👉Research paper በምትሰሩበት ወቅት ለReference የሚጠቅሟችሁን research paper ማግኘት የሚያስችሏችሁን ድረገፆች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።
💫 ssrn.com ከዚህ ቀደም የተሰሩ በርካታ research papers የምታገኙበት እና download ማድረግ የሚያስችላችሁ ድረገፅ ነው።
💫 Journals.sagepub.com እንደ health እና social scince ያሉ feild ላይ የምታጠኑ ከሆነ ይህ ድረገፅ ሊጠቅማችሁ ይችላል። Advanced search የሚለውን በመንካት በተሰሩበት ቀን filter ማድረግ እና search ማድረግ የሚያስችል featureም አለው።
💫 Springeropen.com በርካታ የተሰሩ research papers የምታገኙበት ሲሆን ጥሩ የሚባሉ papers ልታገኙበት ትችላላችሁ።
💫 Sciencedirect.com በቅርብ የተሰሩ research papers የምታገኙበት ድረገፅ ነው።
💫 Researchget.com በርካታ ሪሰርቸሮች የሰሩትን ሪሰርች እዚህ ድረገፅ ላይ upload ስለሚያደርጉ በርካታ research papers ማግኘት ትችላላችሁ።
@etconp

🙏10❤4
👉Leveling Information
💫Leveling is a surveying method used to determine the height (elevation) of points on the ground and to establish a common level reference line for construction work.
✅ Purpose of Leveling
🔗To find difference in elevation
🔗To determine Reduced Level (RL)
🔗For road, canal, embankment & building construction
🔗To set foundation levels
🔗For earthwork calculation
✅ Types of Leveling
1. Simple Leveling
Used to find height difference between two nearby points.
2. Differential Leveling
Used for long distances by shifting the instrument.
3. Profile Leveling
Leveling along a line (road, canal, pipeline).
4. Cross-Section Leveling
Readings taken perpendicular to profile line.
5. Fly Leveling
Quick leveling to transfer RL from one place to another.
6. Check Leveling
Rechecking RL to avoid error.
7. Reciprocal Leveling
Used when obstacles like rivers or valleys exist.
8. Dump Leveling
Using a dump plate on soft soil for accurate staff reading.
✅ Basic Terms in Leveling
⏺Backsight (BS) – First reading from a known point.
⏺Foresight (FS) – Final reading at new point.
⏺Intermediate Sight (IS) – Readings between BS and FS.
⏺Height of Instrument (HI) – Level of instrument line above benchmark.
⏺Reduced Level (RL) – Elevation of a point.
⏺Benchmark (BM) – Known RL point.
✅ Methods of Level Calculation
1. HI Method
HI = RL + BS
RL = HI − FS
2. Rise and Fall Method
Rise = Previous reading − Next reading
Fall = Next reading − Previous reading
✅ Sources of Error in Leveling
🔗Instrument not leveled
🔗Staff not vertical
🔗Bad weather (heat waves)
🔗Soft ground (staff sinking)
🔗Parallax error
✅ Uses of Leveling
🔗Building foundation
🔗Road construction
🔗Railway alignment
🔗Irrigation channels
🔗Bridge approach levels
🔗Earthwork quantity calculation

