Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ ቁጥር 132/2014 እና መመሪያ ቁጥር 163/2017 ወደ ሙሉ ትግበራ ሊገባ መሆነ ተገለፀ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ደንብ ቁጥር 132/2014 እና መመሪያ ቁጥር 163/2017 ያወጣው በከተማዋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የህንፃዎች ከፍታ፣ የኢንዱስትሪዎች መስፋፋትና የህዝብ ቁጥር እድገት ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ የሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመከላከልና የህይወትና ንብረት ደህንነትን ለማረጋገጥ መሆኑ ተገልጿል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ደንብና መመሪያው ላይ ለህብረተሰቡ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች በቀጣይ ተጠናክረው የሚሰሩ መሆኑን ገልጸው፣  ደንቡን ተላልፈው በሚገኙ አካላት ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተናግረዋል።

​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አህመድ መሐመድ በመግለጫቸው እንደተናገሩት የአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ ቁጥር 132/2014 እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአደጋ መከላከል ፣ ቁጥጥር ፣ ፍተሽና ብቃት ማረጋገጥ ሥርዓት መመሪያ ቁጥር 163/2017  የከተማችንን ህብረተሰብ ህይወትና ንብረት ከአደጋ ስጋት ለመጠበቅ የወጣ ደንብና መመሪያ ነው።

የደንቡ ዋና ዓላማ በከተማዋ ውስጥ አደጋ እንዳይደርስ አስቀድሞ መከላከል እንደሆነ ገልጸው፣ ከዚህ ቀደም አደጋ ከደረሰ በኋላ ይደረግ የነበረውን የመከላከል ተግባር ሙሉ በሙሉ አስቀድሞ ወደ መከላከል ያሸጋገረ አሰራር መሆኑን አብራርተዋል።

ኮምሽነር አህመድ አያይዘውም መመሪያው ተፈጻሚ የሚሆነው በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ መሆኑን በመጠቆም፣ ተቋሙ በከተማዋ የሚገኙ ተቋማትን የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ ከመስጠት ባለፈ የፍተሻና ቁጥጥር ስራ በማካሄድ የብቃት ማረጋገጫ (ሰርቲፋይድ) የሚያደርግ መሆኑን ገልጸዋል።

በደንቡ መሠረት ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንፃ፣ የንግድ ተቋም ወይም አደገኛ ንጥረ ነገሮችን የሚያከማች ድርጅት በየዓመቱ ከአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ደህንነት ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት የመያዝ እና የማደስ ግዴታ ተጥሎበታል።

ተቋማትና የህንፃ ባለቤቶች ደረጃውን የጠበቀ የውሃ መቅጃ ሀይድራንት (Hydrant)፣ የእሳት ማጥፊያ ሲሊንደሮች፣ የጭስ ማወቂያዎችና የስፕሪንክለር ስርዓት የመገጠም እንዲሁም በህንፃ ዲዛይኖቻቸው ውስጥ የአደጋ ጊዜ ማምለጫ መንገዶችን የማካተት ግዴታ አለባቸው።

የተጣሉ የደህንነት መስፈርቶችን ሳያሟሉ በሚገኙና ህጉን በሚጥሱ አካላት ላይ እንደ ጥፋቱ ደረጃ ከብር 10,000.00 እስከ ብር 100,000.00 የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት የሚጣል ሲሆን፣ በተጨማሪም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ በመስጠት በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላስተካከሉ ተቋማት የንግድና ስራ ፈቃዳቸው እንዲታገድ ወይም እንዲሰረዝ የሚደረግ ይሆናል።

ዘገበው ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳሬክቶሬት ነው፡፡

Via የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን

@etconp
❤6👍1
👉የ ህንፃ ዲዛይን አዘጋጅታቹ ለማፅደቅ ዲዛይኑ መካተት ያለባቸው የአርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ሳኒተሪ እና ኤሌክትሪካል ቼክሊስቶች ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a76b89233390_etconp
🥰2
👉እናስተዋውቃችሁ

​🌉 የብሩክሊን ድልድይ (Brooklyn Bridge) ግንባታ ታሪክ፡

🌟ከ160 አመት በፊት የተጀመረ በሰዎች መስዋዕትነት የተገነባው የኒውዮርክ አርማ!

