Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
549 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ቻይና ግዙፍ የፓንዳ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ገነባች

ቻይና በታዳሽ ኃይል ዘርፍ የወሰደችውን እርምጃ በፈጠራ በማስደገፍ፣101 ሄክታር ስፋት ያለውና የሀገሪቱ ብሔራዊ ምልክት የሆነውን የፓንዳ ቅርጽ የተላበሰ ግዙፍ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ መገንባቷን ይፋ አደረገች።

ይህ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ "የፓንዳ ፓወር ፕላንት" የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን፣ የቻይናን የታዳሽ ኃይል አጠቃቀም ለማስተዋወቅና በወጣቶች ዘንድ የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

የጣቢያው ምስል ከሰማይ ሲታይ፣ አንድ ግዙፍ ፓንዳ መሬት ላይ ዘና ብሎ የተኛ ይመስላል ነው የተባለው።

የፓንዳውን ምስል ለመፍጠር በሺዎች የሚቆጠሩ ጥቁር እና ግራጫ ቀለም ያላቸው የፀሐይ ብርሃን መሰብሰቢያ ፓናሎች በጥንቃቄ ተደርድረዋል።

ይህ ፕሮጀክት ከፍተኛ መጠን ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ከማመንጨት ባለፈ፣ የቱሪስት መስህብ እንደሚሆንና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለቻይና በጎ ገጽታን እንደሚገነባ ተመላክቷል።

የፕሮጀክቱ አዘጋጆች ይህ የፓንዳ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ ቻይና በንጹሕ ኃይል ቴክኖሎጂ ላይ ያላትን አመራርና የፈጠራ ችሎታ በተግባር ያሳየበት ፕሮጀክት መሆኑን ገልፀዋል።

@etconp
❤16👍1
Vision for a better city.pdf
221.4 KB
👉ጠቃሚ መጽሀፍ

"ለ ተሻለ ከተማ የሚሆን ራዕይ
ኒውዮርክ ከተማን ጤናማ እና ደህንነቷ የተጠበቀ ከተማ እንድትሆን የሚረዱ 25 ሀሳቦች"
በሚል የተዘጋጀ ለከተሞቻችን ሀሳብ ልንቀስምበት የሚችል በበይነ መረብ በነጻ የቀረበ መጽሀፍ

Vision for A Better City
25 ideas for a healthy and safe NewYork

ምንጭ Urban Design Forum

Via ethiopian architecture and urbanism

@etconp
❤14
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
አዲሱ የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ 2025.pdf
👉የገቢ ግብር አዋጅ ጸደቀ!

🏷ረዥም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው እና በርካታ ውይይቶችን ሲያስነሳ የነበረው አዲሱ የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በመጨረሻ ጸድቋል!ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ፣ የገቢ ግብር አዋጅ በሙሉ ድምፅ አፅድቆታል።

📜ይህ አዲስ አዋጅ ከሐምሌ ወር2017 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ የሚውል ሲሆን፣ በቀጣይ የሀገሪቱን የግብር ስርዓት ላይ ለውጦችን እንደሚያመጣ ይጠበቃል።

⏺በአዋጁ ውስጥ የተካተቱት ዝርዝር ጉዳዮች ሲገለጹ፣ ተጨማሪ መረጃዎችን የምናደርስ ይሆናል።

እንዴት አያችሁት? 👷‍♂🤔


@etconp
❤7😢6
👉ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የሳኒቴሽንና ሃይጅን ዕቃዎች በተለያዩ ሁለት ወረዳዎች አለታ ጩኮ፣ ሸበዲኖ ለኩ ወረዳ የሚሰራጭ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

📜በዚሁ መሠረት:-

1. ሲሚንቶ በኩንታል

2. አሸዋ በሜትር ኩዩብ

3. ፌሮ ብረት ባለ8 ሚሊ ሜትር

4. የንግድ ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣

5. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በክልል ሲዳማ ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት ይችላሉ።

