Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.87K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ግንባታው የተጠናቀቀውን የሳር ቤት-ጀርመን አደባባይ-ጋርመንት እና ፉሪ አካባቢ የኮሪደር ልማት ምን ምን አካቷል

🚧589 ሄክታር በላይ የሚሸፍነው ከባቢ ከካዛንቺስ ቀጥሎ ሰፊው የልማት ስፍራ መሆኑ፤

💫16.5 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ፣ የ3 ኪሎ ሜትር ተጨማሪ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ብሎም 33 ኪሎ ሜትር የተዘረጋ የእግረኛ መንገድ፤

⏺ፕላዛዎች፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች፣ የሕፃናት መጫወቻዎች፤

⏺5.2 ኪሎ ሜትር የወንዝ ዳርቻ ልማትን፤የመኪና ማቆሚያዎች፣ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ኃይል መሙያ ስፍራዎች፣ በግል እና የመንግሥት ተቋማት የተገቡ 1107 ሱቆች፤

🏷50.5 ሄክታር አረንጓዴ ሥፍራ፣ የሕዝብ መጸዳጃዎች፣ 13.3 ኪሎ ሜትር የብስክሌት መጋለቢያ መንገድ፣ 38 የአውቶቡስ እና ታክሲ መጫኛ-ማውረጃዎችን አካትቷል።

@etconp
❤13🔥1
👉ሲጠናቀቅ አንድ ኪሎ ሜትር ወይም አንድ ሺህ ሜትር ርዝመት የሚኖረው ጂዳ ታወር እዚህ ደርሷል።

💫አሁን የአለማችንን ረጅሙ ሕንፃ በመባል የሚታወቀውን ቡርጅ ከሊፋን ሕንፃ በ180 ሜትር የሚበልጠው Jidda Tower በ2028 ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ጠቅላላ የግንባታ ወጪው ከ1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይሆናል።

@etconp
❤6👏3
👉ሰሜን ኢትዮጵያን ከጅቡቲና ኤርትራ ወደቦች ጋር የሚያገናኝ ሐዲድ ለመዘርጋት ታቅዷል

🚧ፕሮጀክቱ 1.58 ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል ተብሏል።

💫የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን፣ ሰሜን ኢትዮጵያን ከጅቡቲዋ ታጁራ እና ከኤርትራዎቹ አሰብና ምጽዋ ወደቦች የሚያገናኝ ሐዲድ በ1 ነጥብ 58 ቢሊዮን ዶላር ለመስራት ማቀዱን ሪፖርተርን ጠቅሳ ዋዜማ ዘግባለች።

⏺ፕሮጀክቱ ከመቀሌና ወልዲያ ወደ ሁለቱ አገራት ወደቦች የሚዘረጋ መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል።

⏺ኮርፖሬሽኑ ይህንኑ እቅዱን ያቀረበው፣ ከቀናት በፊት በአዲስ አበባ በተካሄደ የባቡር ሐዲድ ኢንቨስትመንት ስብሰባ ላይ መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል።

⏺አዲሱ ፕሮጀክት በዓለማቀፍ የግልግል ፍርድ ቤት ከተያዘው የቱርኩ ኩባንያ ከጀመረው የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ ገበያ የሐዲድ ፕሮጀክት ጋር ግንኙነት የለውም ተብሏል።

@etconp
❤17
👉ናይል ሶርስ ህንጻ

🚧አፍሪካ ጎዳና (ቦሌ መንገድ):በዘለቀ በላይ

💫ይህ ህንጻ እንደጣፋጭ ወግ፣ እንደአስደሳች ክሊፕ ደግማችሁ ደጋግማችሁ እዩኝ ይላል።

⏺ምክንያት አለው!

🏷ዘለቀ እንደወትሮው ህንጻው ላይ ሚዛን መለኪያ ነገር ያጠፋና ተመልካችን ግራመጋባት የቀላቀለበት ግርምት ይለቅበታል።

⏺እንደማንኛውም መደበኛ ህንጻዎች ከተግባራዊ አገልግሎታቸው ባሻገር ለሚዛን የሚጠቅሙ መደበኛ መስኮት እና በር ዘለቀ በጭራሽ አይጠቀምም።

