👉የኦሮሚያ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ ልብ ውስጥ በጎማ ቁጠባ አካባቢ እየተገነባ የሚገኝ ማራኪ የምህንድስና እና የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።
💫በ 2,373 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈው ይህ ህንፃ፣ ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የሥራ ቦታን ለመፍጠር የላቁ ቴክኖሎጂዎችን አጣምሮ የሚይዝ ነው ተብሏል።
⏺ይህ ዘመናዊ ህንፃ ምድር ቤት፣ የመሬት ወለል እና 28 ፎቆች አሉት፦ ከእነዚህም ውስጥ የመሬት ወለሉን ጨምሮ የታችኞቹ አራት ወለሎች 'ፖዲየም' (የታችኛው ሰፊ መሠረት) ሲሆኑ፣ ከ5ኛ እስከ 28ኛው ፎቅ ያሉት ደግሞ የህንፃው 'ታወር' (የላይኛው ህንፃ) ክፍሎች ናቸው።
@etconp

የኦሮሚያ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ምድር ቤትን (Basement)፣ የመሬት ወለልን እና 28 ፎቆችን ያካተተ ባለ ብዙ ደረጃ ህንፃ ነው። የላይኞቹ ሁለት ፎቆች ሙሉ በሙሉ ለህንፃው የሜካኒካል ክፍሎች የተመደቡ ሲሆን፣ ይህም በህንፃው ውስጥ ያሉ የተለያዩ ስርዓቶች (Systems) ያለችግር መስራታቸውን የሚያረጋግጥ እንደሆነ ተጠቁሟል።
⏺ይህ ዘመናዊ ህንፃ ምድር ቤት፣ የመሬት ወለል እና 28 ፎቆች አሉት፦ ከእነዚህም ውስጥ የመሬት ወለሉን ጨምሮ የታችኞቹ አራት ወለሎች 'ፖዲየም' (የታችኛው ሰፊ መሠረት) ሲሆኑ፣ ከ5ኛ እስከ 28ኛው ፎቅ ያሉት ደግሞ የህንፃው 'ታወር' (የላይኛው ህንፃ) ክፍሎች ናቸው።
ህንፃው በ122 ሜትር የሚረዝም ሲሆን፣ የሰዎችን ትኩረት የሚስብ የአርክቴክቸር መግለጫ ነው በሚል ለመግለጽ ይቻላል፤
@etconp
❤10🙏5
#ADVERTISEMENT
👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን
🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።
🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።
🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን
📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
ስልክ 0977 67 67 90
0912 23 04 71
💫AR Building Finishing & Water Proofing Works
📌ቴሌግራም👇
https://t.me/antearb

❤4👍1
👉የግንባታ ዲዛይን ለተቋራጭ ይሰጣልን ?
💫አንድ ግንባታ ዲዛይን በአማካሪ ድርጅት ባለሙያዎች ከተሰራ በኋላ ሙሉ የዲዛይን ሰነዱ በወረቀት ቅጅ (hard copy) እና በሶፍት ቅጅ (soft copy) ለአሰሪው ይሰጣል።
▪️ነገር ግን በ’ ከተማ ልማት እና ሥራዎች ሚኒስቴር አዋጅ አንቀጽ 6 ንዑስ አንቀጽ 1 መሠረት ፦
➀ኛ. ‘Custody of Drawings’ መሰረት፣ የግንባታ ዲዛይኑ የግንባታ ክትትል ለሚያከናውነው ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በሶፍት ቅጅ ሊሰጥ የሚችል ይችላል።
⓶ኛ. ለግንባታ ተቋራጩ (contractor) መሰጠት ያለበት የወረቀት ቅጂዎችን ሲሆን ያለምንም ክፍያ በባለቤቱ ወጪ መዘጋጀትና ለተቋራጩ መሰጠት አለበት።
▪️የግንባታ ተቋራጩ የሚፈልገው ተጨማሪ ቅጂዎች ካሉ በራሱ ወጪ እንዲባዙለትና እንዲሰጡት ማድረግ ይችላል፣ ነገር ግን ያለባለቤቱ ፍቃድ ማባዛትና ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት ተቋራጩን ያስጠይቀዋል።
▪️ግንባታው ሲጠናቀቅ ተቋራጩ በውሉ መሠረት በቅጂ የቀረቡትንና የተረከባቸውን ሁሉንም ዲዛይኖች ለመሐንዲሱ እንዲመልስ በሕግ ግዴታ አለበት።

❤3👍1