👉አፍሪካ አርክቴክቸር:ቢየናሌ
ኬንያ
ኬንያ የአፍሪካ አርክቴክቸር ቢየናሌን ቀድሞ በማዘጋጀት ኢትዮጵያ ልታዘጋጅ የምትችለውን እድል ወስዳለች።
ከዚህ በፊት ብዙ አርክቴክቶች የአፍሪካ አርክቴክቸር ቢየናሌን አዲስአበባ ለማካሄድ ሀሳብ አቅርበው ይሄንንም ሀሳብ ለብዙዎች አካፍለው ነበር።
ነገር ግን ይህንን ታላቅ አገራዊ ሀሳብ መረዳት የሚችል ባለመኖሩ በጎረቤቶቻችን ፈጣን ሀሳብ ፈጻሚነት ልንነጠቅ በቅተናል።
የአፍሪካ አርክቴክቶች ማህበር ዋና ጽህፈት ቤት አዲስ አበባ እንዲሆን ተወስኖ እያለ ነገር ግንነ በነበረው ቢሮክራሲያዊ መንዛዛት ወደ ኪጋሊ እንደተዛወረ በቁጭት የምናስታውሰው ነገር ነው።
አሁንም ይህ ትልቅ አገራዊ ሙያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያለው ቢየናሌ ኬንያውያን አስቀድመው ማካሄዳቸው ትልቅ እድል እንደተነጠቅን ማወቅ አይከብደንም።
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ከተለያዩ የስነጥበብ ማህበራት ጋር በመተባበር በፍጥነት አዲስ አርት እና አርክቴክቸር ቢየናሌን አዲስ አበባ መትከል ይኖርበታል።
ይህንን እድል በብቃት አዲስ አበባ ማዘጋጀት ትችላለች።
Via ethiopian architecture and urbanism
@etconp

❤8👍3
👉ሁሌ እሁድ የ Quiz ብፌ በ ዋናው ቻናላችን እንደምንለቅ ያውቃሉ?
📍ካላወቁ ብዙ አምልጦታል አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የ ኮንስትራክሽን እውቀትዎ ይፈትሹ👇
https://t.me/ETCONp/13815

Telegram
Ethio Construction Engineering
Soundness test of lime is done using which of the following apparatus?
Le- chatelier apparatus / Vicat's apparatus / Southard viscometer / Compression testing machine

