👉JOB VACANCY
🚧Junior Quantity Surveyor
💫Educational Background in a related field of study
⏺Note: Applicants should have a CGPA of 3.00 and above.
📜Duties and Responsibilities:
- Maximizing the profitability of as part of a team, facilitating procurement and placing of orders for materials.
- Plant and subcontractors' Cost vs. Revenue reporting to Site management.
- Turnover and profitability forecasting, Payments for materials, services and subcontract work.
⏺Protecting the interests, risks, and financial position of the company.
⏺Quanitity Required: 5
▶️Minimum Years Of Experience: #0_years
⚡️Deadline: July 26, 2025
📩How To Apply: Submit your application letter, updated CV, and credentials via email: RedietK@eeigconstruction.com
@etconp

❤11😢2
👉የአፋር እና የአማራ ክልሎችን የሚያገናኘው የሀይቅ - ቢስቲማ - ጭፍራ መንገድ ግንባታ ለማፋጠን እየተሠራ ነው።
ለፕሮጀክቱ 2.1 ቢሊዮን ብር የተመደበ ሲኾን፥ ወጪው በፌደራል መንግሥት በጀት ይሸፈናል።
በእስካሁኑ የግንባታ ሥራዎች መካከል የጠረጋ፣ የአፈር ቁፋሮ፣ የአፈር ሙሌት፣ የማፋሰሻ ቱቦ፣ የተላያዩ የተፋሰስ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። የሁለት ድልድይ እንዲሁም የአነስተኛ እና ከፍተኛ ከልቨርቶች ሥራም የግንባታው አካል ነው።
በተጨማሪም የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ለማስጀመር የሚረዱ አስፈላጊ ጥረቶች በመደረግ ላይ ናቸው።
አሁንም ድረስ ያልተፈቱ የወሰን ማስከበር ሥራዎች፣ አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች እና የግብአት እጥረቶች የፕሮጀክቱ ፈተና ናቸው። ያጋጠሙ ችግሮች በሚፈቱበት ሁኔታ ላይ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገልፆአል።
ነባሩ መንገድ ከ4 እስከ 7 ሜትር ያልበለጠ የጎን ስፋት የነበረው እና በአገልግሎት ብዛት የተጎዳ በመኾኑ ለተጠቃሚው ምቹ አልነበረም።
@etconp
የመንገድ ግንባታውን ሀገር በቀሎቹ ፓወርኮን ኮንስትራክሽን ከአሰር ኮንስትራክሽን ጋር በመተባበር ያከናውኑታል። የፕሮጀክቱን ጥራት እና ቁጥጥር ኮር ኮንሰልቲንግ ያከናውናል።
ለፕሮጀክቱ 2.1 ቢሊዮን ብር የተመደበ ሲኾን፥ ወጪው በፌደራል መንግሥት በጀት ይሸፈናል።
የመንገድ ፕሮጀክቱ 74.3 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ኾኖ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በመገንባት ላይ ይገኛል። አሁን ላይ የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸም 40.95 በመቶ ደርሷል።
በእስካሁኑ የግንባታ ሥራዎች መካከል የጠረጋ፣ የአፈር ቁፋሮ፣ የአፈር ሙሌት፣ የማፋሰሻ ቱቦ፣ የተላያዩ የተፋሰስ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። የሁለት ድልድይ እንዲሁም የአነስተኛ እና ከፍተኛ ከልቨርቶች ሥራም የግንባታው አካል ነው።
በተጨማሪም የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ለማስጀመር የሚረዱ አስፈላጊ ጥረቶች በመደረግ ላይ ናቸው።
አሁንም ድረስ ያልተፈቱ የወሰን ማስከበር ሥራዎች፣ አልፎ አልፎ የሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች እና የግብአት እጥረቶች የፕሮጀክቱ ፈተና ናቸው። ያጋጠሙ ችግሮች በሚፈቱበት ሁኔታ ላይ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገልፆአል።
ነባሩ መንገድ ከ4 እስከ 7 ሜትር ያልበለጠ የጎን ስፋት የነበረው እና በአገልግሎት ብዛት የተጎዳ በመኾኑ ለተጠቃሚው ምቹ አልነበረም።
አሁን ላይ ግንባታው ደረጃውን ጠብቆ እየተከናወነ ሲኾን፣ ሲጠናቀቅ ከሀይቅ ተነስቶ ጭፍራ ከተማ ለመጓዝ ቀድሞ ይፈጅ የነበረውን የሦስት ሰዓት ጉዞ ወደ አንድ ሰዓት ያሳጥረዋል።
@etconp
❤11👍1
👉በትግራይ ክልል መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ መቆሙን ተከትሎ የሲሚንቶ ዋጋ በ1 ሺሕ 500 ብር መጨመሩ ተገለጸ
💫በትግራይ ክልል የሚገኝው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ በማቋረጡ ምክንያት ከዚህ ቀደም 1 ሺሕ ብር ይሸጥ የነበረው ሲሚንቶ በ2 ሺሕ 500 ብር እየተሸጠ እንደሚገኝ የክልሉ ንግድ እና ኤክስፖርት ኤጀንሲ አስታወቀ
Via Ahadu Radio