6.ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 2% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፣

7. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው ኤንቨሎኘ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው፣በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀረቡ ከውድድር ወጪ ያስደርጋል።

8. ተጫራቾች እያንዳንዱ በሚያቀርቡት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም በግልፅ መቀመጥ አለበት፣

9. ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ ከ4-6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶረት ግዥ ክፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓቱ ይታሸጋል፣ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል፣16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀናት ይከፈታል።

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 212 6783 ይጠይቁን

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ

@etconp
❤5👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉ከላይ video ላይ የምትመልከቱት የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ campus ሲሆን ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ትላልቅ ምሁራንን ከማውጣቱ, በ sustainable construction, building information modeling (BIM), modern construction እና ሌሎች ጥናቶችን በማውጣት እና ኢንደስትሪው ላይ ላሉ ለተለያዩ ድርጅቶች የ BIM እና ሌሎች ስልጠናዎችን ከመስጠቱም በተጨማሪ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ ላሉ ፕሮጀክቶች ከአፈር ምርመራ (geotechnical investigation) ጀምሮ ሌሎችም ለምሳሌ የብረት (rebar) እና አርማታ (concrete) ጥራት ምርመራ (quality test) መስራት ከብዙ በጥቂቱ ሚጠቀሱ ሥራዎቹ ናቸው::

❇️ይሁን እንጂ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ከሆነ በሁዋላ ለአስተዳደር እንዲመች በማለት አዲስ መዋቅር ማምጣቱ ይታወሳል::

💫ይህን ተከትሎ በ video ላይ ምታዩት campus በበፊት አጠራሩ EIABC (Ethiopian institute of Architecture Building construction and city development) ወይም ህንፃ ኮሌጅ በመባል ይታወቅ የነበረ ቢሆንም አሁን በተደረግው ለውጥ ግን ስሙ ከ EIABC ወደ school of built environment ተቀይሯል በሁኔታውም የcampusu ሰራተኞች እና ተማሪዎች ቅር እንደተሰኙም ለማስተዋል ችለናል::

📩የ EiABC ነባር ምሩቃንስ ምን ትላላችሁ ሀሳባችሁን comment lay

@etconp
❤9😢9
👉JOB VACANCY

🏷QS (Quantity Surveyor)

#vision_craft_engineering_p_l_c

#Addis_Ababa


💫Bachelor’s Degree or Diploma in Quantity Surveying, Construction Management, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years in a senior role

📜Duties & Responsibilities:

- Prepare and analyze project cost estimates, budgets, and bills of quantities (BOQ).
- Monitor and report project costs and progress against budget.
- Handle variations, claims, and contract administration.
- Conduct site visits to assess work progress and verify measurements.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #2_years
⏺Maximum Years Of Experience: #4_years

⚡️Deadline: July 23, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents Via email: kasechhirpa33@gmail.com

@etconp
❤7
👉JOB VACANCY

⭐️3D Developer

#eternal_media_and_promotion_plc

#Addis_Ababa


🏷Bachelor's Degree or Diploma in Architecture, Interior Design or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilities:

- Create high-quality 3D models, renders, and visualizations for architectural spaces, event setups, exhibition booths, and stage designs
- Interpret architectural plans and client briefs to develop accurate 3D layouts.
- Collaborate closely with event producers, designers, and construction teams to bring creative concepts to life.
- Provide 3D mockups and walkthroughs for internal reviews and client presentations.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #1_years

⚡️Deadline: July 26, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV with supporting documents via email: admin@eternal-media.com with the subject line “3D Developer”

@etconp
❤4
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሐምሌ 10  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሐምሌ 10  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ሐምሌ 10  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4
ጨረታ

አዲስ ዘመን   ሐምሌ 10  ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏3❤1
👉 በ አዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚከናወኑ ግንባታዎች ተሳታፊ የሚሆኑ
የስራ ተቋራጮችን ለመመልመል የቀረበ ማስታወቂያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5🙏1
👉JOB VACANCY

⭐️Material Engineer

#atta_trading_plc

#Addis_Ababa


💫Bachelor’s degree in Materials Engineering, Civil Engineering, or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Analyze materials and their properties to determine suitability for specific products and applications.
- Develop new materials or improve existing materials for better performance and cost-efficiency.
- Conduct tests and experiments to assess material strength, durability, heat resistance, and corrosion
- Investigate material failures and recommend improvements.