❤2👌2
❤3
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Photo
👉ያለፈቃድ የግንባታ ዲዛይን ማስፋፊያ ለሚያደርጉ አካላት በየእርከኑ የ100 ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለ።
💫የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው የቅጣት ማሻሻያ በሕንፃ ግንባታ ህግጋት መሰረት በተጣለው የህንፃ ደህንነትና ተያያዥ ቅጣት በተለያዩ ተግባራት ከ15 ሺሕ እስከ 100 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን ገልጿል።
ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሰው የባለስልጣኑ መረጃ እንዲሚያስረዳው፥ የማስፋፊያ ሥራ የዲዛይን ማሻሻያን ስለሚፈልግ፣ ያልተፈቀደ ግንባታ የዲዛይን ጥራት ስለሚጎድለው የመደርመስ አደጋ ስለሚያስከትል ያለፈቃድ የማስፋፋት ሥራ ማከናወን (በየእርከኑ) 100 ሺሕ ብር ያስቀጣል።
እንዲሁም፣ ጥራት ያለው ስካፎልዲንግ፣ ሾርኒንግና መሰል መሳሪያዎችን አለመጠቀም ለአደጋ የሚያጋልጥ መሆኑን የጠቀሰው ባለስልጣኑ፣ በግንባታ ወቅት እነዚህን መስፈርቶች ለማያሟሉ አካላት (በእርከን) 50 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን አመልክቷል።
ቅጣቱ "በየእርከኑ" ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ባለስልጣኑ ሲያስረዳም፣ "ለምሳሌ አንድ G+10 ህንጻ 26 የክትትል እርከኖች ይኖሩታል፤ 26*50,000=1,300,000 ይሆናል" ሲልም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
ያለተቆጣጣሪ ማሰራት ለአደጋ አጋላጭ በመሆኑ የግንባታ ስራዎችን ያለተቆጣጣሪ የሚያሰሩ አካላት (በየእርከኑ) 25 ሺሕ ብር እንደሚቀጡም ተጠቁሟል።
ስቶር፣ ልብስ መሸጫ፣ መመገቢያና ሌሎች የቅድመ ግንባታ መስፈርቶችን ሳያዘጋጁ ሥራ ለሚጀምሩ አካላት የ15 ሺሕ ብር፤ በሚሰጥ የማስታወቂያ ትዕዛዝ መሰረት ተረፈ ምርትን በወቅቱ ለማያነሱ 15 ሺሕ ብር ቅጣት መጣሉን የደረሰን የባለስልጣኑ መረጃ ያሳያል።
ሕጋዊ ተጠያቂነትን በተመለከተ የማማከር ኃላፊነትን በአግበባቡ አለመወጣት ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ30 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ፤ ደረጃውን ያልጠበቀ ግንባታ ማከናወን ከ5 እስከ 15 ዓመታት የእስራትና ከ50 እስከ 100 ሺሕ የገንዘብ ቅጣቶች መጣላቸው ተመልክቷል፡፡
እንዲሁም፣ ግባታውን በህዝብ ደህንነት አደጋ በሚጥል ሁኔታ ያከናወነ ከ5 እስከ 10 ዓመታት የእስራት እና ከ20 እስከ 50 ሺሕ የገንዘብ ቅጣት እንደሚጣልበት የተገለጸ ሲሆን፣ ጥፈተኛ ሆኖ የተገኘ አማካሪ/ሥራ ተቋራጭ ከ15 ዓመት እስከ ከፍተኛ የእስር ጊዜው ፈቃዱ ይታገዳል ተብሏል፡፡
(የቀድሞው እና የተሻሻለውን ቅጣት፤ የመፍትሄ ሀሳቦችን የያዘው የባለስልጣኑ መረጃ ከላይ ተያይዟል)
Via ቲክቫህ ኢትዮጵያ

❤1👏1
👉Advantages of Timber Structures
💫Timber offers several unique advantages that make it a preferred material in construction:
🚧Sustainability: Timber is a renewable resource, provided it is sourced responsibly from managed forests. The carbon sequestration properties of trees mean that using timber in construction helps offset greenhouse gas emissions.
🚧Strength-to-Weight Ratio: Timber is incredibly strong for its weight, making it suitable for both small-scale residential structures and larger projects like bridges.
🚧Thermal Performance: Timber is an excellent insulator, contributing to energy-efficient buildings by reducing heating and cooling demands.
🚧Aesthetics: The natural grain and texture of timber bring warmth and character to buildings, creating environments that feel inviting and connected to nature.
🚧Versatility: Timber can be used in various forms, such as solid wood, engineered wood (like cross-laminated timber or CLT), or composite materials, offering flexibility in design and construction.

👏5❤1
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
👉Advantages of Timber Structures 💫Timber offers several unique advantages that make it a preferred material in construction: 🚧Sustainability: Timber is a renewable resource, provided it is sourced responsibly from managed forests. The carbon sequestration…
👉Design Principles of Timber Structures
🏷The design of timber structures requires careful consideration of material properties, structural requirements, and environmental factors.
⭐️Key principles include:
🚧Material Selection: Choosing the right type of timber is essential. Hardwood species like oak and teak are known for their durability, while softwoods like pine and spruce are easier to work with and more affordable.
🚧Structural Systems: Timber structures can be classified into various systems, such as post-and-beam, trusses, or frame construction.
⏺Each system has its advantages and is suited to different applications.
🚧Moisture Management: Timber is susceptible to moisture damage, so proper design includes measures to protect against water infiltration, such as coatings, drainage systems, and ventilation.
🚧Fire Resistance: Contrary to popular belief, timber can perform well in fire due to its predictable charring rate, which creates an insulating layer that protects the core.
🚧Connection Techniques: Modern timber structures often use advanced connection methods, such as metal fasteners or adhesives, alongside traditional joinery techniques.

