Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.86K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
⭐️የአሸዋ ደለል መጠን (Silt Content)

👉በአርማታ (concrete)፣ ልስን (plastering)፣ ወለል ጭረሳ (floor screed) እና የአሸዋ ግርፍ (rendering) ሥራዎች በብዛት የምንጠቀምባቸው ሦስት የግንባታ ግብአቶች ሲሚንቶ፣ አሸዋ እና ጠጠር (Cement, Sand/Fine aggregate & Coarse Aggregate) ናቸው።

👉ሲሚንቶ ዋናው ዓላማው የግንባታ ግብአቶች እስር በእርሳቸው ያላቸውን የመጣበቅ/የመጣመር ሂደት ማጠናከር (As binding agent) ሲሆን የአሸዋ ድርሻ የውስጥ ለውስጥ (air voids) መሙላትና ማእከላዊ የሆነ ማጣበቅና ጥንካሬ መስጠትን ማገዝ ነው።

👉የጠጠር ዋናው ድርሻ ደግሞ የኮንክሬት ክፍሎችን ጥንካሬ መስጠት ነው።

👉አሸዋ (Fine aggregate) ማእከላዊ ወሳኝ ግብአት ተብሎም ይታወቃል። በትላልቅ አውሮፓውያን እና በሩቅ ምስራቅ ሀገራት በተለይ በህንድ እና በቻይና ልዩ ትኩረት የሚሰጠው እና እንደሲሚንቶ የአሸዋ ማጣሪያ ፋብሪካ ጭምር የተገነባለት ግብአት (material) ነው። ይህ ሆኖ ሳለ የአሽዋ መሰረታዊ የቤተሙከራ ማረጋገጫ ምዘናዎች ውስጥ ቀላሉ ነገር ግን ልዩ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው የደለል ይዘቱ (silt content) ነው። /ደለል ማለት በጣም የላመ ወይም የደቀቀ ዱቂታማ የአፈር አይነት ነው/። አሸዋ በተቻለ መጠን ምንም የደለል ይዘት አንዳይኖረው ይመከራል። ደለላማ የአፈር መጠን በአሸዋ ውስጥ በብዛት ካለበት አሸዋው ጥቅም ላይ ሲውል የአርማታ ባህርይን ወደ ጭቃማ ጸባይ ይቀይራል ማለት ነው። ደለላማ የአፈር ክፍል አሸዋው ማንኛውንም የቤተሙከራ መስፈርት (laboratory tests) በብቃት እንዳያልፍ ያደርገዋል። አርማታ ጥንካሬ እንዳይኖረው እና ልስን በቀላሉ እንዲፈራርስ የሚያደግ ነው።

👉ደቃቅ አፈር/ደለል (silt content) የሚባለው እንደ ፕሮጀክቱ አይነት ልዩ ሀሳቦች የሚነሱበት ቢሆንም በ'ASTM, AASHTO, IS እና በሌሎች መመሪያዎች ላይ እንደተጠቆመው በብዛት ከ75 micro-millimeter sieve በታች የሚወርደውን ክፍል ነው።

👉በመሆኑም አሸዋ በውስጡ ከስድስት በመቶ (6%) በላይ ደለላማ አፈር (silt content) እንዲኖረው አይፈቀድም። በግንባታ ቤተሙከራዊ የግብአት መስፈርቶች (Experimental criterion) መሰረት አሸዋ ከ6% በላይ ደቃቅ አፈር አንዳለበት ከታወቀ ሁለት አይነት ርምጃ ይወሰዳል።

👉አንደኛው:- አሸዋውን በአሸዋ ወንፊት መንፋት (sieving) ሲሆን (ሁለተኛው) አሸዋውን አስወግዶ (rejection) ሌላ መስፈርቱን የሚያሟላ አሸዋ መጠቀም ነው።

👉በብዙ የሀገራችን የግንባታ ቦታዎች ላይ አሸዋ በቁም ወይም በአግዳሚ ወንፊት ሲነፋ የሚስተዋለው ይህንን የደለል መጠን ለመቀነስ እና ከአሸዋ ቅርጽ መጠን በላይ (Above determined sieve size of sand) የሆነ ጠጠራማ ክፍልን (aggregated particles) ለመለየት ነው።

