👉የቁፋሮ ሥራ (Excavation works) ላይ መረጋገጥ ያለባቸው የቁጥጥር ነጥቦት ‼️
🔨የቁፋሮ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ቁፋሮዎች፣ አጎራባች ቦታዎች እና የመሬት መንሸራተት መከላከያ ዘዴዎች በባለሙያ ጥናት ሊደረግባቸው ይገባል።
📌ይመረመራሉ በመሆኑም በቁፋሮ ሥራ የግንባታ ቁጥጥር ባለሙያው የሚከተሉትን ነጥቦች ትኩረት አድርጎ ማረጋገጥ አለበት።
➀. የአጎራባች ወሰንን ከመፍረስ መታደግ
📌በግንባታ ሥራ የመጀመሪያው ተግባር ቁፋሮ ሲሆን ማንኛውም ቦታ አጎራባች የሆነ የሕንጻ ቦታ ወይም መንገድ የሚኖረው ሲሆን ቁፋሮው ወደአጎራባች ወሰን ተጠግቶ የሚከናወን ከሆነ በቁፋሮው መጠጋት አልያም በንቅናቄ (Vibration) የተነሳ የአጎራባች መሬት በመውደቅ ወይም በመንከባለል ለሁለቱም ቦታዎች አደጋ እንዳይፈጥር የሚያስችል ቅድመ ጥንቃቄ መደረጉን ማረጋገጥ አለበት።
📌ይህ ሳይሆን ቀርቶ የጎረቤት ወሰን/አጥር/ ቢፈርስ ወይም ሕንጻ ቢወድቅ በመሐንዲሱ የክትትል ድክመት የተነሳ ካሳ እንዲከፍሉ ሊገደዱ ይችላሉ።
➁. በሕግ የሚፈቀደውን የውጪ መስመር አለማለፉን ማረጋገጥ፦
📌ሕንጻው የሚሰራበት የካርታ ቦታ በአካባቢ ልማት (Local development plan) መሰረት ከፍተኛ የኢሌክትሪክ ኃይል (High Electric tension) የሚያልፍበት አልያም የመንገድ ማስፋፊያ ስፋት (Road Widening Area) የሚገባበት ሊሆን ስለሚችል በግንባታ ወቅት የተዘጋጀ አዲስ የፕላን ስምመትን በማመሳከር እንደዲዛይኑ በተፈቀደ ክልል ውስጥ ማረፉን እና በባለቤት ግፊት የተነሳ ያልተፈቀደ ቦታ ላይ አለማረፉን ማረጋገጥ አለበት።
➂. በቁፋሮ ክልል ደህንነትን ማረጋገጥ
📌ከቁፋሮው በኋላ ከመሬት ውስጥ ያለው ሥራ (Sub Structure Works) ተጠናቆ የተቆፈረው ክፍል እስኪሞላ ድረስ የሰከረ፣ ወይም የአእምሮ እክል ያለበት፣ ወይም ሕጻናት፣ ወይም ሽማግሌዎች ወደጉድጓድ ገብተው አካላዊ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ከተፈቀደላቸው የግንባታ ሰራተኞች ውጪ ወደ ክልሉ እንዳይገቡ የታጠረ (Fenced) እና የውስጥ መሸጋገሪያ (Bridge Ladders) የተሰራላቸው መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
⓸. የመሬት ውስጥ ዝርጋታዎች (Underground installations)፦
📌በሰፋፊ ግቢዎች ውስጥ ለግቢው አግልግሎት የሚሰጡ አስቀድሞ የተዘረጉ የውኃ፣ የኢንተርኔት፣ የመረጃ እና የመብራት ዝርጋታዎች የሚኖሩ ከሆነ ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር በጥንቃቄ እንዲነሱ አልያም ግንባታው ጉዳት ሳያደርስባቸው እንዲከናወን ማድረግ ይኖርበታል።
⓹. የቁፋሮውን ልኬት ማረጋገጥ
📌በተለይ በአርክቴክቸራል፣ ስትራክቸራል እና ሳኒታሪ ንድፎች ላይ የተመለከተው ተጓዳኝ የቁፋሮ ሥራ የሚጠይቁትን ልኬቶች ማሟላቱን (ወርዱን፣ ስፋቱን፣ ርዝመቱን፣ ዲያሜትሩን፣ ጥልቀቱን) ጠብቆ ቁፋሮ መንዲከናወን የመቆጠጠርና መከናወኑን የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት።
⓺. ውኃ እንዳይቋጥር ማስደረግ
📌በዝናባማ እና የመሬት ውኃ በሚፈልቅባቸው አካባቢዎች ቁፋሮ እንደተከናወነ ዝናብ ቢዘንብ ቢያንስ የጎርፍ ውሃ እንዳይገባ የመከላከያ ሥራዎች፣ እንዲሁም የመሬት ውስጥ ምንጭ ውሃን የመከላከያ (like: Permeable hardcore layer, geotextile material, channelization...) መንገዶች ተግባራዊ የሚደረጉበት መሆኑን ማረጋገጥና መከታተል አለበት።
⓻. የቁፋሮ ግብዓቶችና ማሽኖችን ደህንነት ማረጋገጥ
📌በቁፋሮ ሥራ መወጣጫ የሚሆኑ የብረት፣ የእንጨት እና የፕላስቲክ ግብአቶችን ብልሽት የሌለባቸው መሆኑ እና ለቁፋሮ ሥራ የቀረቡ የእጅ መሳሪያዎች ማረጋገጥ።
@etconp

❤7👍1
👉JOB VACANCY
🚧Position Title: Office Engineer Opportunity
⏺Employer: Gift Real Estate
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: November, 18/2025
📜Job Summary
⏺The purpose of the Office Engineer position is to administer contractor's work and ensure compliance with submitted contract documents. ⏺Inspect work sites, monitor project budget and schedule and check takeoff sheet, project plans and drawings to verify payment certificate.
⏺Analyze and recommend changes to contracts and prepare necessary amendments in contract document.
🏷Responsibilities
⏺Manage and coordinate project activities with contractors, subcontractors, and engineers.
⏺Review and approve project plans, specifications, and contract documents, take off sheet and payment certificate
