👉የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜና ጥራት ለመፈጸም የሚያስችሉ የአሰራር ስርዓቶችን መከተል ይገባል" ቋሚ ኮሚቴው
💫የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በሀገሪቱ በተለያዩ አከባቢዎች በመገንባት ላይ የሚገኙ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ጥራት ለመፈጸም የሚያስችሉ አዳዲስ የገቢ ማመንጨት ስልቶችን ነድፎ መስራት እንዳለበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
🚧ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያሳሰበው፤የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የ2018 በጀት የ1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በገመገመበት ወቅት ነው።
⏺የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ መሀመድ አብዶ (ፕ/ር)፤ሀገሪቱ ከአራት መቶ በላይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ከአንድ ነጥብ ሶስት ትሪሊዮን ብር በላይ እንደሚጠይቁም አንስተዋል።
⏺የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በአምስት ዓመትና ከዛ በታች ለማጠናቀቅ የሚያግዝ ተቋሙ የተለየ የገቢ ማመንጫ ስልቶችን ቀይሶ በማጥናት ላይ የተመሰረተ ሥራ መስራት እንዳለበት አስገንዝበዋል።
⏺በተያዘው በጅት ዓመት መንግስት ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አንድ መቶ ስምንት ቢልዮን ብር መሆኑን ሰብሳቢው አንስተው ፤ በቀጣይ ዓመታት በዚህ የበጀት አቅም ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ ከተፈለገ በትንሹ ከአስር ዓመት በላይ እንደሚፈልጉም አመላክተዋል።
⏺ከዚህም በተጨማሪ ተቋሙ የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ ከሚመለከታቸው ዓለም አቀፋዊና ሀገራዊ ተቋማት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የተከበሩ መሀመድ አብዶ (ፕ/ር) አስገንዝበዋል።
⏺በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የፌዴራል መንግስት በሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የተጋነነ የካሳ ክፍያዎች እንደሚጠየቅባቸውም ቋሚ ኮሚቴው በሚያደርጋቸው የመስክ ምልከታዎች ማረጋገጣቸውን ገልጸዋል።
⏺ይህንንም ተግባር ለመቅረፍ አዲስ አዋጅ ወጥቶ ወደ ስራ የተገባ ቢሆኑም ውዝፍ ክፍያዎች በመኖራቸው የተቋሙን አፈፃፀም በሚጠበቀው ልክ እንዳይሆን አድርገውታል ብለዋል።
⏺የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የተከበሩ እሸቱ ተመስገን (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የፕሮጀክቶችን የግንባታ አፈጻጸም ለማሳደግ እንዲረዳው ተቋማዊ አሰራሩን በቴክኖሎጂ መዘመን ከሰው ንክኪ ነፃ የሚሆኑበትን የአሰራር ስልቶችን መከተል እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
⏺የሀገር ውስጥ የመንገድ ተቋራጮችና አማካሪዎችን አቅም በማሳደግ ተቋሙ የሚሰራቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በማድረግ ፤ በፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተት ምክንያት የሚወጣውን ተጨማሪ የህዝብ ሀብትና የመልካም አስተዳደር ችግር መቀነስ እንደሚገባም አሳስበዋል።
⏺የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር መሀመድ አብዱልራህማን በበኩላቸው፤ በአንዳንድ የፕሮጀክት ግንባታ ባለበቸው አካባቢዎች ላይ ያለ የፀጥታ ችግር ግንበታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዳይጠናቀቁ ተግዳሮት እንደሆነባቸው አስረድተዋል፡፡
⏺የጥሬ ገንዘብ እጥረትና ውዝፍ የካሳ ከፍያዎች በወቅቱ ባለመከፈላቸው ምክንያት በፕሮጀክቶች የግንባታ አፈፃፀም ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑንም ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘው ገልጸዋል፡፡
Via ፓርላማ
@etconp

❤5🔥1
👉 ለጋራ መኖሪያ ህንፃ ግንባታ ለተመዘገባችሁ ተቋራጮች በሙሉ!
💫የቴክኒካል ሰነድ የምታስገቡበት ጊዜ 3ት ቀን ብቻ መቅረቱን እያሳወቅን በዚህም መሰረት የሚጠናቀቅበት ጊዜ የፊታችን እሁድ በ12/04/2018 ከሌሊቱ 6:00 ሰዓት ስለሆነ ሳትዘናጉ እንድታስገቡ።

