Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.85K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉The process of building layout and corner setting is one of the most critical steps before actual construction begins.

💫It ensures that the foundation is positioned accurately, square, and aligned with the design plan.

🚧Here’s a detailed breakdown:

🔹 What is Set-Out?

⏺Set-out is the act of transferring the building plan from paper to the ground. It marks the exact position of walls, corners, and foundation lines so that construction follows the intended design.

🔹 Tools & Materials

- Profiles (batter boards) – wooden boards fixed outside the foundation line to hold string lines.
- String lines – stretched tightly to mark boundaries.
- Measuring tape – for precise dimensions.
- Pegs – to fix positions in the ground.
- Hammer and shovel – for fixing and digging.

🔹 Corner Setting Methods

- The 3-4-5 method (based on Pythagoras theorem) is used to ensure perfect right angles.
- Multiples of 3-4-5 (like 6-8-10 or 30-40-50 cm) can be applied for larger or smaller layouts.
- Diagonals must be equal to confirm the rectangle is square.

🔹 Accuracy Tips

- Keep string lines tight and level.
- Ensure profiles are at least 150 mm outside the foundation line.
- Double-check all measurements before fixing.
- Always check diagonals before finalizing.

🔹 Importance
Accurate set-out guarantees:

- Structural safety
- Proper alignment of walls and columns
- Avoidance of costly errors during construction

🔹 Motto

Accuracy today, safety tomorrow, strong forever. Plan well, build well.

@etconp
❤8👍4
በጃፓን የሚታየው አዲስ የከተማ መሰረተ ልማት እቅድ፣ ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው—በተለይም ለሴቶች—ምን ያህል ምቹና ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆን እንዳለባቸው የሚያሳይ አዲስ የዲዛይን እይታ ይዞ ብቅ ብሏል፤

በሰዎች በሚጨናነቁና በፈጣን የከተማ ሕይወት በሚታወቁ የጃፓን ዲስትሪክቶች ውስጥ፣ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁና ለሴቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ አነስተኛ የማረፊያ ፖዶች (Women-only Rest Pods) መተግበር ጀምረዋል፤

እነዚህ ጥቃቅን ክፍሎች በዋነኝነት ተለይተው የተገነቡት በባቡር ጣቢያዎችና በንግድ ማዕከላት አካባቢ ሲሆን፣ በተለይ በምሽት ረጅም የጉዞ መስመር ለሚያቋርጡ ወይም ባልታሰበ ምክንያት ለሚዘገዩ ሴቶች አስተማማኝና አስተማማኝ መጠለያ ሆነዋል፤

በውስጣቸውም ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ በር፣ ለስላሳ መብራቶች፣ የስልክ መሙያ መስመሮችና ለስላሳ መቀመጫዎች የተገጠሙላቸው በመሆኑ፣ ነዋሪዎች ሙሉ የሆቴል አልጋ ሳይፈልጉ ለጥቂት ደቂቃዎች ወይም ሰዓታት በሰላም አርፈው ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ ያስችላቸዋል፤

ይህ ፈጠራ ለዘመናዊ ከተሞች ግንባታ ትልቅ መልዕክት አለው። የኢንፍራስትራክቸር ጥበብ ግዙፍ ድልድዮችንና መንገዶችን መሥራት ብቻ ሳይሆን፣ በከተማዋ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ማኅበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ደህንነት ማረጋገጥም ጭምር መሆኑን በተግባር ያሳያል፤

ጃፓን በትናንሽ የዲዛይን ለውጦች አማካኝነት ለግል ደህንነትና ምቾት የሰጠችው ይህ ምላሽ፣ የነገውን ዘመናዊና ስማርት ከተሞች (Smart Cities) ለመገንባት ለሚተጉ መሐንዲሶችና የከተማ ፕላነሮች ጥሩ ማጣቀሻ ነው።

#UrbanSafety #SmartDesign #CityLiving #Infrastructure #JapanInnovation

@etconp
❤14
👉ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ዳግም ተጀመረ

🚧392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት ውድመት እና ዘረፋ ምክንያት ፕሮጀክቱ ተስተጓጉሎ ቆይቷል።

የፕሮጀክቱ መጠናቀቅ የንግድ ሥርዓቱን በማሳለጥና የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል።

በፕሮጀክቱ ዳግም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

Via FBC

@etconp
❤9👍6🥰1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉ተቋርጦ የነበረው የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ዳግም ተጀመረ 🚧392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ በ2012 ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ የነበረ ቢሆንም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት ውድመት እና ዘረፋ ምክንያት ፕሮጀክቱ ተስተጓጉሎ ቆይቷል። የፕሮጀክቱ መጠናቀቅ የንግድ ሥርዓቱን በማሳለጥና የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው…
👉ለአዋሽ-ወልደያ-ሐራ ገበያ-የባቡር ፕሮጀክት