Ensure that project schedules and budgets are met.
⏺Provide technical support and assistance to project teams
Prepare and review project reports, proposals, and other documentation
Conduct site visits and inspections as necessary
Ensure that all work complies with regulatory requirements and industry standards.
⏺Manage and maintain project records, including contracts, change orders, and other documents.
⏺Provide guidance and support to junior staff
Provide assistance to office engineering Head
Do any work given by the Engineering Department Manager/ Project Manager and other relevant works that can help the project to come to completion in accordance with the contract agreement, with minimum possible expenditure and time.
💫Qualification
⏺BSc Degree in civil Engineering/Construction Technology Management
⏺3 and above Years of work Experience
📩How to apply
⏺Apply using👇 giftrealestatehr2020@gmail.com

❤7
👉Types of Construction Contracts🏗️
💫If you're working in the construction field, understanding contract types is essential for successful project planning and cost control.
🚧Here’s a quick guide to the 6 main types of construction contracts every engineer, contractor, or client should know:
1️⃣ Lump Sum Contract – Fixed total price for the entire project.
2️⃣ Unit Price Contract – Payment based on the quantity of work done.
3️⃣ Cost Plus Contract – Actual cost plus an extra fee for the contractor.
4️⃣ Time & Material Contract – Pay for time spent and materials used.
5️⃣ Design-Build Contract – One contractor handles both design and construction.
6️⃣ GMP (Guaranteed Maximum Price) – Cost is limited to an agreed maximum amount.
💡 Perfect for engineers, project managers, and civil professionals who want to learn how contracts affect budgeting and construction timelines.
#Construction #Engineering #CivilEngineer #ContractTypes #ProjectManagement

👏7❤1
👉JOB VACANCY
💫Civil Or COTM
⭐️0 year Of Experience
⏺Position Title: Junior Office Engineer
⏺Employer: Ethiopian Railways Corporation
⏺Employment: Full-Time | Contract
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: November, 12/2025
📜Qualification
💫MSc Or BSc In Civil Engineering or Construction Management With 0 Years of experience
⏺Req: 2
⏺Job type: Contract
📩How to apply
⏺Applicants are required to submit an original and non-returnable photocopy of their work experience certificate from a private company and a letter from the Revenue Branch stating that they have paid the work experience tax within 7 consecutive working days from the date of publication of this advertisement.
📩To apply for this job email your details to erchr@gov.et
📞For more information, call 011 4 70 20 64/011 4 70 29 84
🎲For Construction Tips👇
https://t.me/ETCONp

Telegram
Ethio Construction Engineering
🔨 World Construction Engineering
Latest updates, tips, and tutorials on building, civil engineering, and construction in World.
