Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
57 videos
549 files
3.88K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉Bridge Components:-

1. Deck
2. Superstructure
3. Substructure
4. Foundation
5. Bearings
6. Expansion Joints
7. Parapets/Railings
8. Approach Slab
9. Cables
10. Towers or Pylons

@etconp
👍6❤4
ጨረታ

ሪፖርተር ግንቦት 3 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

ሪፖርተር ግንቦት  3 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

ሪፖርተር ግንቦት  3 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ሪፖርተር ግንቦት  3 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 2ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2🥰1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 2 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍3
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 3 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍4❤1
👉የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

📜የግዥው መለያ : ቁጥር:- ERC/BDD/EP/B015/2025

💫የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የቶታል ስቴሽን (total station with accessories)፣ Digital level እና Hand held GPS የቅየሳ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. በዘርፉ ለ 2017 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው

2. የአቅራቢነት ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው

3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin no.) ያላቸው

4. የ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነና የምስክር ወረቀት ያላቸው

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለ፡

ሎት 1፡ ቶታል ስቴሽን /Total station with accessories/ ብር 100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/፤

ሎት 2፡ Digital level ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/፣

ሎት 3፡ Hand held GPS ብር 5,000.00 /አምስት ሽህ ብር በባንክ በተረጋገጠ CPO በቴክኒካል ኦርጅናል ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት /ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 500/ አምስት መቶ ብር ብቻ ክፍያና ሂሳብ (casher) ክፍል በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

7. ተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በተለያየ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው።

8. ተጫራቾች በሁሉም ፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ማህተም ስም ፊርማና አድራሻ በማሳረፍ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ በትክክል በማሸግ ከኮርፖሬሽ ጋራዥ አጠገብ በሚገኘው አዳራሽ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ግንቦት 25 ቀን, 2017 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ሰአት ይዘጋል።

10. የጨረታው ሳጥን የሚከፈተው ግንቦት 25 ቀን, 2017 ዓ.ም ከቀኑ 4:30 ሰአት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።

ማሳሰቢያ🤚


- አሽናፊው ከተለየ በኋላ ራሱን ከጨረታ የሚያገል ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለኮርፖረሽኑ ውርስ ሆኖ አግባብ ባለው ህግ ይጠየቃል።

- ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡👇


የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ሿለኪያ የመ/ሣ/ ቁ፡ 27558 /1000

ስልክ፡ + 251 11 470 2058 / + 251 11 470 2051
ፋክስ : + 251 11 470 2044

@etconp
❤4👍3