💫የሚያስፈልጉ የሰው ኃይል ዝርዝር


🚧አዋሽ ኮምቦልቻ ባቡር ፕሮጀክት ለጥገናና  ስራ (Track rehabilitation and maintenance work) የሚያስፈልጉ የሰው ኃይል ዝርዝር በየክፍሉ እንደሚከተለው ቀርቧል፡
1. የምድር ስራ ቴክኒሻኖች (Earth Work Technicians)
* የምድር ስራ ፎርማን (Earth Work Forman)
* የላቦራቶሪ ቴክኒሻኖች (Laboratory Technicians)
* ሰርቪየሮች እና ረዳት ሰርቪየሮች (Surveyors and Assistant Surveyors)
* የጥራት ቁጥጥር ቴክኒሻኖች (Quality Control Technicians)
* የመሬት ቁልቁለት ጥበቃ ፎርማን (Slope Protection Forman)
2. የሀዲድ ስራ (Track Work)
* የሀዲድ ፎርማን (Track Forman)
* የሀዲድ ቴክኒሻን (Track Technician)
* የብየዳ ባለሙያ (Welding Specialist) እና ረዳት ብየዳ
* የሀዲድ መፍጫ ባለሙያ (Grinding Specialist) እና ረዳት
* የመቀየሪያ (Switch) ቴክኒሻኖች
* የሀዲድ መቆለፊያና መቆጣጠሪያ ቴክኒሻኖች (Rail Distressing and Fastening System)
* የሀዲድ መለኪያ ቴክኒሻኖችና ረዳቶች
3. የዋሻ ስራ (Tunnel)
* የዋሻ ፎርማን እና ቴክኒሻኖች
* የዋሻ ማሽነሪ ቴክኒሻኖች እና ኦፕሬተሮች
* የዋሻ ሰርቪየር
* የዋሻ መግቢያ ጥበቃ ፎርማን እና ቴክኒሻኖች
4. የውሃ መፋሰሻ እና የሃይድሮሊክ ግንባታዎች (Drainage and Hydraulic Structures)
* የቧንቧ (Culvert) እና የድልድይ ፎርማንና ቴክኒሻኖች
5. የኤሌክትሮ መካኒካል ሲግናል እና ቴሌኮም (Electromechanical Signaling and Telecom)
* የሲግናል እና ቴሌኮም ቴክኒሻኖች
* የካቴናሪ መስመር (Catenary Line) ቴክኒሻኖች
* የኤሌክትሮ መካኒካል ስራ እና ጥገና አውደ ጥናት (Workshop) ባለሙያዎች
6. የማሽነሪ ቴክኒሻኖች እና ኦፕሬተሮች (Machinery Technicians and Operators)
* ከባድ ማሽነሪ ጥገና ቴክኒሻኖች
* የዱምፕ ትራክ (Dump Truck)፣ ኤክስካቫተር (Excavator) እና ሎደር ኦፕሬተሮች
* የክሬን (Crane)፣ ባክሆ (Backhoe) እና ፎርክሊፍት (Forklift) ኦፕሬተሮች
* የቁፋሮ (Drilling) ቴክኒሻኖች እና ኦፕሬተሮች
* የዩኒሞግ (Unimog) ቴክኒሻኖች
* የሀዲድ ክሬን እና የካቴናሪ ዝርጋታ ጥገና ቴክኒሻኖች
* የሎኮሞቲቭ (ባቡር ሞተር) ጥገና ቴክኒሻኖችና ኦፕሬተሮች

NB:-የሚያስፈልገው የሰው ኃይል መጠን እንደየክፍሎቹ (አዋሽ፣ ዱለቻ፣ ካራቆሬ እና ኮምቦልቻ) ይለያያል። ለምሳሌ ለባቡር ሞተር (Locomotive) ጥገና በኮምቦልቻ ሳይት ላይ 2 ሰው ሲያስፈልግ፣ በአዋሽ ክፍል ግን በአሁኑ ወቅት አስፈላጊ ሆኖ አልተቀመጠም።

@etconp
❤7👍1🔥1
👉JOB VACANCY

⭐️Position: Office Engineer I (ቢሮ መሐንዲስ I)

🏷Company: Gemshu Beyene Construction PLC

📜Education: BSc in Structural Engineering or Civil Engineering

⏺Experience: 2 ዓመት የሥራ ልምድ

⏺Salary: As per Company scale

⏺Required Qty: 1

📍Work Location: Addis Ababa

⚡️Deadline: June 1, 2026

📩ለማመልከት:-ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

📍አድራሻ : ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት ፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

📞ስልክ ቁጥር 0116621182

ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

@etconp
❤12
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

💫አለማየሁ ተፈራ የውኃ ሥራዎች ኮንስትራክሽንና ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ድርጅት

📆Deadline : May 27, 2026

@etconp
❤6🙏2
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

💫የገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ኩባንያ

⚡️የወጣበት ቀን ግንቦት 9/2018 ዓ.ም

@etconp
❤7
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲስ የሚገነባውን የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክት የዲዛይን ግምገማ አካሄደ።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕር ዳር ከተማ የሚያስገነባው ሁሉን አካታች የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎት ፕሮጀክቱን የዲዛይን ግምገማ አካሂዷል።

ፕሮጀክቱ የዳኝነት አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እና በላቀ ሁኔታ ለመስጠት እንዲሁም አማራጭ ያለመግባባት መፍቻ ዘዴዎችን ማጠናከርን ታሳቢ ያደረገ ሁሉን አካታች የፍትሕ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ የያዘ እንደኾነ በዕለቱ ተነስቷል።

የፕሮጀክት ዲዛይኑ በኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን እየተሠራ እንደኾነም ተገልጿል። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴወድሮስ ምህረት፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ድኤታ ስለሽ ግርማ እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ ጠበቆች፣ በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላቸው አርክቴክቶች፣ የጥበብ ባለሙያዎች፣ የታሪክ ተመራማሪዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል የዲዛይን ግምገማው ተካሂዷል።

ከኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን መሪዎች እና ሲኒየር አርክቴክቶች ጋር በመኾን መድረኩን የመሩት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ናቸው።

ከግምገማ መድረኩ ጠቃሚ ግብዓቶች እንደተገኙበት ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል።

Via አሚኮ

@etconp
❤13🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 7 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 7 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 7 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 7 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 6 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1