​ዛሬ የምናያቸው ግዙፍ ድልድዮች እና የኢንጂነሪንግ ስራዎች በቀላሉ የተፈጠሩ አይደሉም።

ከጀርባቸው ብዙ ላብ፣ ደም እና አስደናቂ ታሪክ አላቸው። ከእነዚህም አንዱ በዩናይትድ ስቴትስ ኒውዮርክ የሚገኘው ታሪካዊው የብሩክሊን ድልድይ ነው።

• ​የሃሳቡ አመጣጥ፦ ይህ ድልድይ በኢንጂነሩ ጆን ሮብሊንግ (John A. Roebling) የተነደፈ ሲሆን፣ ማንሃተንን እና ብሩክሊንን በምስራቅ ወንዝ (East River) ላይ ለማገናኘት በ1869 ግንባታው ተጀመረ። ነገር ግን ግንባታው ከመጀመሩ በፊት ራሱ መሐንዲሱ ጆን ሮብሊንግ በደረሰበት አደጋ ህይወቱ አልፏል።

• ​በልጅ የቀጠለው ሐላፊነት፦ የአባቱን ህልም እውን ለማድረግ ልጁ ዋሽንግተን ሮብሊንግ የፕሮጀክቱ ዋና መሐንዲስ ሆኖ ተረከበ። ነገር ግን በውሃ ውስጥ ጠልቆ በሚሰራበት ወቅት በደረሰበት የጤና እክል (Caisson disease / The bends) ምክንያት ፓራላይዝ ሆኖ አልጋ ላይ ዋለ፤ መሬት ላይ ወርዶ ማየትም አልቻለም ነበር።

• ​በፍቅር እና በቁርጠኝነት የተጠናቀቀ ስራ፦ ዋሽንግተን አልጋ ላይ ሆኖ በቴሌስኮፕ እየተመለከተ የሚሰጠውን ትዕዛዝ ባለቤቱ ኤሚሊ ዋረን ሮብሊንግ ወደ ስራ ቦታው እያስተላለፈች ድልድዩ እንዲገነባ አደረገች። ኤሚሊ የኢንጂነሪንግ እና የሂሳብ ፅንሰ-ሐሳቦችን በማጥናት ለ14 ዓመታት ፕሮጀክቱን በተግባር መርታዋለች።

• ​የመጨረሻው ውጤት፦ በብዙ መስዋዕትነት እና በብዙ ሠራተኞች ሕይወት አልፈውበት ግንባታው በ1883 ሲጠናቀቅ፣ በወቅቱ የዓለም የመጀመሪያው የብረት ገመድ (Steel-wire suspension) ድልድይ በመሆን ታሪክ ሰርቷል።

@etconp
❤7👏2
👉ምርጥ ቤዝመንት ያለው G+5 ህንፃ ማለትም አርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ያካተተ በ Auto Cad የተሰራ ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a75638f22910_etconp
🥰3
👉Delay, Disruption, and Acceleration Concepts

The Society of Construction Law (SCL) Delay and Disruption Protocol, 2nd Edition (2017), provides guidance on delay, disruption, and acceleration concepts.

*Definition of Disruption*

Disruption refers to the disturbance, hindrance, or interruption to a Contractor's normal working methods, resulting in lower productivity or efficiency in the execution of particular work activities.

*Effects of Disruption*

Disruption can lead to:

• Activity delay
• The need for acceleration to avoid activity delay
• A combination of both, resulting in loss and expense

Disruption is concerned with an analysis of the productivity of work activities, irrespective of whether those activities are on the critical path to completion of the works.