❤5
#ADVERTISEMENT
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆
🧿 OUR SERVICES ⤵️
🔲Plate
⚙️ J-Bolt
⚓Anchor Bolt
➽Tie Rod
🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506
🤳 0951087077
🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦ መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ
https://t.me/tsegaye2016Jbolt

❤2👍1👏1
👉JOB VACANCY
🏷Safety & Healthy Officer
⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent (Full-time)
⚡️ቀነ ገደብ: July 31, 2025
⏺ክፍት የስራ ቦታዎች: 2
⏺የትምህርት ደረጃ: Bachelors Degree
📜የሥራ መግለጫ
⏺We are seeking a responsible Safety Officer to ensure compliance with occupational health and safety (OHS) guidelines.
⏺Your primary role will be advising on measures to minimize hazards and maintain a safe working environment. Vigilance in identifying violations is crucial.
⏺The ideal candidate is a dedicated individual who strictly adheres to OSH regulations. Your focus will be on preventive measures, requiring attentiveness and proactive thinking.
⏺Detail orientation is essential, especially during emergencies.
Your objective is to establish a workplace that meets legal safety standards and cultivates a culture of prioritizing health and safety.
⏺If you are a conscientious professional with a strong commitment to safety, we invite you to apply.
⏺Join our team and contribute to creating a secure working environment for our employees.
⭐️Responsibilities
· Support the development of OHS policies and programs
· Advise and instruct on various safety-related topics (noise levels, use of machinery etc.)
· Conduct risk assessment and enforce preventative measures
· Review existing policies and measures and update according to legislation
· Initiate and organize OHS training of employees and executives
· Inspect premises and the work of personnel to identify issues or non-conformity (e.g. not using protective equipment)
· Oversee installations, maintenance, disposal of substances etc.
· Stop any unsafe acts or processes that seem dangerous or unhealthy
· Record and investigate incidents to determine causes and handle worker’s compensation claims
· Prepare reports on occurrences and provide statistical information to upper management
Requirements and skills
· Proven experience as safety officer
· Knowledge of potentially hazardous materials or practices
· Experience in writing reports and policies for health and safety
· Familiarity with conducting data analysis and reporting statistics
· Proficient in MS Office; Working knowledge of safety management information systems is a plus
· Outstanding organizational skills
· Diligent with great attention to detail
· Excellent communication skills with the ability to present and explain health and safety topics
· BSc/BA in occupational health and safety or relevant field is preferred
📞For further information please call +251944-32-60-86 Or +251933-60-05-89/+251-11-557-62-49/53/54/57/58/62
🔰Fax: +251-11-113 20 58 89, P.O.Box 4215
📩E-mail Address: Vacancies@elmiconstruction.com , natnaelhr@elmiconstruction.com and temesgen@elmiconstruction.com
Addis Ababa, Ethiopia

❤18👍1
👉ቻይና ግዙፍ የፓንዳ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ገነባች
ቻይና በታዳሽ ኃይል ዘርፍ የወሰደችውን እርምጃ በፈጠራ በማስደገፍ፣101 ሄክታር ስፋት ያለውና የሀገሪቱ ብሔራዊ ምልክት የሆነውን የፓንዳ ቅርጽ የተላበሰ ግዙፍ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ መገንባቷን ይፋ አደረገች።
ይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ "የፓንዳ ፓወር ፕላንት" የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን፣ የቻይናን የታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ለማስተዋወቅና በወጣቶች ዘንድ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተገልጿል።
የጣቢያው ምስል ከሰማይ ሲታይ፣ አንድ ግዙፍ ፓንዳ መሬት ላይ ዘና ብሎ የተኛ ይመስላል ነው የተባለው።
የፓንዳውን ምስል ለመፍጠር በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቁር እና ግራጫ ቀለም ያላቸው የፀሐይ ብርሃን መሰብሰቢያ ፓናሎች በጥንቃቄ ተደርድረዋል።
ይህ ፕሮጀክት ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ከማመንጨት ባለፈ፣ የቱሪስት መስህብ እንደሚሆንና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለቻይና በጎ ገጽታን እንደሚገነባ ተመላክቷል።
የፕሮጀክቱ አዘጋጆች ይህ የፓንዳ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ ቻይና በንጹሕ ኃይል ቴክኖሎጂ ላይ ያላትን አመራርና የፈጠራ ችሎታ በተግባር ያሳየበት ፕሮጀክት መሆኑን ገልፀዋል።