Learn, build, and grow with us!
📨 @Philemona7 Or @ETCONpBOT
For Ad:- https://telega.io/c/etconp

❤9🙏1
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1
👉የምህንድስና (Engineering) ስራዎች በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ትልቅ እና ወሳኝ ሚና አላቸው።
💫የምህንድስና ጥቅሞች በሕይወት መስተጋብር (በኑሮአችን እና ከዓለም ጋር ባለን ግንኙነት) ላይ የሚኖራቸው ተጽዕኖ በአጭሩ ብንመለከት፦
🛠️ የምህንድስና (መሃንድስ) ስራዎች ጥቅሞች በሕይወት መስተጋብር
✍️የምህንድስና ስራዎች የሰውን ልጅ ሕይወት ይቀይራሉ፣ ያሻሽላሉ፣ ያቀልላሉ፣ እና ያደራጃሉ።
🏗️ 1. የኑሮ ደረጃን ማሻሻል እና መሠረተ ልማት (Quality of Life & Infrastructure)
🚧 መኖሪያና ግንባታ (Civil Engineering): መሐንዲሶች ዘመናዊና ደህንነቱ የተጠበቀ የመኖሪያ ቤቶች፣ ትላልቅ ህንፃዎች፣ ድልድዮች፣ መንገዶች እና ግድቦች ይገነባሉ። እነዚህ መዋቅሮች የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴን (ትራንስፖርት) በማቀላጠፍ እና ደህንነቱ የተጠበቀ መኖሪያ በማቅረብ የኑሮን መሠረት ይጥላሉ።
🏗️2. ንጹህ ውሃና ፍሳሽ (Environmental/Civil Engineering):
🚧 የምህንድስና ስርዓቶች (እንደ የውሃ ማጣሪያ ፋብሪካዎች እና የፍሳሽ ማስወገጃ ኔትወርኮች) ንጹህ የመጠጥ ውሃ በማቅረብ እና ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ የሕብረተሰቡን ጤና ይከላከላሉ።
🏗️ 3. ኃይል ማመንጨት (Electrical/Mechanical Engineering):
🚧 መሐንዲሶች የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጩ (Hydro, Solar, Geothermal) እና የሚያከፋፍሉ ስርዓቶችን በመንደፍ፣ ዘመናዊ ሕይወት የሚፈልገውን የብርሃን፣ የማሞቂያ እና የቴክኖሎጂ አቅርቦት ያረጋግጣሉ።
🏗️ 4. ግንኙነት እና መረጃ (Communication and Information)
🚧 የቴሌኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማት (Telecom Engineering): የሞባይል ኔትወርኮች፣ የኢንተርኔት መሠረተ ልማቶች እና የፋይበር ኦፕቲክ ኬብሎች በምህንድስና አማካኝነት የተገነቡ ናቸው። እነዚህ ስራዎች ሰዎች በቅጽበት ከየትኛውም የዓለም ክፍል ጋር እንዲገናኙ ያስችላሉ።
🚧5. የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ (Computer Engineering):
✍️ ኮምፒውተሮች፣ ስማርት ስልኮች፣ እና የምንጠቀማቸው ሶፍትዌሮች በሙሉ የምህንድስና ውጤቶች ናቸው። እነዚህ መሳሪያዎች መረጃን እንድናገኝ፣ እንድንማር እና ስራዎቻችንን በብቃት እንድንሠራ ያግዛሉ።
6. ትራንስፖርትና እንቅስቃሴ (Transportation and Mobility)
🚧 ተሽከርካሪዎች (Automotive/Mechanical Engineering): መኪናዎች፣ አውሮፕላኖች እና ባቡሮች የተነደፉት እና የተመረቱት በመካኒካል እና አውቶሞቲቭ መሐንዲሶች ነው። እነዚህ የትራንስፖርት ዘዴዎች እቃዎችን እና ሰዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ከቦታ ቦታ በማንቀሳቀስ የአለምን ኢኮኖሚ ያቀላጥፋሉ።
🚧 7. የመንገድና የአየር ማረፊያ ዲዛይን (Civil Engineering)
✍️ መሐንዲሶች የትራፊክ ፍሰትን የሚያቀላጥፉ እና የጉዞ ደህንነትን የሚጠብቁ መንገዶችን እና የአውሮፕላን ማረፊያዎችን ይሠራሉ።