❤15
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለሚያስገነባው የቢሾፍቱ ባቡር አካዳሚ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ህሊና በላቸውን (ኢ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።
@etconp
❤8👏2
Slide1.PNG
2 MB
👉Tack Coat Estimation 24 KM Road
📏 Length: 24,000 m
📐 Width: 7.0 m
--------------
➡️ Total Area = 24,000 × 7 = 168,000 m² ✅
💧 Application Rates & Calculations:
1️⃣ Light (0.15 L/m²)
= 168,000 × 0.15 = 25,200 L
= 25,200 × 0.98 = 24.696 t ≈ 27.17 t (with +10%)
🛢 Drums = 25,200 ÷ 200 = 126 drums
2️⃣ Typical (0.25 L/m²)
= 168,000 × 0.25 = 42,000 L
= 42,000 × 0.98 = 41.16 t ≈ 45.28 t (with +10%)
🛢 Drums = 42,000 ÷ 200 = 210 drums
3️⃣ Heavy (0.40 L/m²)
= 168,000 × 0.40 = 67,200 L
= 67,200 × 0.98 = 65.856 t ≈ 72.44 t (with +10%)
🛢 Drums = 67,200 ÷ 200 = 336 drums
📊 Analysis:
•Light coat 🔹 used on dense & smooth asphalt → saves cost but weaker bonding.
•Typical coat 🔹 best balance → strong bond, widely adopted in road projects.
•Heavy coat 🔹 for porous / rough surfaces → ensures bonding but cost is higher.
•+10% wastage included for handling & spraying losses.
✅ Tack coat = essential bonding layer that prevents layer slippage, increases durability & extends pavement life.

❤16🙏8🔥2
👉የግዢ አይነቶች (Procurement Methods):-
1) ክፍት ጨረታ (Open Competitive Bidding)
ለሁሉም ተቸራሪ ክፍት የሆነ የግዢ ዘዴ ነው።
የተሻለ ዋጋ እና ጥራት ለመያዝ በግልጽነት የሚያስችል።
በመንግስት ውስጥ የተለመደው ዋና ዘዴ ነው።
2) የተወሰነ ጨረታ (Restricted Bidding) ተመረጡ አቅራቢዎችን ብቻ የሚጥራ ዘዴ ነው።
የብቃት መስፈርት ከፍ ባለ ስራዎች ላይ ይውላል።
3) ከተወሰኑ አቅራቢዎች የጥያቄ ማቅረብ (Request for Quotations – RFQ)
ዋጋ ቀላል ያለው እቃ/አገልግሎት ለመግዛት ከ3 ወይም ከዚያ በላይ አቅራቢዎች ዋጋ ይሰበስባል።
ቀላል በሆነ ግዢ ላይ ይጠቀማል።
4) ቀጥታ ግዢ (Direct Procurement / Single-Source Procurement)
ከአንድ አቅራቢ ብቻ ማግኘት ስለሚያስፈልግ የሚውል ሁኔታ።
ይህ መርሀ ግብር ለሚከተሉት ተፈቃዶች ይሰጣል፦
ብቻውን የሚያቀርብ አቅራቢ ከሆነ
አስቸጋሪ ወይም ድንገተኛ ሁኔታ
በአስፈላጊ ምክንያት ጊዜ ሲጫን
5) የልዩ ሁኔታ ግዢ (Special Procurement / Exceptional Circumstances)
ከተለመዱ ዘዴዎች ውጭ በተስፋቸው ልዩ ሁኔታዎች ላይ የሚውል።
የሚፈቀድበት ሁኔታ በግዢ ባለስልጣን ፈቃድ ነው።
6) ማዕቀፍ ግዢ (Framework Agreement Procurement)
የብዛት ተደጋጋሚ ግዢዎች ላይ የሚመጣ።
አቅራቢው ከመንግሥት ጋር ረዥም ጊዜ የተጠናቀቀ ስምምነት ይያዛል።
7 ጋራ ግዢ (Joint Procurement)
ብዙ መ/ቤቶች የጋራ እቅድ በመያዝ በአንድ ግዢ ሂደት ይገናኛሉ።
የትርፍ ተመጣጣኝነት ይፈጥራል።
8 በኪራይ የሚፈጸም ግዢ (Lead Procurement)
የመሳሪያ ወይም አቅርቦት በኪራይ በማድረግ የሚውል ዘዴ።
በየወር ወይም በየአመት ክፍያ ይኖራል።
9) በፎርስ አካውንት (Force Account)
መንግስት በራሱ ሀይል (ሰራተኞች፣ መሳሪያ፣ ተቋማት) ሥራ ሲፈጽም ይጠቀማል።
ብዙ ጊዜ በመኖሪያ፣ መሰረታዊ ኢንፍራ ሥራዎች ላይ ይኖራል።
10) ተርንኪ / Turnkey Procurement
አቅራቢው ዲዛይን፣ ሥራ፣ መተግበሪያ ሁሉ አንድ በማድረግ የሚያቀርብ ኮንትራት።
“ቁልፍ ተስፋ” ይባላል፣ ስራው ሙሉ በሙሉ እስኪዘጋጀ ድረስ።
11) ኤሌክትሮኒክ የተቃራኒ ጨረታ (Electronic Reverse Auction)
አቅራቢዎች በመድረክ ላይ በቀጥታ ዋጋ ይቀንሳሉ።
ዝቅተኛ ዋጋ በተለይ ለመያዝ ይጠቅማል።
13) የቅድመ ብቃት ጨረታ (Prequalification)
በማኅበረሰብ ላይ ትልቅ ወይም ውስብስብ ስራዎች ተወዳዳሪዎችን በመርጠት የሚደርስ።

