Pavement Road Construction Layers
A pavement road consists of four main layers:
1. Asphalt Surface Course: Provides a smooth riding surface, skid resistance, and waterproofing.
2. Base Course: Provides strength and distributes traffic loads.
3. Subbase Course: Improves drainage, stability, and load distribution.
4. Natural Soil (Subgrade): The compacted foundation that supports the entire pavement structure.
Important Dimensions:
L = Road Length
W = Road Width
H = Layer Thickness
Engineering Note: Proper material selection, layer thickness, and compaction are essential for constructing a durable road and preventing premature pavement failure.
@ETCONpWORK

👍5
ከ1997- 2007 ዓ/ም በተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ላይ የተስተዋሉ የግንባታ ጥራትና ተያያዥ ችግሮችን ለመፍታት በጥናት የተለዩ ሕንፃዎች ላይ የማስተካከያ ሥራ ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
የታዩ የግንባታ ጥራትና መሰል ችግሮችን ለመለየት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጥናት ማካሄዱን ገልጿል።
በጥናቱ የችግሮቹ ዓይነትና ደረጃ ተለይቶ ቅድሚያ የእርምት ርምጃ የሚያስፈልጋቸው ሕንፃዎች ተለይተዋል። በዚህም ከነዋሪዎች ጋር በመግባባት ፣ የሥራ ተቋራጮችን በመመደብና የማስተካከያ ሥራዎችን ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አመልክቷል።
በተጨማሪም በጥናቱ የተመለከቱ ጉድለቶችን በተመለከተ አስፈላጊውን የሰነድና የማስረጃ ዝግጅት በማድረግ፣ በውል ግዴታ መሠረት ተጠያቂነትን ለማስፈንና ተገቢውን የሕግና የውል እርምጃ ለመውሰድ እየተሠራ መሆኑን አሳውቋል።
በሌላ በኩል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አምስት ዓመታት የነዋሪዎችን መሰረታዊ ፍላጎትና አንገብጋቢ የሆነውን የቤት ችግር በመረዳት አዲስ የለዉጥ እሳቤን እዉን በማድረግ 496ሺ 971 ቤቶች ተገንብተዉ ለነዋሪዎች እንዲተላለፉ አድርጓል::
@etconp

👍4
📊 JOB APPLICATION TRACKER — A SIMPLE WAY TO ORGANIZE YOUR SEARCH
Applying for many jobs without keeping records can lead to missed deadlines and forgotten follow-ups.
A simple spreadsheet can help you stay organized.
🔹 Recommended Columns
1️⃣ Employer name.
2️⃣ Position title.
3️⃣ Work location.
4️⃣ Application source or official link.
5️⃣ Application deadline.
6️⃣ Date submitted.
7️⃣ Documents submitted.
8️⃣ Current status.
9️⃣ Follow-up date, if appropriate.
🔟 Notes or next actions.
🔹 Why Is It Useful?
✅ Helps avoid duplicate applications.
✅ Makes deadlines easier to monitor.
✅ Shows which roles you have applied for.
✅ Helps organize follow-ups.
✅ Makes it easier to review your job-search progress.
📌 Practical Tip: Update the tracker whenever you submit an application or receive a response.
You can create this tracker using Excel or Google Sheets.

👍2❤1🥰1
ተምር ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታ
Telegram https://t.me/heavenic1
tiktok.com/@blessedase1
📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን
✂️ላሜራ መቁረጫ መብሻና ማጠፊያ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ እናበጃለን እንዲሁም እናጥፋለን
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን እንሰራለን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታ
Telegram https://t.me/heavenic1
tiktok.com/@blessedase1
👍1🥰1
"የተሳሳተ መረጃ ነው" መሬት አስተዳደር
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ባወጣው መግለጫ በቅርቡ "የመሬት ጉዳይ በከንቲባዋ ብቻ እንድወሰን ተገደበ" በሚል የተሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው ብሏል።
ሚድያዎች መረጃዎችን ከምንጩ ሳያረጋግጡ ኃላፊነት በጎደለው መልኩ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ አሳስቧል።
የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ያስተላለፈው ውሳኔ በመሬት አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ ቢሮክራሲያዊ እንግልቶችን እና መዘግየቶችን ማስቀረት እንጂ ከመሬት አሰጣጥ ደንብ ወይም መመሪያ ውጭ የወጣ አይደለም ብሏል።
የካቢኔ ስብሰባን በመጠበቅ ፋንታ ሕጋዊ ይዞታዎች እንዲከፈሉ የሚቀርቡ ጥያቄዎች ሂደትን በማሳጠር በመሬት አስተዳደር ቢሮ ተረጋግጦ በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ፀድቆ እንዲፈጸም የሚያስችል አሠራር ነው።
ውሳኔው ሕብረተሰቡን ሊያደናግር በማይገባ መልኩ የተዛባ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑ ተገልጾ፣ ሕብረተሰቡ በደላሎች ወሬና ባልተረጋገጠ መረጃ እንዳይደናገር ጥሪ አቅርቧል።