⏺ከዚያም አልፎ ኪነህንጻን በስነቅርጽ ጨዋታ መግለጽ የሚፈልገው አነጋጋሪው ህንጻ ነዳፊ አርማታውን እንደክር ንድፍ አወዛውዞ ተስፈንጣሪ የእይታ ውጥረትን ያመጣበታል።

⏺የተወሰኑ ቦታዎች የሚያበጃቸው ክፍተቶችም የ "ምን ይሆኑ?" ጥያቄ ማስነሳቱም አይዘነጋም።

⏺ይህ ህንጻ በቀድሞው ግዜ በሽክላ ንጣፍ ሊሸፈን የነበረ ቢሆንም በጥሬ ህንጻ ዘይቤ የአርማታው ገጽታ እንዲታይ መደረጉም ሌላ አስደማሚ ደረጃ አጎናጽፎታል።

⏺ዘለቀ በመዲናዋ ውስጥ ከ "ስቴርስ" ህንጻ ባሻገር ሌላ አግራሞት ጫሪ ህንጻ መንደፉ ይበል የሚያሰኝ ሲሆን የጨዋታ ሜዳውን ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ወደአዲስ አበባ የቀየረው ይመስላል።

ጽሁፍና ምስል: ዳዊት በንቲ

Via ethiopian architecture and urbanism

@etconp
❤12👍2🥰1👏1
👉ክፍት የስራ ማስታወቂያ

💫0 ዓመት የ ስራ ልምድ

🏷ሱር ኮንስትራክሽን

🚧Junior Civil Engineer
🚧Junior Material Engineer

@etconp
🙏11❤4
👉JOB VACANCY

❇️Quantity Surveyor (BOQ Specialist)

📍አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

⏺የሥራ ዓይነት: On-site - Permanent

⚡️ቀነ ገደብ: November 10, 2025

⏺ክፍት የስራ ቦታዎች:-1

⏺ደሞዝ:-15000 ETB

🚧Brim Interior Design Office is looking for a competent Quantity Surveyor with solid experience in BOQ preparation for interior and architectural projects.

📜Requirements:

1) Background in Construction Technology Management (CTM), Civil Engineering, or a related field.
2) Must have hands-on experience in preparing Bills of Quantities (BOQ).
3) Immediate availability to start work.
4) Must submit one sample BOQ file previously prepared.

📩To Apply: Send your CV and one BOQ sample to @contact_abenezer on telegram.

🎲Important Note: We are hiring exclusively for the Quantity Surveyor role. While applicants from related fields (e.g., Site Engineer, Resident Engineer) are welcome, only experience directly related to BOQ preparation will be considered.

📍የሥራ አድራሻ:-Bole Medhanialem

@etconp
❤19
👉የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም

💫የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ አመት የሥራ አፈፃፀም ክንውን በሁሉም መለኪያዎች ስኬታማ መሆኑ ተጠቆመ።

በሩብ ዓመቱ የሥራ አፈፃፀም ክንውኑ 95.2 በመቶ ሲሆን፣ ከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ  መገኘቱ በሪፖርቱ ተመላክቷል። 


⏺ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከእጥፍ በላይ የገቢ  እድገትም ተመዝግቧል።

ግምገማው በዋናነት በ2018 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ተግባራዊ የሚያደርጋቸውን ግዙፍ እቅዶችን እና ፕሮጀክቶችን ለማሳካት በሩብ ዓመቱ የተከናወኑ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። 

ďťż
⏺በዚህም በተለይ እንደሀገር  የግንባታ ዘርፉን ያለበትን የቴክኖሎጂ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ  የተከናወነው ሥራ፣ የአቅም ግንባታ ሥራዎችና የመፈጸም አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ማደጉ፣  የገቢ ማስገኛ ሥራዎች፣ ስትራቴጂክ ሥራዎች አተገባበር  ውጤታማ እንደሆነ  ተገምግሟል።

⏺ኮርፖሬሽኑ ቤት ከመገንባት ወደ ማምረት የሚያሸጋግረውን የ3ዲ ኮንክሪት ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂን ተግባራዊ ለማድረግ ከኦስትሪያው ኩባንያ በውሚት ጋር የተደረገው ስምምነት አፈፃፀሙ በጥሩ ጎኑ ተገምግሟል።

▶️የቤት ልማት ዘርፉን የሚያሳድጉ የኮንስትራክሽን እና  የግብዓት ማቅረቢያ ተሸከርካሪዎች እና ማሽኖችን ወደ ሼል  መግባታቸው ገቢን ከማሳደግና  የግንባታ አቅምን ከማጎልበት አኳያ ትልቅ ሚና እንዳለውም ተመላክቷል።