❤7👍2
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

🚧Internal and External Vacancy Announcement
💫Engineering Corporation of Oromia
🏷Engineering Corporation of Oromia would like to invite qualified and competent professionals on the following positions
1. Contract Claim Engineer
2. Senior Quantity Engineer
3. Chief Core Drilling Operator/Driller
4. Industrial Engineer
5. Junior Contract Engineer
6. IT and System Support Officer
⚡️Deadline 26/12/2025
📩APPLY HERE👇
https://ecoet.org/vacancy/

❤4
👉የኮንስትራክሽን ጨረታ (Construction Tender) ማብራሪያ
🏷1. ኮንስትራክሽን ጨረታ ምንድነው?
⏺ኮንስትራክሽን ጨረታ ማለት መንግስት ወይም የግል ድርጅት አንድ የግንባታ ሥራ (ቤት፣ መንገድ፣ ድልድይ፣ ህንፃ ወዘተ) እንዲፈጽም ተወዳዳሪ ኮንትራክተሮችን በይፋ መጋበዝ ነው። ከተወዳዳሪዎች መካከል የተሻለው በቴክኒክና በዋጋ የሚያሸንፍ ይመረጣል።
🏷2. የጨረታ ዓይነቶች
⏺ክፍት ጨረታ (Open Tender) – ማንኛውም ብቁ ኮንትራክተር መሳተፍ ይችላል
⏺ዝግ ጨረታ (Selective/Closed Tender) – ተመርጠው የተጋበዙ ኮንትራክተሮች ብቻ
⏺ቀጥታ ምርጫ (Direct Award) – በአስቸኳይ ወይም ልዩ ሁኔታ
🏷3. የጨረታ ሂደት
⏺የጨረታ ማስታወቂያ – በጋዜጣ፣ ድር ጣቢያ፣ ማስታወቂያ ሰሌዳ
⏺የጨረታ ሰነድ መግዛት – BOQ, Drawing, Specifications
⏺የጨረታ ሰነድ ዝግጅት – ቴክኒካል + ፋይናንስ
⏺ማስገብያ (Submission) – በተወሰነ ቀንና ሰዓት
⏺መክፈቻ (Opening) – በይፋ
⏺ግምገማ (Evaluation) – ቴክኒካል ከዚያ ዋጋ
⏺ሽልማት (Award) – አሸናፊ መግለጫ
ውል መፈረም (Contract Signing)
🏷4. በጨረታ የሚፈለጉ ሰነዶች
⏺የኮንትራክተር ፈቃድ (License)
የንግድ ምዝገባ
⏺የግብር ማረጋገጫ (Tax Clearance)
⏺የባንክ ዋስትና (Bid Bond)
⏺የቀድሞ ልምድ (Work Experience)
⏺የቴክኒክ ሰራተኞች (Engineers, Supervisors)
🏷5. የጨረታ ግምገማ መመዘኛ
ቴክኒካል ብቃት – ልምድ፣ ሰራተኞች፣ መሳሪያ
⏺ዋጋ (Financial Offer) – ተመጣጣኝና ትክክለኛ
⏺የህግ ተሟላነት – ሰነዶች ሙሉነት
🏷6. አስፈላጊ ምክሮች
⏺BOQ በጥንቃቄ መሙላት
⏺ዝቅተኛ ዋጋ ብቻ አይደለም፣ ተፈጻሚነት ጭምር አስፈላጊ ነው
⏺የጨረታ መመሪያ (Instructions to Bidders) በሙሉ መከተል

❤13🙏8👍4🥰1
👉ሼክ አላሙዲን አዳዲስ የቅንጦት ሆቴሎችን በአዲስ አበባ ሊገነቡ መሆናቸው ተሰማ
💫ታዋቂው ቢሊየነር ሼክ መሐመድ ሁሴን አላሙዲን በአዲስ አበባ ከተማ አዳዲስና ዘመናዊ የሆኑ የቅንጦት ሆቴሎችን ለመገንባት ማቀዳቸው ተሰምቷል።
የሼኩን ኢንቨስትመንቶች የሚያስተዳድረው የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ (MIDROC) ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንደሚሉት ከሆነ፣ የሆቴል ግንባታዎቹ የአገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ ለማጠናከር ያለመ ነው።
ምንም እንኳ ፕሮጀክቶቹ በግልጽ ባይገለጹም፣ ግንባታው በቅርቡ እንደሚጀመር እና የአዲስ አበባን የዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻነት ከፍ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
የሸራተን አዲስ ሆቴል በታሪኩ ከፍተኛ ትርፍ ማስመዝገቡ ተነገረ
በተያያዘ ዜና ደግሞ፣ የአዲስ አበባው ታዋቂ ሆቴል ሸራተን አዲስ በቅርቡ በኢትዮጵያ በተደረገው የገንዘብ ምንዛሬ ለውጥ ምክንያት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን ትርፍ ማስመዝገቡ ተገለጸ።
የገንዘብ ምንዛሬው መስተካከል እና የሆቴሉ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ከፍተኛ በመሆኑ፣ ሸራተን አዲስ ባለፈው የፋይናንስ ዓመት እጅግ የላቀ የትርፍ መጠን ማግኘቱ ተገልጿል።
የሆቴሉ የፋይናንስ ሪፖርት በይፋ ባይገለጽም፣ የዘርፉ ተንታኞች የኢትዮጵያ ብር ተመን መቀነስ ለውጭ ምንዛሬ የሚሰበስቡ የቅንጦት ተቋማትን ገቢ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሳድግ ሲገመቱ ቆይተዋል።