👍4
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ⤵️
🔲Plate at any Size & thickness.
⚙️ J-Bolt height and diameter you want it.
🔩 anchor ⚓ bolt at any size
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤2
👉የሪል ስቴት ህግ በኢትዮጵያ
📜መግቢያ
💫የኢፌዲሪ ህገ-መንግስት በአንቀጽ 40 (3) ስር በግልፅ እንደሚደነግገው የገጠርም ሆነ የከተማ መሬት የመንግስትና የህዝብ ይዞታ ብቻ ነው። መሬት በአንድ አገር ውስጥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚዊ እንዲሁም ስትራቴጂያው ጠቀሜታ ያለው እጅግ ወሳኝ ሀብት ነው፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያዊያን መኖሪያ ቤት የማግኘት ሰብዓዊ መብት እንዳላቸውና መንግስትም ይህንኑ መብት የማሟላት ግዴታ እንዳለበት በአንቀጽ 90(1) ተቀምጧል።
አያይዞም ፈጣን እድገትን በማረጋገጥ ከፍ ብሎ የሰፈረውን የዜጎች መብት ማረጋገጥ ይቻል ዘንድ አልሚዎች ከመንግስት ጋር በሚደረግ ስምምነት መሬት ወስደው ማልማት እንደሚችሉ ይደነግጋል።
በዚህ መሰረት በተለይም ከ1975 ዓ.ም ጀምሮ የከተማ መሬትን ማስተዳደር (ማልማት ጨምሮ) በዋነኝነት የመንግስት ስልጣንና ኃላፊነት ሆኖ በልዩ ሁኔታዎች ብቻ ለአልሚዎች እንዲሁም ለግለሰቦች የሚፈቀድበት ሥርዓት ተፈፃሚ እየሆነ የኖረበትን ሁኔታ መረዳት ይቻላል።
ይሁን እንጅ በተለይም በዚህ ወቅት በአገሪቱ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣውን የሪል ስቴት ገበያ የሚመራ ወቅቱን የዋጀ ግልፅና ዝርዝር የህግ ማዕቀፍ በአገሪቱ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ አልነበረም።
ይህ የህግ ክፍተት ዘርፉን በተለይም ውድ የሆነውን የከተማ መሬት በጥቂት ደላሎችና ባለሃብቶች እጅ እንዲወድቅ በማድረግ ለብዝበዛ ዳርጎት የቆየ ስለመሆኑ በበርካታ ጥናቶች የተረጋገጠ ጉዳይ ነው።
ይህንን የህግ ክፍተት በመረዳት የሪል ስቴት ገበያውን በተሻለ ስርዓትና በዘመናዊ መረጃ በተደገፈ መልኩ ተገማች ሆኖ እንዲመራ ለማድረግ ያስችላል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት አዋጅ ቁጥር 1357/2016 ሆኖ ፀድቋል።
በዚህ አጭር ፅሁፍ ውስጥም በህጉ ስለተሸፈነው ሪል ስቴት ምንነት፣ ቅድመ-ሁኔታዎቹ፣ የአልሚዎች ግዴታ፣ የግብይት ሂደቱና መሰል ነጥቦች ተዳሰዋል።
🚧የሪል ስቴት ምንነት
🏷ሙሉ ለማንበብ ከታች ባለው Instant View ይንኩት 👇
@etconp
https://telegra.ph/%E1%8B%A8%E1%88%AA%E1%88%8D-%E1%88%B5%E1%89%B4%E1%89%B5-%E1%88%85%E1%8C%8D-%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-07-14