❤8👍2
👉በአገሪቱ የሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ከፍተኛ የማምረት አቅም ቢኖራቸውም፣ አቅማቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙበት እንዳልሆነ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።
የገበያ ሁኔታው መሻሻል እስካልታየ ድረስ ደግሞ ተጨማሪ ኢንቨስትመንት ማምጣት አስፈላጊ ላይሆን እንደሚችል ተጠቁሟል።
በማዕድን ሚኒስቴር የማዕድናት ግብይት መሪ ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት ኢዮብ በቀለ
(ዶ/ር) እንደገለጹት፣ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች አጠቃላይ የተገጠመ የማምረት አቅም 20 ሚሊዮን ቶን ደርሷል።
ይሁንና ፋብሪካዎቹ አሁን ባለው የገበያ ሁኔታ የተነሳ፣ ያላቸውን አቅም ግማሽ እንኳን ያልደረሰበት ደረጃ ላይ ይገኛል ተብሏል።
ስለዚህ በአዳዲስ ኢንቨስትመንቶች እንኳን ከማምጣታቸው በፊት የገበያው ሁኔታ የተሻለ ከሆነ ለሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ፍላጎት ሊሆን የሚችል ሲሚንቶ አሁን ባሉ ፋብሪካዎች ማምረት የሚቻልበት ሁኔታ ነው ያለው" ሲሉ ኢዮብ በቀለ አብራርተዋል።
Via ኢትዮ ኤፍኤም

❤7
ከፍት የሥራ ማስታወቂያ
ለምሳሌ 300 የከባድ መኪና ሾፌሮች ይፈለጋሉ
External Vacancy Announcement: MCG Construction PLC would like to invite interested and qualified applicants to fill the following vacant positions.
🗓Registration Date: 10 (Ten) working days from the first date of the announcement.
Salary: Negotiable and attractive.
Language: Amharic, English, or Afan Oromo.
Terms of Employment: Permanent.
📍Bishoftu Surrounding Area
📌How to Apply: Interested applicants who fulfill the requirements shall submit a copy of non-returnable documents in person.
📢Address:
Addis Ababa, around Semien Hotel, on the way to Afincho Ber, on the 1st floor of Adu Building.