❤18👍5
የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ፕሬዚዳንት
አቶ ሀብታሙ ጌታቸው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበርን ለሁለተኛ ግዜ በፕሬዚዳንትነት ለማገልገል በማህበሩ በድጋሚ ተመርጠዋል።
እንኳን ደስ አለዎት!

❤27
👉አገልግሎት ላይ ያልዋሉ ህንጻዎች ሙሉ ግብር ሊጣልባቸው ነው
💫Ethiopia is introducing a stricter property tax framework that directly targets underutilised buildings and vacant land, aiming to curb urban speculation and accelerate municipal development.
The Federal Property Tax Proclamation No. 1365/2025, accompanied by a Model Regional Property Tax Proclamation from the Ministry of Finance, directs city administrations to levy the highest permissible rates on idle properties.
Urban areas are classified into three tiers, Emerging Towns, Municipalities, and City Administrations. While the law provides for a four-year phased implementation of tax rates, top-tier city administrations are instructed to apply the maximum tax rate immediately on properties deemed "vacant" or "unused." For major cities, this could result in tax liabilities of 1.0 percent of the taxable value from the outset.
“Urban centers shall apply the highest tax rate to vacant land in accordance with the provisions of relevant laws,” the law reads.
The legislation defines "vacant land" as urban plots without any permanent improvements or lawful use as prescribed by land use regulations, contracts, or official notifications.
A new category, "Unused Building or Improvement," extends this to completed structures that remain unoccupied or are not put to lawful use during the tax year. This ensures that even abandoned or underutilised buildings contribute to municipal revenue.
The law also introduces an "In-Lieu-of Tax Contribution" for properties previously exempt, requiring them to pay a substitute fee reflecting the benefits they derive from municipal services, including roads, street lighting, and other infrastructure.
To support enforcement, the Ministry of Finance has mandated the creation of two digital public registers to track land administration and revenue collection, monitoring identification, valuation, and lawful use for every urban plot. "This is a historic step to correct fragmented and inconsistent practices," the Ministry said, noting that the revenue will be reinvested in public services to promote sustainable urban growth.
Property owners are being warned that holding land or buildings idle is no longer cost-free.
As regional authorities adopt the model laws, keeping property unused is expected to become a significant financial burden👇
https://birrmetrics.com/unused-buildings-now-subject-to-full-municipal-tax/

Birr Metrics
Unused Buildings Now Subject to Full Municipal Tax - Birr Metrics
Ethiopia is introducing a stricter property tax framework that directly targets underutilised buildings and vacant land, aiming to curb urban speculation and
❤8🤩1
👉በ6 ሰዓታት ውስጥ 2.4 ኪ.ሜ የአስፋልት ንጣፍ ያከናወኑት ቻይናውያን አድስ ሪከርድ አስመዝግቧል
🚧በቤጂንግ የሚገኙ ቻይናውያን የመንገድ ግንባታ ሠራተኞች፤ 2.4 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን መንገድ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ አስፋልት በማንጠፍ አዲስ ሪከርድ አስመዝግበዋል።
💫በተለምዶ እንዲህ ዓይነቱን የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ለማከናወን በርካታ ቀናትን አልፎ ተርፎም ሳምንታትን የሚወስድ ሲሆን፣ ይህም ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅን ያስከትል ነበር።
🏷ሆኖም እነዚህ ቻይናውያን ባለሙያዎች መንገዱን ለቀናት ከመዝጋት ይልቅ፣ ሥራውን በ6 ሰዓታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አጠናቀዋል።
⏺በሌሎች የዓለም ሀገራት 2.4 ኪሎ ሜትር መንገድን በ24 ሰዓታት ውስጥ ማንጠፍ እንደ ስኬት ቢታይም፣ ይህንን ሥራ በ6 ሰዓታት ውስጥ ብቻ ያጠናቀቀ ከቻይና ውጪ ሌላ ሀገር የለም።