❤2👍1🥰1
🏗️የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት እና የወጪ መቆጣጠሪያ ኤክሴል ሲስተም
🌟ለኮንትራክተሮች፣ መሐንዲሶችና የሳይት ፕሮጀክት ሃላፊዎች የተዘጋጀ የተሟላ ሲስተም
• የሳይት ወጪና በጀት መከታተያ (Cost Tracking)
• የክፍያ ሰርተፊኬቶች (IPC)፣ Advance እና Retention ማስተዳደሪያ
• የገንዘብ እንቅስቃሴ (Cash Flow) እና የትርፍ/ኪሳራ ትንተና
• የስራ ሂደት እና ማይልስቶን መቆጣጠሪያ እና ሌሎች የተካተቱበት ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የተዘጋጀ በቀላሉ የሚስተካከል Fully Editable Excel ሲሰተም ነው ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙበት 👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab379e956fc3_etconp

❤1👍1🥰1
👉JOB VACANCY
🌟Senior Surveyor
🚥dreamland construction
🏛Bonga | Jijiga | Addis Ababa
🗂Bachelor’s Degree in Civil or Survey Engineering with related field of study with relevant work experience.
🔆Duties & Responsibilities:
- Establish and maintain survey control points and benchmarks on each project
- Set out road centerline, edges, shoulders, drains, culverts, and structures from the drawings
- Prepare measurement sheets and support the preparation of Interim Payment Certificates (IPC)
- Verify quantities together with the consultant’s surveyor
- Check and calibrate instruments regularly
- Follow site safety rules, PPE use, and traffic control when working on or near the road
⏺Quanitity Required: 2
⏺Minimum Years Of Experience: #4_years
⏺Maximum Years Of Experience: #6_years
⬆️Deadline: November 10, 2026
🗞How To Apply: Interested applicants who fulfill the above requirements can submit their application with non-returnable copies of supporting documents In-person
📍application location: Addisu Gebeya,Office No.405, NOC Gas Station, Kidus Michael Building, 4th Floor, Addis Ababa, Ethiopia
📲For further information please contact :+251 92 441 0909 / +251 97 707 8303

❤2👍2
👉ጨረታ ማዘጋጀት አሰልችቶዎታል?
📑የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት፥ አሁን ከበፊቱ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ሆነ
🌟የኢትዮጵያን PPA 2025 Standard Bidding Document መስፈርቶች መሰረት አድርጎ በኤክሴል (Excel) የተዘጋጀው ዘመናዊው TENDER PREPARATION SUITE ከዚህ በታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ በስህተት እና ባለመሟላት የሚሰረዙ ሰነዶችን ያስቀሩ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ab1114dcd55e_etconp