@etconp
👍5❤3
👉ይኼ በሰአት 80 ኪሎ ሜትር የሚነዳበት እና አዲስ ተገንብቶ የተከፈተው Nanjing Xinshengwei Yangtze River Bridge ነው።

🚧በምስራቃዊ ቻይና ናንጂንግ (Nanjing) ግዛት ውስጥ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ድልድልይ እንደምትመለከቱት እያንዳንዱ መንገድ ሦስት ሦስት መኪናዎችን የሚያስተላልፍ ነው።

@etconp
❤5
👉JOB VACANCY

💫Sr. Structural Engineer at Industrial Parks Development Corporation

⏺Position Title: Sr. Structural Engineer
⏺Employer: Industrial Parks Development Corporation
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: December, 01/2025

📜Qualification

🚧Required Education:

⏺MSc or BSc in Structural Engineering or Civil Engineering

⭐️Experience:4 years (with MSc) or 6 years (with BSc) of relevant work experience
❇️Salary - According to the corporation's salary scale

📩How to apply

⏺Education & work experience and other documents required for the position should be converted to PDF/pdf and attached in one file. 

⏺Applicants must provide work experience directly related to the position.

⏺Work experience from private organizations should provide proof of tax payment.

🚧Send Your Files Here👇

https://forms.gle/cbUL3VMn5noakKpj6

📞Phone number 0118 72 24 20

📍Industrial Parks Development Corporation Tadele Beleh Gebi1 Corporate Business Director

@etconp
❤6🙏1
👉 INTERCON Construction Chemicals 

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers 
● Geotextiles and other construction chemicals and materials

☎️ Tel: 0961955555

🔹 Address 1: Signal road, around
Dinberwa Hospital

🔹 Addres 2: Wellosefer, Infront of
Dani Plaza
❤3
👉JOB VACANCY

🏷Sr. Highway Engineer at Industrial Parks Development

⏺Position Title: Sr. Highway Engineer
⏺Employer: Industrial Parks Development Corporation
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⚡️Deadline: December, 01/2025

📜Qualification

⏺Required Education:
MSc or BSc in Civil Engineering or Highway Engineering

⏺Experience:4 years (with MSc) or 6 years (with BSc) of relevant experience

📍Work Location:
Addis Ababa

📩How to apply👇

https://forms.gle/cbUL3VMn5noakKpj6

🏷Education & work experience and other documents required for the position should be converted to PDF/pdf and attached in one file.

⏺Applicants must provide work experience directly related to the position.

⏺Work experience from private organizations should provide proof of tax payment.

📞Phone number 0118 72 24 20

📍Industrial Parks Development Corporation Tadele Beleh Gebi1 Corporate Business Director

@etconp
❤4👍2
🆓 FREE SPINS & BETS for members ONLY

⚽️ Premium Betting Tips
🎰Exclusive Betting Bonuses

🤫 Join This Secret Channel & Thank me later 👇👇

https://t.me/+J5MZ7RQB_65mZmY0

https://t.me/+J5MZ7RQB_65mZmY0
❤1
👉JOB VACANCY

🏷Site Engineer (Shoring & Piling)

⏺Position Title: Site Engineer (Shoring & Piling)
⏺Employer: GeezJobs (Recruitment Department)
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⏺Salary: Attractive, with Incentives
⚡️Deadline: December, 11/2025 

📜Job Summary

⏺On behalf of our clients we are looking for site engineer.
⏺The Site Engineer (Shoring & Piling) will oversee and manage all daily site operations related to shoring, piling, and geotechnical works. The role involves strict supervision, quality assurance, technical coordination, and ensuring that all construction activities are executed in line with project designs, specifications, method statements, and safety standards.
⏺The ideal candidate must possess strong technical knowledge of drilling operations, reinforcement installation, concrete works, anchors, and soil conditions.