❤8👍5🔥5🤩1
👉የሀገር ውስጥ የሴራሚክ ፍላጎትን ሙሉ ለሙሉ መሸፈን የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ ነው
የሀገር ውስጥ የሴራሚክ ምርት ፍላጎትን ሙሉ ለሙሉ መሸፈን የሚያስችሉ ፋብሪካዎች በቅርቡ ስራ እንደሚጀምሩ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ ገለፁ።
ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ በቢሾፍቱ፣ በሞጆ እና በዱከም ከተሞች በሀገር ውስጥና በውጭ ባለሃብቶች በመገንባት ላይ ያሉና ስራ የጀመሩ የሴራሚክ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል።
ፋብሪካዎቹ ለምርት አገልግሎት ከሚጠቀሙት ግብዓት 90 በመቶውን ከሀገር ውስጥ ማግኘታቸው በዘርፉ ውጤታማ ስራ ለማከናወን የላቀ ሚና እንዳለው ገልፀዋል።
ፋብሪካዎቹ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚታዩ የግብዓት እጥረቶችን ለመፍታት ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑንም ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ ካለው የሴራሚክ ፍላጎት 60 በመቶው በሀገር ውስጥ ምርት እንደሚሸፈን ጠቁመው፤ ቀሪው 40 በመቶ ከውጭ እንደሚገባ ጠቅሰዋል።
በዚህ ረገድ የፋብሪካዎቹ ስራ መጀመር በጉባ ብስራቶች ለመገንባት ለታቀዱት መኖሪያ ቤቶች የግብዓት አቅርቦት ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው አስታውቀዋል።
የሀገር ውስጥ የሴራሚክ ምርት ፍላጎትን ሙሉ ለሙሉ መሸፈን የሚያስችሉ ፋብሪካዎች በቅርቡ ስራ እንደሚጀምሩም ተናግረዋል።
አንዱ ፋብሪካ በቀን እስከ ሃያ ሺህ ሜትር ካሬ ሴራሚክ የማምረት አቅም እንዳለው ጠቁመው ምርቶቹ ጥራታቸውን የጠበቁ በመሆናቸው ያላቸው ተፈላጊነት ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡
ለመኖሪያና ለንግድ ቤቶች ግንባታ መሰረታዊ የሆኑት የሴራማክ ውጤቶች በተለይም ለግድግዳና ለወለል የሚውሉ ሲሆን፤ ፋብሪካዎቹ ለዚህ የሚያስፈልገውን ምርት ሙሉ ለሙሉ በሀገር ውስጥ የማምረት አቅም እንዳላቸው ነው ሚኒስትሩ የገለጹት።
የማዕድን ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ገልጸው፤ በተለይም ለግብርናው እድገት ወሳኝ የሆነውን ማዳበሪያ ለማቅረብ የላቀ አስተዋጽኦ አለው ብለዋል።
በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ግንባታቸው ተጠናቆ ወደ ምርት የሚገቡት ፋብሪካዎች የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማሳደግ ዓይነተኛ ሚና እንዳላቸው አስታውቀዋል።
ፋብሪካዎቹ ከሀገር ውስጥ ፍላጎት ባሻገር ለውጭ ገበያ የሚውል በቂ ምርት የማምረት አቅም እንዳላቸውም ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል።
የግራንድየር ሴራሚክ ፋብሪካ ማርኬቲንግ ማኔጀር ኪሙንግ ፋንግ በበኩላቸው፤ ፋብሪካው በቻይና ባለሃብቶች መገንባቱንና ከአንድ ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን ተናግረዋል፡፡
ፋብሪካው የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ጨምሮ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን የሚጠቀም መሆኑ ለእውቀት ሽግግር ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ብለዋል።
የካም ሴራሚክ ውጤቶች ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ ተሻለ በልሁ ፋብሪካው በመንግስትና በግል ባለሃብት ትብብር መገንባቱን ጠቁመው የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃዎችን መጠቀሙ የውጭ ምንዛሪን ከማዳን ባሻገር ለኢኮኖሚ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን ገልጸዋል።
Via ኢዜአ

❤9👍4