⏺በሩብ ዓመቱ በግንባታ ተቋራጭነት፣  በሪኖቬሽን ሥራ፣ ከግብዓት ሽያጭ፣ ከመደበኛ የቤት ኪራይ፣ ከቤት ሽያጭ የተገኘው ገቢ ከፍተኛ እድገት መመዝገቡም ተጠቅሷል ።

⏺የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክትን በተያዘለት ጊዜና ገደብ አጠናቆ ማስረከብ መቻሉም  በግምገማው ተነስቷል።

⏺በተያዘው በጀት ዓመትም በታክስ ክፍያ የተገኘውን የኘላቲኒየም ደረጃ  ለማስቀጠል እና የክፍያ መጠኑን ለማሳደግ እንደሚሠራም ተገልጿል።

⏺በፍ/ቤት ክርክር ከሕገ ወጦች የተመለሱ ይዞታዎች ብዛት በአሁኑ ሰዓት ከ58 በላይ መድረሳቸውንም  በግምገማው ተጠቅሷል።

⏺በቀጣይ የበጀት ወራት የሚከናወኑ   ቀሪ ተግባራትን ለማከናወን የሚያስችል ዝርዝር የአፈፃፀም አቅጣጫ በማስቀመጥ  ግምገማው ተጠናቋል።

@etconp
❤9
👉ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

💫As part of the 75th Anniversary celebrations of Addis Ababa University (AAU), the College of Technology and Built Environment (CTBE) is pleased to host the 5th Distinguished Seminar Series.

⏺We are honored to welcome Wubshet Berhanu Nigusie (Dr Eng.) as our featured speaker for this special occasion.

🚧Seminar Title: The Urban Development-Redevelopment Continuum in Contemporary Ethiopia

🎲Date: Thursday, November 06, 2025 ጥቅምት 27 2018

🔰Time: 2:00 PM – 4:00 PM (8 ሰአት)

📍Venue: SBE Swedish Pavilion, Addis Ababa University (Next to Lideta Higher Court)

💫We cordially invite you to attend this insightful session and engage in meaningful dialogue on one of the most significant contemporary discourses in Ethiopian Cities.

@etconp
❤11👏1
👉የግንባታ ውል ሰነድ በግልጽ ማስቀመጥ ያለበት ነጥቦች:-

🚧የፕሮጀክቱን ዲዛይን እና ዝርዝሮች

- የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላትን ድርሻ፣ መብትና ግዴታ፣
- የሚጠበቀውን የግንባታ ጥራት የሚገልጹ ትንታኔዎች፣
- የፕሮጀክቱን ተጠባቂ የጊዜ ሰሌዳዎች፣
- የፕሮጀክቱን ዋጋ እና አከፋፈል ሁኔታዎች፣
- የደህንነት እና የጤና አጠባበቅ፣
መመሪያዎች፣
- ፕሮጀክቱን የሚመለከቱ የሕግ ማእቀፎች
- የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላትን ፊርማ እና ማኅተም
- ፕሮጀክቱ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ብቃትና ብዛት
- ፕሮጀክቱ የሚፈልገው ማሺነሪ አይነትና ብዛት
- የእያንዳንዱን የሥራ አይነት ዝርዝርና የግንባታ ስነዘዴ
- የፕሮጀክቱን ባለድርሻ አካላት ዝርዝር መረጃ
- አንድ የግንባታ ውል ሰነድ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዋና ዋና ጭብጥ ጉዳዮች በግልጽ እና በዝርዝር ማስቀመጥ ይኖርበታል።
- የተወሳሰበ፣ ያልተብራራ እና እርስ በእርሱ የሚጋጭ ሀሳብ ቢኖርበት ግን በሚኖረው የፍርድ ቤት ክርክር ባለድርሻ አካላትን በተናጠል አልያም በጋራ ኪሳራ ላይ ሊጥል ይችላል።

ይህ ሁኔታ ደግሞ ፕሮጀክቱን በጤናማ ግንኝነት ለመፈጸም እክል ሊፈጥር ስለሚችል ለጥራት ችግር እና ለጊዜ ብክነት እንዲጋለጥ ያደርገዋል።


@etconp
❤7🥰1
👉አሁናዊ ኪነህንጻ

🎲ኢትዮጵያ ኮሞዲቲ ኤክስቼንጅ ዋና መስሪያ ቤት

💫አማካሪ:-ሉላ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

🚧ገንቢ:-ECWC

@etconp
👍6❤1👏1
👉URGENT VACANCY

⭐️Site Engineer & Architect (urgent)

⏺Position Title: Site Engineer & Architect (urgent)
⏺Employer: Private Client
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: November, 11/2025

📜Job Summary:

🎲We are looking for a qualified female professional to support a research and development initiative focused on construction, architecture, and urban design.