🚧8. ኢንዱስትሪና ኢኮኖሚ (Industry and Economy)
✍️ማምረቻ (Manufacturing Engineering):
መሐንዲሶች የተለያዩ ምርቶች (ልብስ፣ ምግብ፣ መገልገያ እቃዎች) የሚመረቱበትን ሂደት እና ማሽነሪ ይነድፋሉ። ይህ ምርትን በማብዛት እና ወጪን በመቀነስ የሀገራትን ኢኮኖሚ ያሳድጋል።
🚧9. አውቶሜሽን (Robotics/Control Engineering)
✍️የምህንድስና እውቀት ጥቅም ላይ የሚውሉ ሮቦቶችን እና አውቶሜትድ ስርዓቶችን በመጠቀም የስራ ሂደቶችን በፍጥነት እና በትክክለኛነት እንዲጠናቀቁ ያደርጋል።
🚧10. ጤናና ደህንነት (Health and Safety)
የህክምና መሳሪያዎች (Biomedical Engineering)
✍️እንደ ኤክስሬይ (X-ray) ማሽኖች፣ የአልትራሳውንድ መሳሪያዎች፣ ወይም የልብ ምት መቆጣጠሪያዎች (Pacemakers) ያሉ ወሳኝ የህክምና መሣሪያዎች በምህንድስና እውቀት የተገነቡ ናቸው።
🚧11. የመዋቅር ደህንነት (Structural Engineering):
✍️መሐንዲሶች ህንፃዎች የመሬት መንቀጥቀጥን፣ ንፋስን እና ሌሎች የተፈጥሮ አደጋዎችን ተቋቁመው እንዲቆሙ በማድረግ የህዝብን ደህንነት ያረጋግጣሉ።
🎤 በአጭሩ፣ የምህንድስና ስራዎች በሕይወት መስተጋብር ውስጥ ያላቸው ጥቅም ከኑሮ መሠረታዊ ፍላጎቶች (ውሃ፣ መኖሪያ፣ ኃይል) እስከ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ (ስልክ፣ ኢንተርኔት) ድረስ ሁሉንም ያጠቃልላል።
የምህንድስና ሥራ ችግርን መፍታት፣ ቅልጥፍናን መጨመር እና የሰውን ልጅ የወደፊት ሕይወት ማሻሻል ነው።
ክብር ፅንሰ-ሀሳቦችን ወደ መሠረተ ልማት፣ ምናብን ወደ ተጨባጭ እውነታ ለሚቀይሩ ጀግና መሐንድሶች❤

❤12🔥3👏1🙏1
👉አንድ የስራ ተቆጣጣሪ ባለሞያ የኮለን ኮንክሪት ከመሞላቱ በፊት ፎርምወርክ ስራው ላይ መሟላታቸውን ማረጋገጥ የሚገባው መሰረታዊ ነጥቦች:
[Elements of good Column formwork finish]
1.ጥብቅ መሆኑን/Formwork rigidity/
የተዘጋጀው ፎርምወርክ የራሱን ክብደት/self weight/፣የብረቱን ክብደት፣የርጥብ ኮንክሪቱን ክብደት፣ የኮንክሪት ሰራተኞች፣ የንፋስ ግፊት፣ የስራ መሳሪያዎችና ሌሎች ሊያጋጥሙ የሚችሉ ጫናዎችን የሚቋቋም ሆኖ በቂ ጥንካሬ ኖሮት መሰራቱን ማረጋገጥ የመጀመሪያ ስራ ይሆናል።
2.የፎርምወርክ ጥራት/Quality of formwork material/
ለፎርምወርክ ስራ ጥቅም ላይ የዋለው እቃ ያልተጣመመ፣ ያላበጠና ያልጎበጠ ፣ወጥነት ያለው ፣ያልተቀደደና ጥሩ ጥንካሬና የመሸከም አቅም ያለው መሆኑን ማረጋገጥ ሌላ አስፈላጊ ስራ ነው።
3.አቀባዊ ሊኛ/Vertical alignment/
የተዘጋጀው ኮለን ፎርምወርክ ዲዛይኑ እንደሚጠይቀው ልክ በሚገባ ወደላይ ቀጥ ማለቱን ማረጋገጥ አለበት።
4.አግድም ሊኛ/Horizontal alignment/
የተዘጋጀው ኮለን ፎርምወርክ ዲዛይኑ እንደሚጠይቀው ከሌሎች ኮለኖች አንጻር ያለው አቀማመጥ፣ ከታወቀ መነሻ በሚገባ ወጥነት ያለው ሆኖ መቀመጡን ማረጋገጥ አለበት።
5.የኮለን ወርድና ስፋት ልክ/Design dimension/
በዲዛይኑ መሰረት የኮለኑን ወርድና ስፋት ከፎርምወርኩ አቀናንሶ ትክክል መሆኑን ማረጋገጥ።
6.ከመነሻው ያለው ርቀት/Distance from reference/center to center/
ከታወቀ መነሻ በመነሳት አንዱ ኮለን ከሌላው ኮለን ርቆ የተቀመጠው በዲዛይኑ መሰረት መሆኑን ማረጋገጥ።
7.መሃል ገጠምነት/Eccentricity/
ተንጠልጣይ ወለል/Suspended floors/ በሚኖራቸው ግንባታዎች ላይ የላይኛው ወለል ኮለን ከታችኛው ወለል ኮለን ጋር ሴንተራቸው ፍፁም መሃል ገጠም/eccentric/ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው።
