Forwarded from Kelemat Ads
📚 አጠቃላይ የፋይናንስ እና የግብር Online ስልጠና!
🖥 ለመመዝገብ:
1️⃣ ወደ ድህረ-ገፃችን ይግቡ
👉 https://www.apextaxschool.com
2️⃣ “Join Now” የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ
3️⃣ ሙሉ ስምዎን ኢሜልዎን እና Password ፈጥረው ያስገቡ
4️⃣ የሚፈልጉትን የስልጠና ክፍል ይምረጡ
5️⃣ “Enroll Now” በመጫን ከዝያም “Buy Now” በማለት ክፍያዎን ፈፅመው ምዝገባዎትን ያጠናቁ
በ0995958351 በመደወል መመዝገብም ይችላሉ።
📍 አድራሻ: ሃያ ሁለት፣ በየነ ጠበሉ ህንፃ፣ 1ኛ ፎቅ
📞 0995 958 351
#ApexFinancialSolution
#Onlinetraining

❤5
ዕለታዊ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ አጫጭር መረጃዎች
የ3D ኮንክሪት ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጊዜን እስከ 70% መቀነስ መቻሉ ተረጋገጠ። ይህ ቴክኖሎጂ በአጭር ቀናት ውስጥ ጥራቱን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ሲሆን፣ በቅርቡ በኢትዮጵያም ለሚገነቡ መጠነ ሰፊ የቤት ፕሮጀክቶች እንደ ትልቅ አማራጭ እየታየ ነው።
ሳይንቲስቶች በኮንክሪት ውስጥ የሚገቡ ልዩ ባክቴሪያዎችን በመጠቀም፣ ኮንክሪቱ ሲሰነጠቅ ራሱን በራሱ እንዲጠግን የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አድርገዋል። ይህ ፈጠራ የህንፃዎችን ዕድሜ ከማራዘሙ ባለፈ የጥገና ወጪን በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል።
በአሁኑ ወቅት ድሮኖች የግንባታ ሂደትን ለመከታተል፣ የቦታ ቅየሳ (Surveying) ለማድረግ እና የደህንነት ቁጥጥርን ለማጠናከር በስፋት እየዋሉ ነው። ይህ ቴክኖሎጂ በእጅ የሚሰሩ አድካሚ ስራዎችን በዲጂታል መንገድ ትክክለኛነታቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል።
ህንፃን በአካል ከመገንባታችን በፊት በዲጂታል መልክ በ3D መስራት የሚያስችለው BIM ቴክኖሎጂ፣ በቁሳቁስ ብክነት ምክንያት የሚጠፋን በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ማዳን እንደሚችል ጥናቶች ያሳያሉ። ዲጂታል ግንባታ ለተሻለ የፕሮጀክት አመራር ወሳኝ ነው።
አካባቢን ለመጠበቅና የግንባታ ወጪን ለመቀነስ ከፕላስቲክ ቆሻሻዎች የሚመረቱ ጡቦች (Plastic Bricks) በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እያገኙ ነው። እነዚህ ጡቦች ከባህላዊው ጡብ በበለጠ ቀላል፣ ጠንካራ እና ለሙቀት መከላከያነት ምቹ ናቸው።
▪️▫️▪️
1. በ3D ፕሪንቲንግ የሚገነቡ ቤቶች፦
የ3D ኮንክሪት ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የግንባታ ጊዜን እስከ 70% መቀነስ መቻሉ ተረጋገጠ። ይህ ቴክኖሎጂ በአጭር ቀናት ውስጥ ጥራቱን የጠበቀ ቤት ለመገንባት የሚያስችል ሲሆን፣ በቅርቡ በኢትዮጵያም ለሚገነቡ መጠነ ሰፊ የቤት ፕሮጀክቶች እንደ ትልቅ አማራጭ እየታየ ነው።
2. ራስን የሚጠግን ኮንክሪት (Self-Healing Concrete)፦
ሳይንቲስቶች በኮንክሪት ውስጥ የሚገቡ ልዩ ባክቴሪያዎችን በመጠቀም፣ ኮንክሪቱ ሲሰነጠቅ ራሱን በራሱ እንዲጠግን የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አድርገዋል። ይህ ፈጠራ የህንፃዎችን ዕድሜ ከማራዘሙ ባለፈ የጥገና ወጪን በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል።