⏺The role involves contributing to project planning, design analysis, and field-based studies related to civil and urban infrastructure.

🏷Qualification

⏺We Need Only Female candidate BA Degree in Civil Engineering, Construction Technology and Management (COTM), Architecture, or Urban Design

❇️Minimum of 2 years of relevant work experience

📩How to apply:-Send your cv
to spiddy0659@gmail.com

@etconp
❤9🔥1
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉በተጠናከረ የኮንክሪት መዋቅሮች ውስጥ ጥቅም ላይ የሚውሉ የማጣመሪያ ጨረሮች ሁለት አይነት የማጠናከሪያ ዝርዝሮች።

🚧የማጣመሪያ ጨረሮች በከፍተኛ ፎቆች ውስጥ ሁለት የተቆረጡ ግድግዳዎችን ለማገናኘት ያገለግላሉ፣ ስለዚህ እንደ የመሬት መንቀጥቀጥ እና ነፋስ ያሉ የጎን ጭነቶችን ለመቋቋም አብረው ይሰራሉ።

@etconp
👍2❤1
👉የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገውን ሪፎርም መሠረት ያደረገ የቢ.ኤስ .ሲ እና የኬ.ፒ.አይ ዕቅድ ዝግጅት እያከናወነ ይገኛል፡፡

በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የለውጥ ትግበራ እና ማሻሻያ ዳይሬክቶሬት ዴይሬክተር አቶ ወንድሙ ገብሬ፤ በተቋሙ የተካሄደውን ሪፎርም ተከትሎ፣ በሁሉም ዘርፎች ስር ለሚገኙ የስራ ክፍሎች እና ቡድኖች ስራዎችን ለክቶ እና ቆጥሮ መስጠት የሚያስችል የቢ.ኤስ.ሲ እና የኬ.ፒ.አይ ዕቅድ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ገልፀዋል፡፡

የዕቅድ ዝግጅቱን ቀሪ ሥራ እስከ እዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የጠቀሱት አቶ ወንድሙ፣ ሁሉም የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች የድርሻቸውን በመውሰድ፤ በተሻለ የሥራ ተነሳሽነት የተቋሙን ዕቅድ ለመፈፀም ፋይዳው የጎላ መሆኑን ጨምረው ገልፀዋል፡፡

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ደረጃ ለመፈፀም በቅርቡ አዲስ የአደረጃጀት፣ የሰው ኃይል ምደባና የአሰራር ማሻሻያ ሪፎርም አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱ ይታወሳል።

@etconp
❤4👍1
👉በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች የግንባታ ሂደታቸው የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን ለማስቀጠል እየተሰራ ነው

💫በቤኒሻንጉል ጉሙዝ áŠ­áˆáˆ በተለያዩ ምክንያቶች የግንባታ ሂደታቸው የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን ማስቀጠል ላይ ትኩረት ያደረገ የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

🚧በአሶሳ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ስር ከሚገኙት የመንገድ ኘሮጀክቶች መካከል የአሶሳ - ዳለቲ - ባሮዳ (ሎት አንድ ) እና የሆሞሻ - ህዳሴ ፕሮጀክቶች ይገኙባቸዋል፡፡

ግንባታው ቀደም ሲል ተጀምሮ የነበረው የአሶሳ - ዳለቲ ባሩዳ (ሎት አንድ) ሰላሳ ስድሰት ኪሎ ሚትር(36 ኪ.ሜ) የሚሸፍን ሲሆን፤ የግንባታው አፈጻጸሙ áˆ°á‰Ł በመቶ መድረሱ የሚታወስ ነው ፡፡