❤10
👉Looking for more than 445 people with different skills including Civil or COTM
🚧Addis Ababa city administration Revenue Bureau
🚧Registration date: 7 working days.
💫For more information please apply 👇👇
https://aarevenuesbureau.gov.et/vacancy/

👍2❤1
👉JOB VACANCY
💫Interested applicants can apply inperson to the below address within 3 consequative days from the date of this announcement upto Nov 26, 2025 Any application after the deadline is not acceptable!!!
📍Address: AGY Construction PLC, Arround Urael Beside Bambis Supermarket, Afework Building, 8th Floor

❤3🙏3
#ADVERTISEMENT
👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን
🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።
🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።
🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን
📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
ስልክ 0977 67 67 90
0912 23 04 71
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works
📌ቴሌግራም👇
https://t.me/antearb

❤5
👉በኮንስትራክሽን ውል አሰሪው የተቋራጩን ክፍያ አዘግይቶ መክፈል ጉዳይ/Delay payment/
✍️ የኮንስትራክሽ ውል መሰረታዊ ባህሪው ሲታይ በዋናነት አሰሪና ተቋራጭን በተዋዋይነት የሚይዝ ሲሆን ጉልህ የሆነው ግዴታቸው ሲታይ ደግሞ ተቋራጩ በውሉና ዲዛይኑ/ስፔስፊኬሽኑ መሰረት ግንባታውን የማከናወን ሀላፊነት የሚኖርበት ሲሆን ክፍያ የመክፈል ጉዳይ ደግሞ ለአሰሪው ዋናውና ትልቁ ግዴታው ነው፡፡የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2610፣3019እና 3020 እንዲሁም 3244 ተገናዝቦ ሲታይ ይሄን ሁኔታ ያስገነዝባል፡፡
✍️ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3020(1) ላይ "ሁለቱ ወገን ተዋዋዮች ስለሚፈጽሙት ስራዎችና ስለዋጋው ካልተስማሙ በቀር የተቋራጭነት ውል አለ አይባልም" በሚል የተደነገገው በኮንስትራክሽን ውል ለተቋራጩ የሚከፈለው ክፍያ ጉዳይ የውሉ መሰረታዊ ነጥብ መሆኑን የሚጠቁም ነው፡፡ ስለክፍያ አይነቶች የህጉን ጉዳይ ወደፊት በሌላ ጽሁፍ የምናየው ይሆናል፡፡
✍️አሰሪው ለተቋራጩ ክፍያ የመክፈሉን ሁኔታ ያለበቂ ምክንያት ማዘግየት አይችልም፡፡
# አማካሪ መሀንዲሱ በተለይ ከተቋራጩ የክፍያ ጥያቄ በቀረበለት ጊዜ የማረጋገጥና የማጽደቁን ስራ በ7(ሰባት) ቀናት ውስጥ የማጠናቀቅ ግዴታ አለበት፡፡(የመመሪያው አንቀጽ 28.5(d)
✍️አሰሪው መስሪያ ቤት ደግሞ በአማካሪ መሀንዲሱ የጸደቀ የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14(አስራ አራት) ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያ የመፈጸም ግዴታ አለበት፡፡(የመመሪያው አንቀጽ 28.5(e)
✍️ አማካሪ መሀንዲሱ በተቋራጩ የቀረበውን የክፍያ ጥያቄ በሰባት ቀናት ውስጥ የማረጋገጥና የማጽደቅ ስራ ባይፈጽም ምን ውጤት ይኖረዋል?
*በዚህ ረገድ የመመሪያው አንቀጽ አንቀጽ 28.5(f) ግልጽ ምላሽ አስቀምጧል፡፡
✍️ይሄውም ተቋራጩ በዚህ ምክንያት ከአሰሪው ላይ ተጨማሪ ክፍያ/additional payment/ የጠየቀ እንደሆነ አማካሪ መሀንዲሱ ይህን ተጨማሪ ክፍያ የመሸፈን ግዴታ ይኖርበታል፡፡
*ሆኖም ግን አማካሪ መሀንዲሱ ለሚሰጠው አገልግሎት ከሚከፈለው ክፍያ በላይ የሆነ ክፍያ ለመክፈል ሀላፊነት አይኖርበትም፡፡