⏺Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years

⚡️Deadline: July 28, 2025

📩How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents Via email: attatradingplc@gmail.com

@etconp
❤12
🏭🏠TSEGAYE and YOHANNES J-ቦልት & PLATE 🏚🏗 🌁🌆

🧿 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ⤵️

🔲Plate at any Size & thickness.

⚙️  J-Bolt height and diameter you want it.

🔩 anchor ⚓ bolt at any size

🏭🛖🌉scrap🚧🪝🔗
Phone : 🤳0938494506 
              🤳 0951087077
              🤳 0929044037
እናመሰግናለን::
👉አድራሻ፦  መርካቶ ምንአለሽ ተራ ከጭድ ተራ ከፍ ብሎ

https://t.me/tsegaye2016Jbolt
❤6
👉የብረት ሥራ (rebar work) ላይ ማወቅ ካሉባችሁ ነገሮች በጥቂቱ

✅main bars በዋናነት  የሚመጣውን ቴንሳይል ስትረስ የሚሸከሙ ሲሆን
Distribution bars ደግሞ main bar' ኦችን በቦታቸው አስሮ መያዝ እና ስንጥቅን(crack) መከላከል ነዉ እናም ሳይዛቸው ከmain bars ያንሳል::

✅Negative bars ደግሞ slab/beam ላይ የሚመጣውን negative bending moment እንዲሸከሙ የሚገቡ ናቸው::

⏺የሚገቡትም support ላይ ነዉ ይህም ለ slab እና ለ beam ከላይ (Top) ሲሆን ለmat slab ደግሞ ከስር (bottom) ላይ ነዉ ሚቀመጡት::

✳️ሌላኛው ነገር top ብረት span ላይ bottom ብረት ደግሞ support ላይ  lap ያደርጋሉ::

✳️Lap length ለvertical member(ልክ እንደ column እና shear wall) 50*D(diameter of bar) እና ለhorizontal member(slab እና beam) ደግሞ 40*D(diameter of bar) ነዉ::

⭐️ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት share ያድርጉ👇

https://t.me/etconp

@ETCONpWORK
❤19👍3🎉2
ACI 318M-25.pdf
37.8 MB
👉ACI318M-25

📜Building Code for Structural Concrete - Code Requirements and Commentary

@etconp
👏4❤1
👉JOB VACANCY

⭐️Sanitary Enginner

🌟Civil Engineer

💫Wegagen Bank

📍Mekelle

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤9🥰1
👉ነጻ የትምህርት እድሎች

💫ማስተርስ እና ፒኤችዲ

⭐️ኤዢያን ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ
ባንኮክ፣ ታይላንድ

📜ዝርዝሩን በማስፈንጠርያው ተጠቅሞ መመልከት ይቻላል👇

https://ait.ac.th/financial/ait-scholarships/

Via ethiopian architecture and urbanism

@etconp
❤6🔥1
@etconp EBCS 1-8.rar
122.5 MB
📚ETHIOPIAN BUILDING CODE STANDARD
.
it is compressed by zip file you should use wrinrar to extract the file.

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
@ETCONp ASTM MNL 41 .PDF
9 MB
Fracture and Fatigue Control in Structures - Applications of Fracture Mechanics


Author(s): Barsom, John M.; Rolfe, Stanley T.

Series: MNL 41

Publisher: ASTM International,

Year: 1999

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤11🙏9