*Disruption Claims*

A disruption claim ought to be supported by some form of disruption analysis. Delay and disruption are inherently interrelated, and a disruption analysis may support a critical delay claim in addition to a delay analysis.

*Relationship Between Delay and Disruption*

Delay and disruption are closely associated concepts. A loss of productivity (i.e., disruption) can lead to delay, and if the impacted activities are on the critical path, that can be critical delay. Conversely, delay can lead to disruption.

*Acceleration and Mitigation*

Acceleration refers to the situation where additional costs are incurred to seek to overcome all or part of delay or disruption. Mitigation means to make less severe or lessen delay, disruption, and/or the resultant costs and/or loss.

*Claims for Delay, Disruption, and Acceleration*

For all delay, disruption, and acceleration claims, the claim document must explain the legal basis for entitlement, whether that is under the contract or at law. The claim document must also explain the cause of the delay, disruption, and/or acceleration and the remedies claimed.

@etconp
❤11👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የመንገድ ላይ የመሬት መንሸራተት ወይም ናዳን መከላከል ከቴክኒካዊ ጥበብ ባለፈ የተፈጥሮንና የሰው ሰራሽ መዋቅሮችን ቅንጅት የሚጠይቅ ብልሃት ነው፤

ይህን አደጋ በዘላቂነት ለማስቆም ከሚተገበሩ ቁልፍ መንገዶች አንዱ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮችን (Drainage systems) በጥንቃቄ መዘርጋት ሲሆን፣ ይህም ውሃ በአፈር ውስጥ ሰርጎ በመግባት የሚያስከትለውን ግፊት ይቀንሳል፤


ከዚህም በተጨማሪ እንደ ጋቢዮን (Gabions) ያሉ የድንጋይ ድጋፎችንና የኮንክሪት ግንቦችን በመገንባት የመሬቱን ስበት መቋቋም ይቻላል፤

ይሁን እንጂ ከሁሉ በላይ አስተማማኝና ተፈጥሮአዊው ዘዴ የአፈርን ጥንካሬ የሚጠብቁ ረዣዥም ስር ያላቸውን እፅዋትና ዛፎች መትከል (Bio-engineering) ነው፤

እነዚህ ዛፎች እንደ ተፈጥሮአዊ ሚስማር በማገልገል አፈሩ ተያይዞ እንዲቆይ ከማድረጋቸውም በላይ፣ ዘመናዊው የጂኦ-ቴክስታይል (Geotextiles) ቴክኖሎጂ ደግሞ ተዳፋት ቦታዎች ሳይናዱ ፀንተው እንዲቆሙ ከፍተኛ እገዛ ያደርጋል።


@etconp
❤6👍3
👉Geotechnical Engineering — Soil Bearing Capacity (Concept)

🌟Before constructing any building, we must check if the soil can safely support the load. This is called soil bearing capacity. If we overload the soil, it may fail by settlement or shear collapse.

* Ultimate bearing capacity: the maximum load the soil can handle before failure.
* Allowable bearing capacity: the safe load limit used for design after applying a safety factor.

🚥Factors affecting soil bearing capacity include:

* Type of soil (clay, sand, rock)
* Depth of the foundation
* Groundwater level
* Natural weight of the soil

🗂In Ethiopia, soils like expansive clays are common, especially around Addis Ababa. These can cause large settlements if not treated properly.

☄To improve poor soils, engineers may:

* Compact the soil to make it denser
* Replace weak soil layers with stronger materials
* Use deep foundations like piles or caissons

🔆Before designing any foundation, a proper site investigation is always done. This may involve:

* Borehole drilling
* Standard Penetration Test (SPT)
* Cone Penetration Test (CPT)

🤌Good foundation design always starts with a proper understanding of the ground.


@etconp
👍6❤4
👉ኳንቲቲ ሰርቨይንግ በቀላሉ ለመረዳት እና ቴክ ኦፍ እንዲሁም Cost Breakdown ለማዘጋጀት የሚጠቅም ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp
❤5
👉Properties of Concrete

1️⃣ What is Concrete?