ግንባታውን እያከናወነ የሚገኘው የስራ ተቋራጭ ሰናን ኮንስራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሲሆን በአካባቢው በነበረው á‹¨á€áŒĽá‰ł ችግር እና የስራ ተቋራጩ አፈፃፀም ደካማ መሆን ለፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ አለመጠናቀቅ ምክንያት ሆኗል፡፡

ይህን ችግር ለመፍታት የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች áŠ¨áŠ­áˆáˆ‰ መንግስት ጋር በመነጋገር ችግሮችን ለመቅረፍና ፕሮጀክቶቹን ወደ ሾል ለማስገባት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ 

በሥፍራው በመገኘት በተደረገው ውይይት በሥራ ተቋራጩ በኩል ያሉ ውስንነቶችን በመቅረፍ የመንገድ ስራው ላይ á‹¨áˆšá‹ŤáˆľáˆáˆáŒ‰ የኮንስትራክሽን ግብዓት  እና የነዳጅ አቅርቦት á‰ á‰°áŒˆá‰˘á‹ ጊዜ ቀርቦ ወደ ሾል  እንዲገቡ ፣ አስፋልት ለማንጠፍ የሚያስችሉ  የሰብቤዝ እና የቤዝኮርስ ጠጠሮችን አምርቶ ፕሮጀክቱን ለማፋጠን አስቻይ ሁኔታዎች ለመፍጠር ይቻል ዘንድ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡

በተመሳሳይ የሆሞሻ - ህዳሴ (ሎት አንድ)  መንገድ ፕሮጀክት በሀገር - በቀሉ እንይ ኮንስትራክሽን ሲከናወን ቆይቶ ከጸጥታ እና ከወሰን ማስከበር ጋር በተያያዘ ችግር ተቋርጦ ቆይቷል። አሁን ላይ በተደረጉ ጥረቶች ፕሮጀክቱ ወደ ግንባታ እየተመለሰ ሲሆን፤ በቅድመ-ዝግጅት ሂደት ላይ ይገኛል።

ከዚሁ ጎን ለጎን የትራንስፖርት እንቅስቃሴው   መስተጓጎል እንዳይገጥመው  የጥገና ሼል ማከናወን እንደሚያስፈልግና áˆĽáˆŤá‹ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር  ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሀመድ አብዱራህማን በቦታው ባደረጉት የመስክ ቅኝት ላይ  አቅጣጫ ሰጥተዋል ።

ይህ ፕሮጀክት ወረዳዎችን ከቀበሌዎች በማስተሳሰር ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሀብታዊ መስተጋብር የሚያጠናክር ከመሆኑ በተጨማሪ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እንደ አማራጭ መንገድ ሆኖ ያገለግላል ፡፡

በክልሉ የሚገኙ ሌሎች የመንገድ ፕሮጀክቶችንም በፍጥነት ለማጠናቀቅ ትኩረት የሚሰጠው  ይሆናል።

@etconp
❤2🙏2
👉JOB VACANCY

⭐️Interior Construction - Quantity Surveyor at Besys Technology PLC

⏺Position Title: Interior Construction - Quantity Surveyor
⏺Employer: Besys Technology PLC
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: November, 04/2025 

📜Key Responsibilities:

⏺Prepare quantity take-offs, BOQs, and cost estimates for interior works (gypsum ceiling, partitions, joinery, finishes, MEP coordination, etc.).
⏺Review and verify drawings and site measurements for payment certification.
⏺Monitor project budgets, track variations, and prepare cost control reports.
⏺Prepare and evaluate subcontractor and supplier quotations.
⏺Participate in progress valuation, interim payment applications, and final account preparation.
⏺Assist in tender documentation, rate analysis, and procurement planning.
⏺Coordinate with the site engineer, design team, and project manager to ensure cost-effective execution.
⏺Maintain accurate and up-to-date records of all cost-related activities

❇️Qualifications & Requirements:

⏺BSc Degree in Quantity Surveying, Construction Management, or Civil Engineering.
⏺2+ years of experience in quantity surveying, preferably in interior construction or fit-out projects.
⏺Strong knowledge of materials, specifications, and interior finishing details.
⏺Proficient in AutoCAD, Excel, and Quantity Surveying software (e.g., CostX, PlanSwift, etc.).
⏺Excellent analytical, negotiation, and reporting skills.
⏺Attention to detail and ability to work under tight deadlines.

📩How To Apply👇

https://besystechnologies.com/jobs/quantity-surveyor-interior-construction/

@etconp
❤6