❤16👍1
Vision for a better city.pdf
221.4 KB
👉ጠቃሚ መጽሀፍ
"ለ ተሻለ ከተማ የሚሆን ራዕይ
ኒውዮርክ ከተማን ጤናማ እና ደህንነቷ የተጠበቀ ከተማ እንድትሆን የሚረዱ 25 ሀሳቦች" በሚል የተዘጋጀ ለከተሞቻችን ሀሳብ ልንቀስምበት የሚችል በበይነ መረብ በነጻ የቀረበ መጽሀፍ
Vision for A Better City
25 ideas for a healthy and safe NewYork
ምንጭ Urban Design Forum
Via ethiopian architecture and urbanism

❤14
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
አዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ 2025.pdf
👉የገቢ ግብር አዋጅ ጸደቀ!
🏷ረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው እና በርካታ ውይይቶችን ሲያስነሳ የነበረው አዲሱ የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በመጨረሻ ጸድቋል!ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ፣ የገቢ ግብር አዋጅ በሙሉ ድምፅ አፅድቆታል።
📜ይህ አዲስ አዋጅ ከሐምሌ ወር2017 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ የሚውል ሲሆን፣ በቀጣይ የሀገሪቱን የግብር ስርዓት ላይ ለውጦችን እንደሚያመጣ ይጠበቃል።
⏺በአዋጁ ውስጥ የተካተቱት ዝርዝር ጉዳዮች ሲገለጹ፣ ተጨማሪ መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል።

እንዴት አያችሁት? 👷♂🤔
@etconp
❤7😢6
👉ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የሳኒቴሽንና ሃይጅን ዕቃዎች በተለያዩ ሁለት ወረዳዎች አለታ ጩኮ፣ ሸበዲኖ ለኩ ወረዳ የሚሰራጭ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
📜በዚሁ መሠረት:-
1. ሲሚንቶ በኩንታል
2. አሸዋ በሜትር ኩዩብ
3. ፌሮ ብረት ባለ8 ሚሊ ሜትር
4. የንግድ ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
5. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በክልል ሲዳማ ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት ይችላሉ።
6.ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 2% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፣
7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው ኤንቨሎኘ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው፣በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀረቡ ከውድድር ወጪ ያስደርጋል።
8. ተጫራቾች እያንዳንዱ በሚያቀርቡት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም በግልፅ መቀመጥ አለበት፣
9. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ ከ4-6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶረት ግዥ ክፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓቱ ይታሸጋል፣ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል፣16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀናት ይከፈታል።
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 212 6783 ይጠይቁን
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

❤5👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ከላይ video ላይ የምትመልከቱት የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ campus ሲሆን ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ትላልቅ ምሁራንን ከማውጣቱ, በ sustainable construction, building information modeling (BIM), modern construction እና ሌሎች ጥናቶችን በማውጣት እና ኢንደስትሪው ላይ ላሉ ለተለያዩ ድርጅቶች የ BIM እና ሌሎች ስልጠናዎችን ከመስጠቱም በተጨማሪ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ ላሉ ፕሮጀክቶች ከአፈር ምርመራ (geotechnical investigation) ጀምሮ ሌሎችም ለምሳሌ የብረት (rebar) እና አርማታ (concrete) ጥራት ምርመራ (quality test) መስራት ከብዙ በጥቂቱ ሚጠቀሱ ሥራዎቹ ናቸው::
❇️ይሁን እንጂ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከሆነ በሁዋላ ለአስተዳደር እንዲመች በማለት አዲስ መዋቅር ማምጣቱ ይታወሳል::
💫ይህን ተከትሎ በ video ላይ ምታዩት campus በበፊት አጠራሩ EIABC (Ethiopian institute of Architecture Building construction and city development) ወይም ህንፃ ኮሌጅ በመባል ይታወቅ የነበረ ቢሆንም አሁን በተደረግው ለውጥ ግን ስሙ ከ EIABC ወደ school of built environment ተቀይሯል በሁኔታውም የcampusu ሰራተኞች እና ተማሪዎች ቅር እንደተሰኙም ለማስተዋል ችለናል::
📩የ EiABC ነባር ምሩቃንስ ምን ትላላችሁ ሀሳባችሁን comment lay

❤9😢9
👉JOB VACANCY
🏷QS (Quantity Surveyor)
#vision_craft_engineering_p_l_c
#Addis_Ababa
💫Bachelor’s Degree or Diploma in Quantity Surveying, Construction Management, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years in a senior role
📜Duties & Responsibilities:
- Prepare and analyze project cost estimates, budgets, and bills of quantities (BOQ).
- Monitor and report project costs and progress against budget.
- Handle variations, claims, and contract administration.
- Conduct site visits to assess work progress and verify measurements.
⏺Quanitity Required: 1
⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⏺Maximum Years Of Experience: #4_years
⚡️Deadline: July 23, 2025
📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents Via email: kasechhirpa33@gmail.com

❤7