✍️በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2636 የአማካሪ መሀንዲሱን የእውቀት ስራ ውል ግዴታ ይደነግጋል፡፡ይሄውም አማካሪው "የኪነ ጥበብን ደንቦች በማፍረስ ጥፋት ጥፋት ካላደረገ በቀር በአሰሪው በኩል ስራ ተቋራጩን ሀላፊነት አይነካውም" በሚል ተቀምጧል፡፡(2636(2)) እንደዚሁም አማካሪው ሳይሰራ ከመቅረቱ የተነሳ ወይም በአሰሪው ላይ ጉዳትን የሚያመጣ ስራ ያደረገ እንደሆነ አጥፊ ነው ለመባል እንደሚችል የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2636(3) ይደነግጋል፡፡ ስለዚህ አማካሪው ክፍያ የማረጋገጥ እና የማጽደቅ ስራውን በህጉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ባለማከናወኑ አሰሪው ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍል በተቋራጩ የተጠየቀ እንደሆነ አማካሪው አጥፊ ነው ሊባል ያስችለዋል ማለት ነው፡፡
#አሰሪው በአማካሪው የጸደቀው የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14 ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያ ባይፈጽም ምን ውጤት ይኖረዋል?
✍️አሰሪው ያለበቂ ምክንያት ክፍያ ያዘገየ እንደሆነ ለተቋራጩ ተጨማሪ ክፍያ/additional payment/ ለመክፈል ሀላፊነት እንደሚኖርበት የፌዴራል የግዥ መመሪያ/Federal public procurement directive/ አንቀጽ 28.5(g) ይደነግጋል፡፡
✍️ተጨማሪ ክፍያ ሲባልስ ምንን ያጠቃልላል? የሚለው ሲታይ በዋናነት ወለድ የመክፈል ሀላፊነትን የሚመለከት ይሆናል፡፡በዚህ ረገድ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3268 ተቋራጩ መክፈልን በማዘግየት የሚታሰበውን ወለድ እንዲያገኝ መብትመብት ይሰጠዋል፡፡የወለዱ መጠንም በውል ያልተወሰነ የሆነ እንደሆነ በአንቀጽ 1751 መሰረት ህጋዊ ወለድ በአመት 9(ዘጠኝ) በመቶ ሆኖ የሚሰላ ይሆናል፡፡
✍️ሌላው እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ነጥብ ተዋዋዮች በውላቸው ላይ ክፍያን ማዘግየት የሚኖረውን ውጤት አስመልክቶ የቅጣት ስምምነት/penality clause/ ያካተቱ ከሆነ የፍትሀብሄር ህጉ አንቀጽ 1889 እና ተከታዮቹ ድንጋጌ እውቅና ስለሚሰጠው እና በአንቀጽ 1731 መሰረት ውል በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ ስለሚቆጠር ተፈጻሚነት ይኖረዋል፡፡
✍️አንዳንድ ክልሎችም በዚህ ረገድ በግዥ መመሪያቸው ላይ ዝርዝር ውጤቱን ያስቀምጣሉ፡፡
✍️አሰሪው ክፍያ በወቅቱ ባለመፈጸሙ ምክንያት ከወለድ ባለፈ ሌላም ጉዳት የደረሰበት ተቋራጭስ ከጉዳቱ ጋር እኩል የሆነ ኪሳራ ሊከፈለው አይገባም ወይ? የሚል ጥያቄም ሊነሳ ይችላል፡፡ምክንያቱም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2091 እና 1790(2) ለደረሰው ጉዳት ሀላፊ መሆኑ በህግ የታወቀ ሰው የሚከፍለው የጉዳት ካሳ ሀላፊነቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር እኩል ሆኖ መመዛዘን አለበት በሚል በግልጽ ይደነግጋል፡፡
#በአጠቃላይ አሰሪው በማናቸውም ምክንያት የተቋራጩን ክፍያ በሚያዘገይበት ጊዜ ተቋራጩን ለውድቀት የማጋለጥ እድሉ የሰፋ ነው፡፡ምክንያቱም በሀገራችን አብዛኛው ተቋራጭ ድርጅት የፋይናንሽያል ማኔጅመንት ስርአት የለውም፡፡ተቋራጮቻችን የገንዘብ አቅማቸውም ደካማ ነው፡፡አብዛኛው ተቋራጭ ለአንዱ ፕሮጀክት የሚወስደውን የቅድሚያ ክፍያ ሌላ ፕሮጀክት ላይ ይጠቀምበታል፡፡በዚህ ምክንያት አንድ ተቋራጭ ሲከስር ብዙ ሰራተኛ እንደሚበተን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ስለዚህ በአሰሪዎች በኩል ተቋራጮች የሰሩበትን ክፍያ በወቅቱ እና በተሰራው ስራ ልክ አንዲከፈላቸው ለማድረግ እና በህጉ የተቀመጠው የክፍያ የጊዜ ገደብ እንዲከበር ጠንከር ያለ አቋም ወስዶ መስራት ይጠበቅበታል፡፡