8.ከብረቱ ያለው ተገቢ ርቀት
/Concrete cover/
ለኮንክሪት ሽፋን ዲዛይኑ የሚጠይቀው ተገቢ መጠን፣ በፎርምወርኩና በብረቱ መሃል በልዩ ጡብ /Spacers/ መለየቱን ማረጋገጥ ሌላው በጣም አስፈላጊው ነጥብ ነው።

👍6❤5
👉በድሬዳዋ ከተማ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ሊገነባ ነው
💫የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያና ማስወገጃ ግንባታ ለማከናወን ስምምነት አድርጓል፡፡
⏺ሚኒስቴሩ ስምምነት ያደረገው ከዮት ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር ነው፡፡
በዚሁ ወቅት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፤ የድሬዳዋን ህዝብ በፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ለማድረግ ዮት ኮንስትራክሽን በሚፈለገው የጥራት ደረጃና በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ስራውን አጠናቅቆ እንዲያስረክብ አሳስበዋል፡፡
⏺ፕሮጀክቱ መንግስት ከተሞችን ንፁህና ለእይታ ማራኪ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ከሚያከናውናቸው ተግባራት ጋር የተቆራኘ ነው ብለዋል፡፡
⏺ፕሮጀክቱ በአካባቢው ለሚገኙ ሴቶችና ወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥርም አስረድተዋል፡፡
🚧የዮት ኮንስትራክሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮሃንስ ሙሉጌታ በበኩላቸው ፕሮጀክቱ ለሀገር ያለውን ፋይዳ ከግምት በማስገባት በጥራትና በወቅቱ ለማጠናቀቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሆነን እንሰራለን ነው ያሉት፡፡
⏺ግንባታና ጥገናው ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ የሚከናወን ሲሆን በውሉ መሰረት በአንድ ዓመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ጌትነት ስሜ ለፋና ዲጂታል ገልጸዋል፡፡
Via FBC

❤6👍2
👉የተጠናከረ ኮንክሪት (RCC) ባህሪ፡
💫ኮንክሪት በመጭመቅ ጠንካራ ቢሆንም በውጥረት ደካማ ነው።
🚧የብረት ማጠናከሪያ በውጥረት ዞኖች ውስጥ የመሸከም ውጥረትን ለመቋቋም ይጨመራል።
🏷በቀላሉ በሚደገፍ ጨረር ውስጥ፣ የታችኛው ክፍል ውጥረት → ብረት እዚያው ይቀመጣል።
⏺በካንቲሌቨር ጨረር ውስጥ፣ የላይኛው ክፍል በውጥረት ውስጥ ነው → ብረት ከላይ ይሄዳል።
⏺የውጥረት መገለጫው የኮንክሪት ተሸካሚ መጭመቂያ (Fconcrete) እና የብረት ተሸካሚ ውጥረት (Fsteel) ያሳያል - ሁለቱም አወቃቀሩን ጠንካራ እና ሚዛናዊ ለማድረግ አብረው ይሰራሉ።

❤11👍3
👉 INVITATION FOR BID
IFB Reference No. ECWCT/NCB/PG/08/2018
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply fix ,test and commission of passenger lift and related Works for construction of training ,research laboratory ,workshop and related building for manufacturing technology engineering industry research and development center (MTEIDC)) - under National Competitive Bidding -NCB).
