additional Works ላይ የተደረገ ማሻሻያ
በቀድሞው ሥርዓት variation በብዙ ጊዜ ያለ ግልፅ ገደብ ሊፈጸም ይችል ነበር።

አዲሱ ሥርዓት ግን Additional Works ከOriginal Contract Value 30% መብለጥ አይችልም ብሎ ገደብ አስቀምጧል።

ይህ የvariation abuse ለመከላከል የተደረገ ትልቅ ማሻሻያ ነው።

ይቀጥላል ...

@etconp
❤15👍7
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉በድሮውና በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት የግንባታ የግዢ አፈፃፀም መመሪያ ላይ የተደረጉ ዋና ዋና ማሻሻያዎች በጥልቀት እንደሚከተለው አዘጋጅቼ አቀርብላቹዋለሁ። 1. በሪቴንሽን (Retention) ላይ የተደረገ ማሻሻያ በቀድሞው አሰራር ሪቴንሽን በተለምዶ 5% የሚታወቅ ሲሆን፣ በአዲሱ የግዢ አፈፃፀም ስር 7% ተደንግጓል። ይህም በክፍያ አፈፃፀም የተመለከተው Section 73 (Payment Procedure)…
4. በPrice Adjustment (Escalation) ላይ የተደረገ ማሻሻያ
በአዲሱ አፈፃፀም Price Adjustment በformula-based system እንዲሰራ ተደርጓል።
እንዲሁም Maximum 25% Contract Value Cap ተቀምጧል።

ይህ uncontrolled escalation ለመቆጣጠር የተደረገ ዋና ማሻሻያ ነው።

5. በConsultant Liability ላይ የተደረገ ማሻሻያ በአዲሱ ሥርዓት BOQ/Design Error 15% በላይ ከሆነ liability trigger ይፈጠራል።

ይህ በቀድሞ አሰራር በደካማ ሁኔታ የነበረውን consultant accountability ያጠናክራል።

6. በContract Administration ላይ የተደረገ ማሻሻያ
Section 56–74 የውል አስተዳደርን በተደራጀ መልኩ ያቀርባል።

ይህ የሚያካትተው:
Performance Security
Advance Payment
Payment Settlement
Liquidated Damages
Contract Termination
Dispute Resolution
Contract Closure

ይህ fragmented system ከነበረው ወደ integrated lifecycle system የተደረገ ማሻሻያ ነው።

መደምደሚያ

በአጠቃላይ ዋና ዋና ማሻሻያዎች:
➣ Retention 5% → 7% (Section 73)
➣ Payment deadline 7 ቀን IPC / 30 ቀን payment (Section 73)
➣ Variation cap 30%
➣ Escalation cap 25%
➣ Consultant liability trigger 15%
➣ Contract Administration (Section 56–74) ተጠናክሯል

@etconp
❤6🙏6👍3
👉JOB VACANCY

⭐️Bid / Tender Preparation Engineer

🏷hookkoo electromechanical engineering and electronic plc

📍Addis Ababa

🎲Bachelor's Degree in Civil Engineering, Hydraulic Engineering or with related field of study with relevant work experience.

📜Duties and Responsibilities

- Prepare EOI, RFP, RFQ, and tender documents
- Analyze TOR and client requirements
- Develop technical proposals (methodology, work plan, staffing, schedule)
- Prepare BOQ, cost estimates, and financial proposals
- Review drawings, specifications, and contract documents
- Ensure compliance with procurement procedures and standards
- Coordinate with engineers (civil, electrical, hydraulic, etc.)
- Compile and submit complete bid documents (soft & hard copy)

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #2_years

Deadline: May 2, 2026

📩How To Apply: Submit your application, CV and cover letter along with supporting documents via email: hookkoodjib@gmail.com

@etconp
❤8
👉JOB VACANCY

🚧Quantity Surveyor

🎲Atta Trading Plc

📍Addis Ababa

🔰Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Management, or with related field of study with relevant work experience

- Prepare detailed cost estimates, budgets, and Bills of Quantities (BOQ) for various phases of high-rise construction projects.
- Conduct feasibility studies and cost analysis during project planning stages.
- Monitor project expenditures and track costs against approved budgets.
- Identify, analyze, and report cost variations and financial risks to the Project Manager.
- Administer construction contracts in accordance with agreed terms and conditions.
- Manage variations, claims, and change orders, ensuring proper documentation and valuation.

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #8_years

Deadline: April 24, 2026

How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line  "Quantity Surveyor”

Note: Priority will be given to candidates with proven high-rise project experience.

@etconp
👍5❤4😢2
#ADVERTISEMENT

Twenty Seven Waterproofing Construction Materials & Chemicals

🏗️ ለሁሉም ዓይነት የግንባታ ስራዎች (Building, Finishing, Maintenance) የሚያስፈልጉ ጥራታቸውን የጠበቁ የConstruction Chemicals እና እቃዎች በአንድ ቦታ በሙሉ አገልግሎት!

🔹 የምናቀርባቸው የታወቁ ብራንዶች:
            ►Sika 🎖
            ►MC (MC-Bauchemie)
            ►Darma
            ►Simentek
🔹 የምናቀርባቸው እቃዎች:
Membrane
Sealant
Silicone
Waterproof
     -Acrylic
     -Cementicious
     -Membrane
Tile Adhesives & Tile Filler Materials
Grouts Tile
Concrete Admixtures
   -Plasticizers
   -Accelerators,
   - Retarders
Repair & Strengthening Products
Protective Coatings
Bonding Agents
Crack Repair Solutions

እና ሌሎች ብዙ ዘመናዊ የግንባታ መፍትሄዎች
Contractors
Builders
Engineers
የግል ቤት ሰሪዎች
Proforma & Direct Sale

        ✅ ተመጣጣኝ ዋጋ
        ✅ ሙያዊ ምክር እና የቴክኒክ ድጋፍ
        ✅ ለብዛት ግዥ በቂ አቅርቦት
        ✅ ፈጣን አገልግሎት እና ታማኝነት

📦 ለፕሮጀክት አቅርቦት ዝግጁ ነን!
📞 +251929616411/+251940362640
📍 Jackros

To join our Telegram channel 👇
https://t.me/twentysevenwaterproofing
❤8