Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.58K photos
56 videos
536 files
3.79K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
❤2👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 17 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONp

@ETCONpWORK
👍4👏1
JOB VACANCY

Position: Office Engineer 🏗️

Company: Compass Construction PLC

Education: BSc in Civil Engineering or other related fields of study 🎓

Experience: 3 years of work experience 💼

Required qty: 4

Work location: Addis Ababa 📍

Deadline: June 10, 2026 📅

How to apply: 📝

Interested applicants who meet the above criteria are invited to apply by submitting non-returnable copies of original documents at office found at Gorgorios Roundabout to Wolosefer road Amanuelwa Building 2nd floor.

For More information Telephone: +251 0114 70 12 87 /+251 907 71 72 73 📞

@etconp
❤5🔥1
JOB VACANCY

Head, Building Maintenance Section 🏢

Hibret Bank S.C.

Job Overview

Salary Offer: As per Company Scale 💰
Experience Level: Junior
Total Years Experience: 2
Date Posted: May 24, 2026 📅
Deadline Date: May 30, 2026 ⏳

Job Requirement

Educational Qualification: BSc in Electrical Engineering ⚡ / Mechanical Engineering ⚙️ / Civil Engineering 🏗️ or Construction Technology Management

Work Experience: 4 years as Senior Building Maintenance Engineer or equivalent, or 9 years relevant experience in the banking industry 🏦
OR
2 years as Head, Building Maintenance Section or equivalent, or 10 years relevant experience
Salary: As per the Bank’s Salary Scale 💵
Place Of Work: Head office 🏢

How to Apply

Interested applicants should apply in person 🧍 along with non-returnable updated CV and copies of relevant credentials from the date of this vacancy announcement until May 30, 2026 📅 to:

Hibret Bank S.C.
Talent Acquisition Department 👥
Head Office Building [Hibir Tower, 14th floor] 🏙️ in front of AAU School of Commerce 🎓

Addis Ababa 🇪🇹

@etconp
❤5
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 18 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
👉ኖህ ሪልስቴት በቤት ገዥ ደንበኞቹ ቅሬታ ቀረበበት

ኖህ ሪል ስቴት በአዲስአበባ ከተማ በሴቶች አደባባይ ኖህ ቪክትሪ ሳይት የተገነቡ የመኖሪያ አፓርታማዎችን ለደንበኞቹ አስረክቤአለሁ በሚል በመገናኛ ብዙሃን ያሰራጨው ዜና ሐሰት መሆኑንና ቤቱን ከውል ጊዜው ከአራት ዓመት በላይ ቢያልፍም መረከብ አለመቻላቸውን ቤት ገዥዎች ተናገሩ።

ኖህ ሪልስቴት ቅዳሜ ግንቦት 1/2018 ዓ.ም መገናኛ ብዙሃን በተገኙበት ለቤት ገዥዎች አስረክቤአለሁ ካላቸው ቤቶች በየካ ክፍለከተማ ወረዳ ስድስት ክልል ውስጥ በተለምዶ አቧሬ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተገነባው አፖርታማ ይገኝበታል።

ቤት ገዥዎቹ ለድሬቲዩብ እንደገለጹት ከኖህ ሪል ስቴት የሚጠበቅባቸውን ፈጽመው የመኖሪያ ቤት መግዛታቸውን አስታውሰዋል።

ገዥዎቹ በአቤቱታቸው እንደጠቀሱት
"እኛ አቤቱታ አቅራቢዎች በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ክልል ውስጥበካርታ ቁጥር የ16/99370/09 የቤት ቁጥሩ 394 የቦታ ስፋቱ1,850 ካሬ ሜትር ላይ ከሚገነባው ህንፃ የመኖሪያ አፓርትመንት ቤት በተናጥል በተፈረመ ውል፤ ውሉ በተፈረመ በሰላሳ ስድስት ወራት/በሶስት ዓመት/ የቤቶቹን ግንባታ አጠናቆ ሊያስረክበን ተዋውለን ነበር:

በውላችን መሰረት የሚጠበቅብንን ክፍያ ከፍለን ያጠናቀቅን ቢሆንም በውሉ ከተጠቀሰው የማስረከቢያ ጊዜ ከአራት ዓመት በላይ ሊያስረክበን አልቻለም።

ይኸ እውነታ ግልዕ ሆኖ እያለ አልሚው (ሻጭ) የመኖሪያ አፓርትመንቶቹን ግንባታ አጠናቆ ያስመረቀ እና ለገዙት ደንበኞች ቤቶቹን በማስረከብ ላይ መሆኑን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ( የመንግስት ሚዲያዎችን ጨምሮ) እየገለፀ መኾኑ ግራ አጋብቶናል ብለዋል።

አያይዘውም እኛ ገዥዎች የግንባታ ግዜው በመራዘሙ እና በውላችን መሰረት ቤቱን ሊያስረክቡን ባለመቻሉ ለከፍተኛ ወጪ/ለመኖሪያ ቤት ኪራይ እና የተለያዩ ወጪዎች/ እና እንግልት ተዳርገናል ብለዋል።

ኖህ ሪልስቴት መገናኛ ብዙሃንን ጠርቶ ቤቶችን ለገዥዎች

አቤቱታ አቅራቢዎቹ አያይዘውም ከዛሬ ነገ የመኖሪያ አፓርትመንታችን እንረከባለን ብለን በተስፋ እየተጠባበቅን ባለንበት ወቅት ከአራት ዓመት መዘግየት በኋላ በቀን 03/09/2018 ዓ.ም. በደብዳቤ ቁጥርNOH/G09/250/18 በተፃፈ ደብዳቤ ከውላችን ውጭ የገዛነውን ቤት የጋራ መጠቀሚያ ቦታ ጭማሪ ክፍያ መኖሩን በመግለዕ ለዚሁ ጭማሪ ተጨማሪ ክፍያ እንድንከፍል ጠይቆናል::

በእኛ እምነት መንግስት በአካባቢው በሰራው የኮሪደር ልማት ምክንያት አካባቢው የተሻሻለ በመሆኑ ይህንን እንደምክንያት በመጠቀም የእኛን በድምሩ ከ7 ዓመት በላይ መጠበቅ ከምንም ሳይቆጠር አግባብነት የሌለው ጥቅም ለማግኘት እየሞከረ መሆኑ አሳዝኖናል ካሉ በኋላ ሪልስቴቱ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያና እንግልት ቤታቸውን እንዲያስረክባቸው ጠይቀዋል።

🔗 የኖህ ተለዋዋጭ ምላሾች

ኖህሪልስቴት በጉዳዩ ላይ ያለውን አስተያየት ለማካተት ያደረግነው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም። ሆኖም በተጠቀሰው ቦታ የገነባውን ቤት ርክክብ መፈጸሙ መናገሩን ግንቦት 1/2018 ዓ.ም የሰጠውን ይፋዊ መግለጫ ተከትሎ ድሬቲዩብን ጨምሮ በተለያዩ ማኀበራዊ ሚድያዎች የተሰራጩ ዘገባዎችን ለመመልከትና ለመረዳት ችለናል።

በተጨማሪም ትልቁ የመንግስት ልሳን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ይኸንኑ የገዥዎች ቅሬታ መነሻ በማድረግ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም በኖህ ሪል ስቴት እና አጋር ኩባንያዎች የሕግ እና የደንበኞች አገልግሎት ጉዳይ ክትትል ኃላፊ አቶ ዮሴፍ ደስታን አነጋግሮ ያቀረበውን ዘገባ ተመልክተናል።

ኃላፊው በምላሻቸው ርክክቡ ሳይፈጸም መዘግየቱን በማመን በይፋ ይቅርታ ከጠየቁ በኋላ ለርክክቡ መጓተት ምክንያት ነው ያሉት የህንፃው የፍሳሽ ስርዓት አለመጠናቀቅንና ጉዳዩም ከአቅማቸው በላይ ሆኖ መቆየቱን የሚጠቅስ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ችግሩም ጊዜያዊ መፍትሔ ማግኘቱን በመጥቀስ
"ጊዚያዊ ሴፕቲክ ታንክ መዘጋጀቱንና አነስተኛ ስለሆነ በየቀኑ እያስመጠጡ መጠቀም ይችላሉ" ብለዋል። በተጨማሪም
በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ቤቱን እንደሚያስረክቡ ቃል መግባታቸው ተዘግቧል።

ኖህ ይኸን መግሐጫ ከሰጠ እና ግንቦት 1/2018 ዓ.ም ለደንበኞቹ ቤቶቹን ማስረከቡን በመገናኛ ብዙሃን ካስነገረ በኋላ ለቤትገዥ ደንበኞቹ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም ደብዳቤ ፅፏል። በዚህም ደብዳቤው የጋራ መጠቀሚያ ቦታ ጭማሪ ክፍያ መኖሩን በመግለዕ ለዚሁ ጭማሪ ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍሉት ጠይቋል።

🔗 የሕግ ባለሙያ አስተያየት

ስሜ አይገለፅ ያሉ በማናቸውም ፍ/ቤት በጥብቅና ሙያ በማገልገል ላይ የሚገኙ የሕግ ባለሙያ አጭር አስተያየት ሰጥተዋል። ጉዳዩን በቅርበት መመርመራቸውን በማንሳት አልሚው ከዓመታት መዘግየት በኋላ ቤቱን ላለማስረከቡ የሚሰጣቸው ተለዋዋጭ ምክንያቶች ውሃ የማያነሱ ናቸው ብለዋል። አራት ዓመት ካዘገዩ በኋላ ሚዲያ ጠርቶ ቤቱን ሳያስረክብ አስረክቤአለሁ ብሎ ሐሰተኛ መግለጫ መስጠት፣ "የፍሳሽ ችግር አጋጠመን" እንዲሁም "የትርፍ ቦታ ክፈሉኝ" የሚሉ ተለዋዋጭ ምክንያቶችን መስጠት ጊዜ ለመግዣ ካልሆነ በስተቀር ምንም አይነት የህግ መሰረት የላቸውም። አለመግባባቱ ለአልሚው መልካም ስምም የሚጠቅም ባለመሆኑ ጉዳዩ ወደፍርድ ቤት ኼዶ የሚዲያዎች ዜና ከመሆን በፊት ፈጥኖ ቢያርም ይበጀዋል በማለት ምክራቸውን ለግሰዋል።

Via Dire Tube

@etconp
❤10👍1
👉የጋራ መኖርያ ቤቶችን በሚያስተዳድሩ ማህበራት ላይ አስገዳጅ የዲጂታል ክፍያ ስርዐት እየዘረጋ ያለው 'እፎይ ፕላስ' የተባለው የግል ድርጅት ውዝግብ አስነሳ

💫አሰራሩ አዲስ አበባ በሚገኙ በሁሉም ኮንዶሚኒየሞች እና አፓርትመንቶች ላይ ተግባራዊ እንዲሆን የታቀደ ሲሆን የጋራ መኖርያ ማህበራት ይህንን አሰራር ካልተቀበሉ የባንክ ሂሳባቸው እንደሚታገድ ክፍለ ከተሞች እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።

@etconp
❤2
Crank Bar in Shallow Beam

A crank bar is a bent reinforcement bar used in RCC beams to resist both bending moment and shear force near supports. It is usually bent at 45° (or 30° in shallow beams) to transfer tension safely from the bottom to the top of the beam.

Main Purposes:

Resists negative (hogging) moment

Helps resist high shear force at supports

Reduces chances of brittle failure

Saves reinforcement steel and improves structural strength

Common Use:

Crank bars are mainly used in shallow beams, slabs, and continuous beams for better load distribution and durability.

#CrankBar #ShallowBeam #RCCBeam #BeamReinforcement #CivilEngineering #StructuralEngineering #ConstructionDetail #ReinforcedConcrete #ShearForce #BendingMoment #BeamDesign #SiteEngineering

@etconp
❤2👍1
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫የፍትህ ሚኒስቴር በህንጻ ፋሲሊቲ እና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆነ ባለሙያዎች አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

📆Deadline : June 12, 2026

@etconp
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⚡️Deadline Date June 4, 2026

📍የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው

📩How to Apply

⏺የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)

🎲ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣትአለባቸው፡፡

📞አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

@etconp
👍5❤4