❤2👌2
📊 ዕለታዊ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች የገበያ ዋጋ
📅 ቀን: 27/02/2019 ዓ.ም
🔩 የኮንስትራክሽን ብረት (በፍሬ)
ባለ 8 ፡ 891.00 ብር
ባለ 10 ፡ 1,391.00 ብር
ባለ 12 ፡ 2,004.00 ብር
ባለ 14 ፡ 2,729.00 ብር
ባለ 16 ፡ 3,562.00 ብር
ባለ 20 ፡ 5,574.00 ብር
ባለ 24 ፡ 8,020.00 ብር
🔗 የስታፋ ሽቦ እና ሚስማር (በኪሎ)
የስታፋ ሽቦ (1.5 / 2.5):300.00 ብር
ሆራይዘን ሚስማር (አከፋፋይ):270.00 – 350.00 ብር
አፖሎ ሚስማር (ቸርቻሪ):340.00 ብር
አፖሎ ሚስማር (አከፋፋይ 3–4):241.00 ብር
አፖሎ ሚስማር (አከፋፋይ 5–15):212.80 ብር
🏠 ቆርቆሮ (DH Geda)
G-28 ፡ 2,480.00 ብር
G-30 ፡ 1,980.00 ብር
G-32 ፡ 1,530.00 ብር
G-35 ፡ 1,170.00 ብር
🚰 የውሃና ፍሳሽ ፓይፖች
PPR (Rack)
ባለ 25 ፡ 950.00 ብር | ባለ 32 ፡ 1,800.00 ብር
ባለ 40 ፡ 2,500.00 ብር | ባለ 50 ፡ 3,500.00 ብር
ባለ 63 ፡ 5,800.00 ብር | ባለ 75 ፡ 12,500.00 ብር
PPR (Roxi)
ባለ 25 ፡ 1,450.00 ብር | ባለ 32 ፡ 2,500.00 ብር
ባለ 40 ፡ 4,500.00 ብር | ባለ 50 ፡ 7,000.00 ብር
ባለ 63 ፡ 8,500.00 ብር | ባለ 75 ፡ 14,000.00 ብር
ባለ 90 ፡ 25,000.00 ብር | ባለ 110 ፡ 28,000.00 ብር
HDPE
ባለ 20 ፡ 80.00 ብር | ባለ 25 ፡ 160.00 ብር
ባለ 32 ፡ 235.00 ብር | ባለ 40 ፡ 385.00 ብር
ባለ 50 ፡ 506.00 ብር | ባለ 63 ፡ 740.00 ብር
U-PVC
PN 4: 50mm (
) | 75mm (
) | 110mm (
) | 160mm (
) | 200mm (
)
PN 6: 50mm (
) | 75mm (
) | 110mm (
) | 125mm (
) | 160mm (
) | 250mm (
)
PN 10: 90mm (
) | 110mm (
) | 160mm (
) | 200mm (
) | 250mm (
) | 380mm (
)
PN 16: 20mm (
) | 25mm (
) | 50mm (
)
⚡️ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
ኮንድዩት
ጉሮሮ ጥቅል: ባለ 13 (
) | ባለ 16 (
) | ባለ 19 (
) | ባለ 20 (
) | ባለ 25 (
)
ኖርማል (በሜትር): ባለ 16 (
) | ባለ 19 (
) | ባለ 25 (
)
የኤሌክትሪክ ዋየር (ጥቅል)
ዩሮ ኬብል: 1.5 (
) | 2.5 (
) | 4.0 (
)
ዩ ኤፍ (UF): 1.5 (
) | 2.5 (
) | 4.0 (
)
BMET: 1.5 (
) | 2.5 (12,700) | 4.0 (21,500)
ብሉ ናይል: 1.5 (7,000) | 2.5 (7,250) | 4.0 (10,800)
አዲስ ኬብል: 1.5 (7,500) | 2.5 (12,500) | 4.0 (19,300)
ራይኖ (Rhino): 1.5 (8,500) | 2.5 (12,800) | 4.0 (19,300)
ብሬከር ቦርድ
ባለ 4 ፡ 650.00 ብር | ባለ 6 ፡ 700.00 ብር | ባለ 8 ፡ 1,000.00 ብር
ባለ 12 ፡ 1,500.00 ብር | ባለ 24 ፡ 2,000.00 ብር
🧱 ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠርና ብሎኬት
ሲሚንቶ (PPC): ዳንጎቴ 1,850.00 ብር | ናሽናል 2,000.00 ብር
አሸዋ: 16 ሜ/ኩ 127,000.00 | በሜ/ኩ 4,000 – 8,000 | በሳጥን 1,000.00 ብር
ድንጋይ: 16 ሜ/ኩ 38,000.00 ብር
ጠጠር: 16 ሜ/ኩ 95,000.00 | በሜ/ኩ 5,000.00 | በሳጥን 700.00 ብር
ብሎኬት (ፋብሪካ): ክላስ A (126–200) | ክላስ B (109–180) | ክላስ C (138–165)
ብሎኬት (ሎካል): ባለ 20 (120) | ባለ 15 (118) | ባለ 10 (116)
━━━━━━━━━━━━━━━
👉 አዲስ ባሁን የገበያ ዋጋ የተሰራ የህንፃ Cost BreakDown Analysis እና BOQ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7d4cdc7b3de_etconp