3. ድሮኖች በግንባታ ሳይት ላይ፦
በአሁኑ ወቅት ድሮኖች የግንባታ ሂደትን ለመከታተል፣ የቦታ ቅየሳ (Surveying) ለማድረግ እና የደህንነት ቁጥጥርን ለማጠናከር በስፋት እየዋሉ ነው። ይህ ቴክኖሎጂ በእጅ የሚሰሩ አድካሚ ስራዎችን በዲጂታል መንገድ ትክክለኛነታቸውን ለማረጋገጥ ይረዳል።
4. የግንባታ መረጃ ሞዴሊንግ (BIM) ፋይዳ፦
ህንፃን በአካል ከመገንባታችን በፊት በዲጂታል መልክ በ3D መስራት የሚያስችለው BIM ቴክኖሎጂ፣ በቁሳቁስ ብክነት ምክንያት የሚጠፋን በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ማዳን እንደሚችል ጥናቶች ያሳያሉ። ዲጂታል ግንባታ ለተሻለ የፕሮጀክት አመራር ወሳኝ ነው።
5. ከፕላስቲክ ቆሻሻ የሚሠሩ ጡቦች፦
አካባቢን ለመጠበቅና የግንባታ ወጪን ለመቀነስ ከፕላስቲክ ቆሻሻዎች የሚመረቱ ጡቦች (Plastic Bricks) በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እያገኙ ነው። እነዚህ ጡቦች ከባህላዊው ጡብ በበለጠ ቀላል፣ ጠንካራ እና ለሙቀት መከላከያነት ምቹ ናቸው።
▪️▫️▪️
❤12
👉 ለአየር መንገድ ሠራተኞች የቤት ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ተፈረመ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ የሚውል የ27.8 ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራረመ።
ስምምነቱ የተፈጸመው በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ሲሆን፤ ዓላማውም የአየር መንገዱን ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ችግር በዘላቂነት ለመፍታትና የፋይናንስ አቅርቦቱን ለማመቻቸት ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ ኤፍሬም መኩሪያ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት፤ ባንኩ የብድር አቅርቦቱን ለሁሉም ዘርፎች ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ ይገኛል።
በተለይም ባለፈው ዓመት ባንኩ ካቀረበው 458 ቢሊዮን ብር ብድር ውስጥ 88 በመቶው ለግል ዘርፉ የተሰጠ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም ባንኩ ለኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች የሚሰጠውን ትኩረት እንደሚያሳይ ተናግረዋል።
አሁን የተደረገው ስምምነትም የሀገሪቱን ግዙፍ ልማቶች ለማሳለጥ የሚረዳ መሆኑን ኤፍሬም አክለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው፤ አየር መንገዱ የሠራተኞቹን የቤት ችግር ለመፍታት ቀደም ሲል 1 ሺህ 200 ቤቶችን አስገንብቶ ማስተላለፉን አስታውሰዋል።
በአሁኑ ወቅትም ለተጨማሪ 5 ሺህ ሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ይህን ሰፊ የግንባታ ሂደት ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ፋይናንስ የሚጠይቅ በመሆኑ፤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የተደረገው የብድር ስምምነት ለግንባታው መሳካት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት አቶ መስፍን ገልጸዋል።
Via Press Magazine
@etconp

