Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.86K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉በፕሮጀክቶች አፈፃፀም የሚስተዋሉ ችግሮች በጥናት ተለይተው እንዲፈቱ ቋሚ ኮሚቴው አቅጣጫ ሰጠ

‎🚧በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣንን  የ2018 በጀት ዓመት  የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም  ሪፖርት ገምግሟል።
‎
የከተማ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ መሀመድ አብዱ (ፕ/ር) ባለስልጣኑ በፕሮጀክቶች አፈፃፀም የሚስተዋሉ ችግሮችን  በጥናት ላይ ተመስርቶ ለመፍታት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንዳለበት አቅጣጫ ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ጊዜ፣ በጀት እና ጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትልና ቁጥጥር የማድረግ ኃላፊነት የተጣለበት በመሆኑ ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር ቁጥጥሩን አጠናክሮ ሊሰራ እንደሚገባ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አመላክተዋል።

የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማሻሻል የኮንትራክተሮችን እና የአማካሪዎችን አቅም ማሳደግ ይገባል ያሉት የተከበሩ መሀመድ አብዱ (ፕ/ር) በብሔራዊ ቲያትር ፕሮጀክት የመጣውን ለውጥ በሌሎች ፕሮጀክቶችም ሊታይ እንደሚገባ  አመላክተዋል።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) በኮንስትራክሽን ዘርፉ የሕዝብ እና የመንግስትን ሀብት ከብክነት ለመቆጣጠር የመሰረተ ልማት ደህንነቶች ላይ አጠናክሮ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

የኮንስትራክሽን ግብዓት ቁጥጥር ስራዎች፤ የንጽጽር ላቡራቶሪ ለማቋቋም የተጀመረው ጥናት በፍጥነት ስራ ላይ መዋል እንዳለበትም አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡

የሀገር ውስጥ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎች ከውጭ ሀገር የሚገቡ ተቋራጮችን መተካት እንዲችሉ አቅማቸውን በማጎልበት ተወዳዳሪ መሆን አንዲችሉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በትኩረት ሊሰራ አንደማገባም የተከበሩ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) አስገንዝበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) በበኩላቸው ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ 300 ፕሮጀክቶች ላይ ቁጥጥር ለማድረግ አቅዶ በየሩብ ዓመቱ ከፋፍሎ እየሰራ መሆኑን ገልጸው፤ በፕሮጀክቶች ክትልና ቁጥጥር  በማድረግ  ግብረ መልስ የተሰጠ መሆኑን አብራርተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ አንጻር በሚመለከተው አካል የማስፈጸም አቅምን ያማከለ እርምጃ የተወሰደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በመጨረሻም በቋሚ ኮሚቴው የተሰጡ ግብረመልሶችን በግብዓትነት ወስደው እንደሚሰሩ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መስፍን ነገዎ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡

Via ፓርላማ

@etconp
❤9
#ADVERTISEMENT

👉ለግንባታዎ ውበት እኛን ስለ ምናስፈልግዎ ከግንባታ በኋላ ወደ እኛ ይደውሉ።

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works ለህንፃዎች ውበት ፈጣሪዎች ነን

🚧በልዩ ጥራት የፊኒሽንግ ስራውን አጠናቀን ቤትዎ ውበት አጎናፅፈን እናስረክብዎታለን።

🌟ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች አሻራችንን አሳርፈናል።
▶️Contextra
▶️Fine quartez
▶️ Water Proofing Chemicals
▶️ Membranes በጥራት እንሰራለን።

🎲በተጨማሪ የ Sales ስራዎች እንሰራለን

📍አድራሻ:—ኡራኤል ሀይላለም ህንፃ
            ስልክ  0977 67 67 90
                      0912 23 04 71

💫AR Building Finishing & Water Proofing Works

📌ቴሌግራም👇

https://t.me/antearb
https://t.me/antearb
https://t.me/antearb
👉"አሰር" በ2.2 ቢሊዮን ብር በመቐለ የፍሳሽ ማስወገጃ ግንባታ ሊያካሂድ ነው

💫የውሃ እና ኢነርጂ ሚንስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፐረዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጋር በመሆን በመቐሌ ከተማ የፍሳሽ ማስወገጃ ፕሮጄክት ግንባታ የመስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት አከናውነናል፤

⏺ፕሮጄክቱ በ2.24 ቢሊዮ ብር በአስራ ስምንት ወራት ዉስጥ ተገንብቶ ለአገልግሎት የሚበቃ ነው፤

⏺የፕሮጄክቱ በጀት ምንጭ ከአለም ባንክ በተገኘ ብድር ሲሆን ተቋራጩ አሰር ኮንስትራክሽን ፒኤልሲ እና አማካሪ ድርጅቱ ሃይድሮ ፕለን ነው።

@etconp
👍5❤4
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

@etconp
👍3❤1
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⚡️እሁድ , ኅዳር 28, 2018 የወጣ

@etconp
❤9👍3
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ታህሳስ 1 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ታህሳስ 1 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ህዳር 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ህዳር 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

ሪፖርተር   ህዳር 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤9👏2
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤4
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

💫በሪኮት ኮንስትራክሽን

🚧ደመወዝ —ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት

📍የማመልከቻ ቦታ..…..አ.አበባ ቦሌ መድሃኒኃለም OASIS ህንፃ 5ተኛ ፎቅ

⚡️የማመልከቻ የጊዜ ገደብ.....ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርት ማስረጃ እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

⚡️Posted date: ታህሳስ 2 / 2018 EC

📞For More Info 0972620071

@etconp
👍4❤2