1. Interested Potential Bidders are required to present renewed relevant Trade License for the fiscal year, VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate, Online Supplier list Registration Certificate.
2. Bidding document should be prepared in English language.
3. Interested Potential Bidders obtain a complete set of bidding document from the office of Procurement department against payment of none refundable fee of Birr 400.00 upon presentation of Trade License renewed for the fiscal year; VAT Registration Certificate, Tax Clearance Certificate and Online Supplier list Registration Certificate.
4. This invitation of bid is open to all interested potential bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provision indicated in bidding document.
5. The deadline for bid Submission shall be on November 18, 2025 at 10: 00 A.M
6. Bid must be accompanied with a Bid Security of 200,000.00 (Two hundred Thousand) in the form of certified cheque (CPO) or Bank guarantee.
7. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box situated at the office of the Procurement Department, before the closing date and time.
8. Bids will be opened on November 18, 2025 at 10:30 AM. In Ethiopian Construction Works Corporation Procurement Department office, in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.
9. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.
10. Bidders may get further
information at the following
🏷address:Ethiopian Construction Works Corporation.
🚧Project procurement and supply department.
📩P. O. Box 21952/1000, Addis
📍Ababa, Ethiopia
Gurd Sholla, In front of Andinet International School
📞Telephone No. 251-11-8 72 29 58/011 8 96 29 91/011 8 67 80 89/251-11-8 72 30 86

👉በሚቀጥሉት 15 አመታት ለመሠረተ ልማት ዘርፍ 106 ትሪሊዮን ዶላር ወጪ ያወጣል
🚧McKinsey ተብሎ የሚጠራው አለም አቀፍ የጥናት እና ምርምር ተቋም እ.ኤ.አ እስከ 2040 ዓ.ም ባሉት 15 አመታት ውስጥ በመላው አለም ለመሠረተ ልማት ማስፋፊያ የሚመደበው የኢንቨስትመንት ወጪ ከ106 ትሪሊየን ዶላር በላይ እንደሚሆን በሪፖርቱ ገልጿል።
⏺ከዚህም ውስጥ ወደ 70 ትሪሊየን ዶላር የሚጠጋው ገንዘብ ወጪ የሚደረገው በእስያ ውስጥ ነው ይህ ማለት ከጠቅላላው የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ውስጥ ሁለት ሦስተኛ የሚሆነው እንደ ማለት ነው።
⏺በዚህ አካባቢ ኢንቨስትመንቱ ሊጨምር የቻለው የቻይና እና የህንድ ኢኮኖሚ በፈጣን ሁኔታ እያደገ በመሄድ ላይ ስለሚገኝ ነው።
❇️እንደሚታወቀው፥ Infrastructure የአንድ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው። ይህ ዘርፍ ሰዎችን ርስ በርስ ከማገናኘት በዘለለ፦ ለኢንደስትሪዎች የኃይል ምንጭ በመሆን ያገለግላል።
⏺ከእያንዳንዱ የኢኮኖሚ ዕድገት ጀርባ ጠንካራ የመሠረተ ልማት አውታሮች አሉጠየሚባለው ለዚህ ነው።