🏷Key Responsibilities 

⏺Supervise, coordinate, and monitor daily shoring and piling activities on site. 
Prepare, review, and verify pile logs, drilling records, concrete volumes, and reinforcement details. 
⏺Ensure full compliance with project drawings, specifications, and approved method statements. 
⏺Coordinate drilling rigs, cranes, concrete trucks, and other site equipment and resources.
⏺Conduct quality inspections on drilling depth, verticality, socketing, reinforcement cages, tremie pipe setup, and concrete placement.
⏺Follow up on anchor drilling, tendon installation, grouting, and tensioning activities (where applicable).
⏺Liaise and communicate effectively with consultants, client representatives, and the project management team.
Prepare and submit accurate daily and weekly progress reports. 
⏺Enforce safety procedures and ensure all site activities adhere to safety standards.
Assist in identifying and resolving technical issues and site coordination challenges.
⏺Monitor material usage and prepare timely material requests.

🚧Required Qualifications & Skills

⏺Bachelor’s Degree in Civil Engineering, Construction Management, or Geotechnical Engineering.
⏺Minimum of 3 years of relevant experience (experience in piling, shoring, or geotechnical works is highly advantageous).
⏺Strong technical understanding of drilling rigs, CFA, rotary piling, anchors, and geotechnical testing.
⏺Ability to read and interpret structural, geotechnical, and construction drawings.
⏺Strong reporting and documentation skills (Excel, Word). 
⏺Excellent communication, leadership, and site management abilities.
⏺Ability to work under pressure and manage multiple activities simultaneously.
⏺Solid understanding of construction safety standards and on-site procedures.

📩How to apply

⏺Interested? Send your applicaiton to to- recruiters@geezjobs.com
Email Subject line "Applying for Site Engineer"

@etconp
❤5
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

⭐️የስራ መደብ 1: ፎርማን

⏺ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ምህንድስና, ሃይድሮሊክ ምህንድስና, ውሃ ምህንድስና, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ

⏺ደመወዝ: 13,805 ብር

⏺ብዛት: 4

⏺የስራ ልምድ: 1 ዓመት

⭐️የስራ መደብ 2: ቢሮ, ሳይት መሃንዲስ

⏺ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ምህንድስና, ሃይድሮሊክ ምህንድስና, ውሃ ምህንድስና, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ

⏺ደመወዝ: 22,782 ብር

⏺ብዛት: 18

⏺የስራ ልምድ: 5 ዓመት

⭐️የስራ መደብ 3: ፕሮጀክት ማኔጀር

⏺ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ምህንድስና, ሃይድሮሊክ ምህንድስና, ውሃ ምህንድስና, ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ

⏺ደመወዝ: 31,486 ብር

⏺ብዛት: 3

⏺የስራ ልምድ: 8 ዓመት

⭐️የስራ መደብ 4: የቧንቧ ሰራተኛ

⏺ተፈላጊ ሙያ: ውሃ አቅርቦት, ኮንስትራክሽን ስትራክቸር, ወይም ተመሳሳይ ሙያ

⏺ደመወዝ: 13,805 ብር

⏺ብዛት: 2

⏺የስራ ልምድ: 1 ዓመት

📍የስራ ቦታ: ባህርዳር

⚡️የምዝገባ ጊዜ: እስከ 24/03/2018

@etconp
❤13🙏2
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

📌ቴሌግራም👇

https://t.me/antearb
https://t.me/antearb
https://t.me/antearb
❤2
👉አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

🚧ድርጅታችን ሚትዮራይት ኮንስትራክሽን ሃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

🏷ስለሆነም ከዚህ በላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች እስከ 25/03/2018 ዓ.ም ዉስጥ አዳማ ከተማ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ እንዲሁም በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ emnu203@gmail.com  ወይንም ደግሞ በተጠቀሱት ቁጥሮች የቴሌግራም አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

@etconp
❤3🙏2
👉JOB VACANCY

💫ፕሮጀክት ዳይሬክተር - Ayat SC

🏷Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጂነሪንግ፤ በአርክቴክቸር፤ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 6 ዓመት እና ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ/ች ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፤በሲቪል ኢንጂነሪንግ፤ በአርክቴክቸር፤ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተማሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 8 እና ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ/ች

ምርመራ: በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

ደረጃ: 15

ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው

📩How to Apply

የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

@etconp
❤5
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 19 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2