1❤15
👉The Basic Design Concepts of Highway Road Construction
🏷1. Design Speed
⏺This is the speed used by engineers to design curves, gradients, visibility, and safety features.
⏺Higher design speed = smoother curves and gentler slopes.
🏷2. Traffic Volume & Capacity
⏺Engineers study:How many vehicles use the road per day
Future increase in traffic
This helps decide number of lanes, lane width, and pavement thickness.
🏷3. Road Alignment
⏺Road alignment means the position of the road on the ground.
🚧It has two parts:
❇️a) Horizontal Alignment
Curves and straight sections seen from above.
❇️b) Vertical Alignment
Slopes and hills seen from the side.
📍Good alignment gives:Safety,Comfort and Proper drainage
🏷4. Cross-Section Elements
These are the physical parts of the road:
⏺Carriageway (driving lanes)
⏺Shoulders
⏺Median
⏺Side slopes
⏺Drains
⏺Proper cross-section ensures stability and safety.
🏷5. Pavement Design
⏺Pavement must carry traffic loads without failure.
🔰Two main pavement types:
⏺Flexible (Asphalt)
⏺Rigid (Concrete)
⭐️Design considers:
⏺Traffic load
⏺Soil strength
⏺Climate
🏷6. Subgrade and Soil Strength
⏺The soil below the pavement must be strong and well-compacted.
⏺Weak soil → thick pavement or soil improvement needed.
Tests include CBR and compaction tests.
🏷7. Drainage Design
⏺Water is the enemy of roads.
⏺Good drainage prevents:Potholes,Cracking,Weak subgrade,Drainage includes side drains, culverts, camber (slope), and ditches.
🏷8. Geometric Design
⏺Geometric design ensures vehicles move safely and comfortably.
📍Includes:
⏺Lane width
⏺Shoulder width
⏺Sight distance
⏺Superelevation (banking of curves)
⏺Gradient (slope of road)
🏷9. Materials Selection
⏺Good materials give long road life.
📍Engineers choose:
⏺Strong aggregates
⏺Proper asphalt mix
⏺Concrete grade
⏺Quality soil
⏺Testing is done before use.
🏷10. Safety Design Features
📍Includes:
⏺Guardrails
⏺Road signs
⏺Markings
⏺Crash barriers
⏺Lighting Designed to reduce accidents and protect road users.
🏷11. Environmental & Social Considerations
⏺Road design must consider:
⏺Noise
⏺Dust
⏺Land use
⏺Impact on communities
Protected areas
🏷12. Cost & Maintenance Planning
❇️Engineers plan:
⏺Construction cost
⏺Future maintenance
⏺Life-cycle cost
⏺Good design reduces
⏺long-term repair expenses.

🚧 applicants can apply inperson to the below address within 3 consequative days from the date of this announcement upto Nov 26, 2025 Any application after the deadline is not acceptable!!!

👍7❤3