❤8
የቤታቸውን አጥር ያላደሱ እና ግራጫ ቀለም ያልቀቡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም መባላቸውን ተናገሩ
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመኖሪያ የቤታቸውን አጥር ግራጫ ቀለም ያልቀቡ፣ አምፖል ያልሰቀሉ፣ እንዲሁም በአካባቢያቸው የደኀንነት ካሜራ ያልገጠሙ ነዋሪዎች “የመብራት እና የውኃ አገልግሎት አታገኙም” ተብለናል ሲሉ መናገራቸውን ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። ከሚኖሩበት ቀበሌ በመጡ የመንግሥት ኃላፊዎች፤ በሀገር ደረጃ እየተሠራ ካለው የኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን “ማስዋብ” አለባችሁ የሚል መመሪያ እንደተሰጣቸው ዘገባው አመላክቷል። በየአካባቢው “ዋና ዋና ቦታዎች ላይ” ይሰቀላል የተባለው የደኅንነት ካሜራው ያስፈለገው፤ በከተማዋ ነዋሪዎች ዘንድ በተደጋጋሚ የሚነሳ የደኅንነት ጥያቄ በመኖሩ ነው ተብሏል።
ለነዋሪዎቹ ከተሰጣቸው መመሪያዎች ውስጥ፤ ሁሉም የመኖሪያ ቤቶች አጥር በተመሳሳይ መልኩ ግራጫ ቀለም መቀባት ያለባቸው ሲሆን ከዚህ የተለየ ቀለም መጠቀም እንደሌለባቸው ተግልጾላቸዋል። የከተማዋ ኃላፊዎች ይህን መመሪያ “በፍጥነት ያልተገበረ” ነዋሪ ለቅጣት እንደሚዳረግ መናገራቸው ተሰምቷል።
ቅጣቱ የሚፈፀመው ነዋሪውዎቹ መንደራቸውን “የማስዋብ” ሥራ ማከናወናቸውን በድጋሚ ከተፈተሸ በኋላ መሆኑ ተመልክቷል። ይህን ያላከናወነ ግለሰብ እንደ “መብራት” እና “ውኃ” ያሉ መሠረተ ልማቶች ይቋረጥበታል መባሉን ከዘገባው ላይ ተመልክተናል።

❤4😢3
👍2
👉JOB VACANCY
💫Junior Collateral Valuator
📜Job Requirement
Required Education: BSC degree in Civil Engineering or Construction Technology or any relevant field of study
⭐️Work Experience: a minimum of 3 years’ experience in Property Valuation, Construction and Designing.
⏺Remark: Assigned at Adihaki Branch
⏺Salary: According to the Bank’s salary scale.
📍Place of work: Tigriay area Under Dessie district
⚡️Application Deadline: December 26, 2025.
📩How to Apply
⏺Interested and qualified applicants who meet the above requirements may apply in person at the Human Capital Administration Department, Abay Bank Head Office, 8th Floor, Zequala Complex Building, located around Bambis in front of the NOC gas station.
Or
Locations: Applicants may also apply at the Dessie District Office
Note: Only shortlisted candidates will be contacted.

❤6👍2
👉የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን በዘጠኝ የስራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የምዝገባ መረጃ አድራሻ በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመረጃ መረብ https://forms.gle/62e6E34AeSMsiyJ18 ላይ የሚገኝ መሆኑን እያስታወቅን ለተጨማሪ መረጃ ዝርዝሩ በፒዲኤፍ በተያያዘው ላይ የሚገኝ መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡ የቅጥር ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ታህሳስ 12/2018 ዓ.ም ነው፡፡
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን
📆Deadline : December 28, 2025

👍4❤3
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
💫የዲዛይንና የዋጋ ትመና ባለሙያ
- ጂ ኤም ፈርኒቸር አ/ማኀበር
📜Job Requirement
❇️የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በድራፍቲንግ ፣በአርክቴክቸር፣ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ በቢኤስሲ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ በሙያው በቂ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
📩How to Apply
⏺አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ቅጂና ሲቪ እንዲሁም ማመልከቻ ጋር በማያያዝ መስቀል ፍላወር ድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ /ኤልያና ሞል ፊት ለፊት/ ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
⚡️Dead Line :- December 31, 2025
📍አድራሻ: ጂ ኤም ፈርኒቸር አ/ማኀበር ዋና መ/ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ 011- 387 02 06 ወይም 0118391580

❤8👍2🥰1