Telegraph
የሪል ስቴት ህግ በኢትዮጵያ
የሪል ስቴት ህግ በኢትዮጵያ መግቢያ የኢፌዲሪ ህገ-መንግስት በአንቀጽ 40 (3) ስር በግልፅ እንደሚደነግገው የገጠርም ሆነ የከተማ መሬት የመንግስትና የህዝብ ይዞታ ብቻ ነው። መሬት በአንድ አገር ውስጥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚዊ እንዲሁም ስትራቴጂያው ጠቀሜታ ያለው እጅግ ወሳኝ ሀብት ነው፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያዊያን መኖሪያ ቤት የማግኘት ሰብዓዊ መብት እንዳላቸውና መንግስትም ይህንኑ መብት የማሟላት…
❤2
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫ለ ሲቪል መሐንዲስ
🚧1 በ 0 ዓመት የ ስራ ልምድ እና 1 በ 2 እስከ 4 ዓመት ልምድ
https://t.me/ETCONpWORK

❤6🙏4
👉JOB VACANCY
💼 Job Title: Furniture Design & Measurement Officer
🏢 Company: Minaye PLC
📍 City: Torhayloch, Addis Ababa
📅 Deadline: July, 22/2025
📜Job Summary
⏺We are seeking a skilled Furniture Design & Measurement Officer with 1–2 years of experience in the furniture/woodwork industry and a background in drafting or architecture.
🚧You will be responsible for:
Translating client requirements into functional designs
Conducting precise on-site measurements
⏺Coordinating with the factory for cost and material optimization
⏺Ensuring smooth project execution from concept to delivery
📜Key Responsibilities
⏺Develop custom furniture designs and interior layouts based on client specifications, ensuring both aesthetic appeal and functionality.
⏺Generate detailed CAD drawings (2D/3D), material specifications, and production instructions for the workshop.
⏺Conduct on-site measurements and assess spatial requirements for accurate design implementation.
⏺Collaborate with the factory team to review designs for feasibility, cost efficiency, and material suitability.
⏺Present design concepts to clients, incorporate feedback, and finalize approvals.
⏺Support the Design & Innovation team in trend research, prototyping, and process enhancements.
⏺Maintain organized records of design iterations, client communications, and project timelines.
⭐️Qualifications & Requirements
Education: Degree in Interior Design, Architecture, Industrial Design, or a related field.
Experience: 1–2 years in furniture design, woodwork manufacturing, or interior drafting (portfolio required).
❇️Technical Skills: Proficiency in AutoCAD, SketchUp, 3D Max, or similar design software; knowledge of wood, finishes, and upholstery materials.
🔰Soft Skills: Strong communication, problem-solving, and time-management abilities; capable of working under tight deadlines.
📩How to apply
⏺Interested candidates should submit: Updated CV Portfolio (PDF or link) showcasing relevant work Cover letter Email: hcminayee@gmail.com

❤8🙏2
👉Honeycombing in concrete
Honeycombing in concrete means there are small holes or gaps in the surface where stones (aggregates) are visible.
This happens when the concrete doesn’t fill the space properly. It weakens the structure, makes it less durable, and also looks bad.
Causes of Honeycombing:
Improper Vibration:
Uneven vibration during concrete placement leads to poor consolidation, trapping air pockets within the mix.
Poor Workmanship:
Incorrect handling of concrete, including failure to ensure proper placement in corners and tight areas, contributes to honeycombing.
Concrete Mix Design:
A poorly proportioned mix with insufficient fines or improper water-cement ratio results in segregation and voids.
Congested Reinforcement:
Closely spaced reinforcement bars obstruct the flow of concrete, leading to insufficient compaction and the formation of voids around the reinforcements.
Formwork Issues:
Gaps or misalignments in the formwork allow the concrete to leak, leaving voids.
✍Yonatan

❤13🤩1