Concrete is a composite material made of:

- Cement (binder)

- Aggregates (fine and coarse)

- Water

- Admixtures (optional)

2️⃣ Important Properties of Concrete:

- Workability: Ease of mixing, placing, and finishing.

- Strength: Ability to resist loads — mainly compressive strength.

- Durability: Ability to withstand weathering, chemical attack, abrasion.

- Shrinkage: Volume reduction during drying.

- Creep: Long-term deformation under sustained load.

3️⃣ Grades of Concrete (IS 456:2000 Standard Example):

- M20 → 20 MPa strength (commonly used for residential buildings)

- M30, M40, M50 → Higher strength for infrastructure, bridges, high-rise.

4️⃣ Factors Affecting Concrete Strength:

- Water-cement ratio (lower ratio = higher strength)

- Quality of materials

- Curing methods

- Mixing procedures

5️⃣ Curing of Concrete:

- Maintains moisture for proper strength gain.

- Methods: Water curing, steam curing, curing compounds.

@etconp
❤9👍3👏2
ለታሪካዊው ኢትዮጵያ ሆቴል ዘመናዊ ህንጻ ሊገነባለት ነው

አዲስ አበባ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ የሚገኘው አንጋፋው የኢትዮጵያ ሆቴል ሊፈርርስ መሆኑ ተሰማ። ከዚህ ቀደም የሆቴሉ ጀርባ ያለው የስብሰባ አዳራሽ መፍረስ የጀመረ ሲሆን፣ ዋናው ሕንፃም በቅርቡ ሙሉ በሙሉ እንደሚፈርስ ተገልጿል። በቅጥር ግቢው ውስጥ የነበሩ ሰባት የንግድ ሱቆችም አስቀድመው ተነስተዋል።

ይህንን ባለ አምስት ፎቅ ሆቴል ባለሃብቱ አቶ በላይነህ ክንዴ በ2002 ዓ.ም በ94 ሚሊዮን ብር ገዝተውት ነበር። አሁን ላይ በቦታው ላይ ዘመናዊ ሕንፃ ለመገንባት ታቅዷል። ሆቴሉ ሲፈርስ 140 ሠራተኞች ሥራቸውን እንደማያጡና በባለቤቱ ሌሎች ኩባንያዎች ውስጥ እንደሚዛወሩ ተነግሯል።

@etconp
❤4👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⚡ Discover ALEXATOR

Original electronic music created to inspire, motivate and energize.

🌐 alexator.com
Listen & download for free.

📲 t.me/alexator_music
Follow for new music & updates.

▶️ NEW MUSIC VIDEO
ALEXATOR — GENESIS (001)
https://youtu.be/OR2yplPn1AU
🏗️ የኮንክሪት ስርጭት፦

🌎ፕላኔቷን እያጠፋው... ወይስ እያዳነው ነው?

​ኮንክሪት ዛሬ በምድር ላይ ከሚገኙ ሰው ሰራሽ ነገሮች ሁሉ ግማሽ ያህሉን ይሸፍናል።

ይሁን እንጂ የዚህ እጅግ አስፈላጊ የግንባታ ግብዓት ማምረት ሂደት ከፍተኛ የካርቦን ልቀት በማስከተል ፕላኔቷን ለከፍተኛ የአየር ንብረት ቀውስ እየዳረጋት ይገኛል።

• ​አስገራሚው እውነታ፦ አስገራሚው ነገር፣ በኮንክሪት ምርት ራሱ የተፈጠሩትን የአየር ንብረት ስጋቶች ለመዋጋት ሲባል የኮንክሪት አጠቃቀም ወደፊት በእጥፍ ሊያድግ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ ኢንዱስትሪው ንጹህ እና አረንጓዴ የሆኑ የኮንክሪት አይነቶችን ማቅረብ ይጠበቅበታል።
• ​መፍትሔው ከየት ይመጣል? ኢንዱስትሪው ይህንን ፈጣን ለውጥ ማምጣት የሚችለው በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው?
​
🌟ማጠቃለያ