1,000
) | 75mm (
1,550
) | 110mm (
2,300
) | 160mm (
4,800
) | 200mm (
7,500
)
PN 6: 50mm (
1,300
) | 75mm (
2,000
) | 110mm (
3,200
) | 125mm (
5,800
) | 160mm (
7,000
) | 250mm (
25,000
)
PN 10: 90mm (
6,700
) | 110mm (
7,000
) | 160mm (
15,000
) | 200mm (
21,000
) | 250mm (
23,000
) | 380mm (
35,000
)
PN 16: 20mm (
2,200
) | 25mm (
2,800
) | 50mm (
3,500
)
⚡️ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
ኮንድዩት
ጉሮሮ ጥቅል: ባለ 13 (
1,800
) | ባለ 16 (
2,100
) | ባለ 19 (
2,300
) | ባለ 20 (
2,500
) | ባለ 25 (
2,500
)
ኖርማል (በሜትር): ባለ 16 (
70
) | ባለ 19 (
80
) | ባለ 25 (
150
)
የኤሌክትሪክ ዋየር (ጥቅል)
ዩሮ ኬብል: 1.5 (
9,000
) | 2.5 (
13,800
) | 4.0 (
22,000
)
ዩ ኤፍ (UF): 1.5 (
7,000
) | 2.5 (
10,500
) | 4.0 (
17,500
)
BMET: 1.5 (
8,800
) | 2.5 (12,700) | 4.0 (21,500)
ብሉ ናይል: 1.5 (7,000) | 2.5 (7,250) | 4.0 (10,800)
አዲስ ኬብል: 1.5 (7,500) | 2.5 (12,500) | 4.0 (19,300)
ራይኖ (Rhino): 1.5 (8,500) | 2.5 (12,800) | 4.0 (19,300)
ብሬከር ቦርድ
ባለ 4 ፡ 650.00 ብር | ባለ 6 ፡ 700.00 ብር | ባለ 8 ፡ 1,000.00 ብር
ባለ 12 ፡ 1,500.00 ብር | ባለ 24 ፡ 2,000.00 ብር
🧱 ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠርና ብሎኬት
ሲሚንቶ (PPC): ዳንጎቴ 1,850.00 ብር | ናሽናል 2,000.00 ብር
አሸዋ: 16 ሜ/ኩ 127,000.00 | በሜ/ኩ 4,000 – 8,000 | በሳጥን 1,000.00 ብር
ድንጋይ: 16 ሜ/ኩ 38,000.00 ብር
ጠጠር: 16 ሜ/ኩ 95,000.00 | በሜ/ኩ 5,000.00 | በሳጥን 700.00 ብር
ብሎኬት (ፋብሪካ): ክላስ A (126–200) | ክላስ B (109–180) | ክላስ C (138–165)
ብሎኬት (ሎካል): ባለ 20 (120) | ባለ 15 (118) | ባለ 10 (116)
━━━━━━━━━━━━━━━
👉 አዲስ ባሁን የገበያ ዋጋ የተሰራ የህንፃ Cost BreakDown Analysis እና BOQ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7d4cdc7b3de_etconp
❤4👍3👌1
👉JOB VACANCY
🌟Project Manager
🏛gifti construction plc
📍Addis Ababa
📖Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Management, Project Management, or with related field of study with relevant work experience.
✂️Duties & Responsibilities:
- Lead and oversee project implementation, develop work plans, allocate resources, and ensure project objectives are achieved within the agreed scope, budget, and timeline.
- Direct day-to-day site activities, supervise engineering teams, coordinate contractors, and ensure work meets approved technical specifications and quality standards.
- Monitor project expenditures, control labor, material, and equipment costs, review subcontractor progress claims, and ensure effective budget utilization.
- Enforce workplace health and safety procedures, ensure the proper use of personal protective equipment (PPE), and maintain compliance with applicable regulations and standards.
- Prepare regular project progress reports, maintain project records, identify implementation challenges, and recommend appropriate solutions.
🔗Quanitity Required: 3
📝Minimum Years Of Experience: #6_years
📝Maximum Years Of Experience: #8_years
⚡️Deadline: November 13, 2026
🗂How To Apply: Submit your CV along with supporting documents via email: hrgifticonstructionplc@gmail.com

❤2👍1
🏗️ለግንባታ ጨረታ፣ ውል እና የፕሮጀክት ሰነድ ዝግጅት የሚያግዙ 4 አስፈላጊ ሰነዶችን በአንድ ጥቅል አዘጋጅተናል
📄 የጨረታ ሰነድ፣የውል ስምምነት ሰነድ፣የPPA 2011 የውል ሰነድ፣የTurnkey ፕሮጀክት መደበኛ የጨረታ ሰነድ
✏️ ማስተካከል የሚቻል
📦 በአንድ ZIP ፋይል
⏱️ ጊዜና የሰነድ ዝግጅት ስራን ይቀንሳል ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7fed4a173ec_etconp

👌1