⏺ሌላው ደግሞ መሠረተ ልማት ለፈጣን የከተሜነት መስፋፋት ድርሻው ከፍ ያለ ነው። ጨርሶውኑ ያለ መሠረተ ልማት ከተሜነት አይታሰብም። digital ኢኮኖሚ ከመሠረተ ልማት ጋር ያለው ቁርኝትም ላቅ እያለ መምጣቱ በዘርፉ ላይ የሚመደበው የካፒታል ከፍ ሊል ችሏል።
🎲በዚህ የተነሳ በአለም አቀፍ ደረጃ የመሠረተ ልማት ፍላጎት ከዚህ በፊት ከነበረው በላይ በፍጥነት እየጨመረ መጥቷል። ጥናቶች የሚያሳዩትም ይህንኑ ነው። እስከ 2040 ባሉት አመታት ውስጥ በመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ የሚወጣው ኢንቨስትመንት 106 ትሪሊየን ዶላር ይደርሳል።
❇️በማክሮ ኢኮኖሚ ደረጃ ለመሠረተ ልማት የሚመደበው ኢንበስትመንት እየጨመረ ሊመጣ የቻለው የአለም ህዝብ ዕድገትን ተከትሎ የከተሜነት መስፋፋት በፈጣን ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ዋነኛው ሲሆን፣ ሌላው አለም ከካርቦን አመንጪ ኢኮኖሚ ቀስ በቀስ እየወጣ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ በካይ ያልሆኑ የታዳሽ ኃይሎች ትራንስፎርሜሽን እየጨመረ በመምጣቱ ነው።
⏺በመሆኑም መጠነ ሰፊ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ከሚኖርባቸው የአለማችን ክፍሎች ውስጥ በእስያ 70 ትሪሊዮን ዶላር፣ በአሜሪካ16 ትሪሊዮን ዶላር፣ በአውሮፓ 13 ትሪሊዮን ዶላር፣ በአፍሪካ 5 ትሪሊዮን ዶላር በመጨረሻም በኦሺኒያ 2 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል።
⏺ከዚያ ማኅበራዊ መሠረተ ልማት ለሚባሉት ጤና እና ትምህርት 16 ትሪሊዮን ዶላር በመቀጠል ደግሞ ለውሃና ግብርና መሠረተ ልማት የሚወጣው ኢንቨስትመንት 11 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሏል።
⏺በመጨረሻም የአሮስፔስ እና ለመከላከያ መሠረተ ልማት ዘርፍ ኢንቨስትመንት 2 ትሪሊዮን እንደሚሆን McKinsey በሪፖርቱ አስታውቋል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ

በአለማችን ብዙ ኢንቨስትመንት ከሚወስዱ ንዑስ ሴክተሮች መካከል የትራንስፖርት እና የኢነርጂ ሴክተር ቀዳሚ ናቸው። እንዲያውም 50 ከመቶ የሚሆነው የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት የሚሄደው ወደነዚህ ሁለት ሴከተሮች ነው።
በትራስፖርት ዘርፍ ውስጥ መንገዶችን፣ ኤርፖርቶችን፣ ወደቦችን፣ የባቡር ሃዲዶች ለመገንባት ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀው ኢንቨስትመንት 36 ትሪሊየን ዶላር ይደርሳል፣
በመቀጠል የኢንርጂ ሴክተሩ ይጠቀሳል። ለዚህ ሴክተር ይወጣል ተብሎ የተቀመጠው የኢንቨስትመንት መጠን 23 ትሪሊዮን ይደርሳል።
በተለይ የኢነርጂ መሠረተ ልማትን ከማስፋፋት ጋር ተያይዞ ወደ ታዳሽ ኃይል (renewable energy) ፕሮጀክቶች የሚፈሰው የካፒታል መጠን እየጨመረ በመምጣቱ ነው።
በሦስተኛነት የተቀመጠው Digital infrastructure ነው። 19 ትሪሊየን ኢንቨስትመንት ይሆናል ተብሏል። በተለይ ለፋይበር ኔትወርክ፣ ለቴሌኮም፣ ለዳታ ማዕከላት፣ ለሳተላይቶች እና ተያያዥ ፕሮጀክቶች ከፍተኛጨወጪ ስለሚወጣ ይህ ሴክተር በሦስተኛነት ሊቀመጥ ችሏል።
⏺ከዚያ ማኅበራዊ መሠረተ ልማት ለሚባሉት ጤና እና ትምህርት 16 ትሪሊዮን ዶላር በመቀጠል ደግሞ ለውሃና ግብርና መሠረተ ልማት የሚወጣው ኢንቨስትመንት 11 ትሪሊዮን ዶላር ይደርሳል ተብሏል።
⏺በመጨረሻም የአሮስፔስ እና ለመከላከያ መሠረተ ልማት ዘርፍ ኢንቨስትመንት 2 ትሪሊዮን እንደሚሆን McKinsey በሪፖርቱ አስታውቋል።
Via ኢንፍራኮን ሚዲያ
@etconp
❤4👍1👏1
👉የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል ብለዋል።
ፕሮጀክቱ 870 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ÷ ሥራው ሲጠናቀቅ 17 ሺህ ሔክታር በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ እንደሚጠበቅ አስረድተዋል፡፡
የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)÷ ቀሪ ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ እንደሚገኙ ጠቅሰዋል።
የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል ሲሉም አመልክተዋል፡፡

❤4👍1