​"ኮንክሪት ያለንበትን ዘመናዊ ዓለም የገነባ ቁልፍ ምሰሶ ቢሆንም፣ ለአካባቢ ያለው ጫና ቀላል አይደለም።

የነገው ምህንድስና ትልቁ ፈተና ጠንካራውን የኮንክሪት አጠቃቀም ከምድር ህልውና ጋር በብቃት ማስታረቅ ነው።"

Via Blumberg

@etconp
❤5👏4
👉ለ ኳንቲቲ ሰርቨይንግ እጅግ ጠቃሚ በተለይ Rate Analysis ስትሰሩ የሚያግዛቹ ስታንዳርዶች የያዘ መፅሃፍ ይፈልጋሉ?

🔆ስለ labour እና equipment UF(Utilization Factor) ከዚህ በተጨማሪ የ labour,Equipment እና machinery composition standard ወይ norms ጨምሮ Material consumption rate standard ያካተተ መፅሀፍ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7ab12995479_etconp
👏2
👉JOB VACANCY

🛠️ Equipment Forman

🌟Ramar trading plc

📝 Job Overview
💰 Salary Offer: Attractive
👶 Experience Level: Junior
📅 Total Years Experience: 2
📅 Date Posted: August 9, 2026
⏳ Deadline Date: August 17, 2026

📋 Job Requirement
🎓 Qualification: Diploma in Automotive (Construction) Tech. or related field.
💼 Work Experience: 2 (Two) Years and above with similar work experience.
👥 Required Number: 1

🏢 Type of employment: permanent.
💵 Salary: will be attractive as per the company’s scale.
📍 Place of work: different projects

📬 How to Apply
📄 Applicant should attach his/her Curriculum vita, copy of Degree/Diploma, Experience and other relevant documents with their application.

✅ Interested and qualified candidates who can full fill the above requirements are invited to apply in person with in 6 (Six) working days from this announcement date.

🏠 Address: On the way from Megenagna to Egzabher-ab church (Near to Chiko Restaurant).
📞 Telephone : +251911520212 / +251955985267

@etconp
❤7
👉ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ !

☄የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዚህ በላይ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

@etconp
👉JOB VACANCY

🌟Senior Planning Officer 

⬆️Herancon Construction P.L.C.👷

📅 August 9, 2026 - August 18, 2026 🏗️

Job Overview 💼
Salary Offer: As per Company Scale 💰
Experience Level: Senior 🌟
Total Years Experience: 6 📅
Date Posted: August 9, 2026 📄
Deadline Date: August 17, 2026 ⏳

Job Summary 📝

Key Duties & Responsibilities: 📋

*   Develop comprehensive master project baselines, resource histograms, and work breakdown structures (WBS). 📊
*   Monitor project progress against schedules, identify critical path risks, and recommend mitigation plans. 🚧
*   Prepare standard weekly, monthly, and quarterly progress reports for management and client reviews 📈

Job Requirement 🎓
Required Qualification: B.Sc. Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management (COTM), or related engineering discipline. 🏛️
Work Experience: Minimum of 6 years of relevant experience in project planning, scheduling, and monitoring using specialized software (e.g., Primavera P6, MS Project) in major construction projects. 💻

How to Apply 📩

Application Guidelines 📜

Interested and qualified applicants who meet the specified requirements are invited to submit their application letter, CV, and non-returnable copies of relevant credentials within 7 consecutive calendar days from the date of this announcement in person. 🏃‍♂️

Submission Location: Herancon Construction P.L.C. Head Office 🏢
Address: Mexico, Sengatera area, Sengatera Traders Union S.C. Building, 15th Floor, HR & Administration Department, Room No. 15B-004 🗺️

@etconp
❤9
Ethiopian Construction Vacancy & Tender pinned «👉ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇 ⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp»