Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.61K photos
56 videos
538 files
3.85K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 220 ቦታዎች የሊዝ ጨረታ አወጣ

​የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘጠኝ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ 220 ቦታዎች ላይ አዲስ የሊዝ ጨረታ ማውጣቱን አስታወቀ።

ቢሮው የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ከቀጣዩ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እንደሚካሄድ ተገልጿል።

​የሊዝ ጨረታ የወጣባቸው ቦታዎች በልደታ፣ አዲስ ከተማ፣ ጉለሌ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ የካ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ ለሚ ኩራ፣ ኮልፌ ቀራንዮ እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ሲሆን፤ ቦታዎቹ ለንግድ ወይም ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ መሆናቸው ተጠቁሟል።

ለጨረታ የቀረቡት እነዚህ ቦታዎች በአጠቃላይ 7.7 ሄክታር ስፋት ያላቸው ሲሆን፣ ሁሉም ቦታዎች ምንም ዓይነት የይገባኛል ውዝግብ የሌለባቸው መሆናቸውን ቢሮው ማረጋገጫ ሰጥቷል።

​የከተማ አስተዳደሩ በተያዘው የ2018 በጀት ዓመት ሁለት ዙር የሊዝ ጨረታዎችን ማካሄዱ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን የቀረበው ጨረታ በዓመቱ ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ መሆኑ ታውቋል።

@etconp
❤4👍1
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

🚧መዋቅር ኢንጅነሪንግ

💫Structural Drafts Man

⏺ብዛት :- 2

📩MewaqirEngineering@gmail.com

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👏2
👉እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ❤

💫በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር በዓል ይሁንላችሁ🙏

⭐️መልካም የገና በዓል🎄

@etconp
❤3👍2🙏1
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉የጨረታ ማስታወቂያ

💫ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ማሽኖች ኪራይ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👍1
👉How I prepare  a price/cost  for a project?

💫When I start pricing a project, I follow a simple principles so nothing slips through: Here we goo

🚧1. Understand the design

⏺I go through the drawings and specs first.
⏺If I don’t understand the work, the numbers won’t make sense.

🚧2. Break the project into work items

⏺Concrete, masonry, plaster, tiles, paint, etc.
⏺I list everything clearly so the BOQ flows in a logical order.
⏺You can use sample BoQ

🚧3. Take off quantities

⏺I measure all items from the drawings.
⏺Accuracy here saves headaches later.

🚧4. Apply unit rates

🏷I build rates based on:

🔸 Material price
🔸 Labor cost
🔸 Equipment/transport if needed
🔸Small overhead allowance

🔰I  also compare with past projects or market rates to make sure the pricing is reasonable.

🚧6. Add contingency

🔶Construction always has surprises.

🔶A small buffer keeps your estimate realistic.

🟡Good BOQ + clear pricing = confidence before starting work.

@etconp
❤15👍7🫡7
👉የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል.

🚧በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡

▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡

▶️በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡

▶️ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡

▶️ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
▶️ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡

▶️ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡

▶️ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡

Via ጉባኤ አሰፋ

@etconp
❤8
👉JOB VACANCY

⚡️Deadline:-January 13, 2026

⏺Salary: Negotiable & based on the company’s  Scale

📩How to Apply

⏺Interested applicants are advised to apply in person or by the email address or Telegram given below by attaching their non returnable application letter and curriculum vitae including all credentials, Professional License within 7 consecutive days from this date of announcement.

🏷Telegram @Safecon12

⏺Only Short listed candidates will be contacted.

📍Address: Meskel flower in front of Dreamliner Hotel Jems Building 9th floor Office No 903

@etconp
❤2🥰1
የ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ተመዝጋቢዎች ያሉባቸውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዲፈቱ መጠየቅን ይመለከታል።

በመጀመሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዋሪውን የቤት ባለቤት ለማድረግና የከተማዋን ገጽታ ለመቀየር እያከናወነ ያለውን ሰፊ የልማት ስራዎች እናደንቃለን። በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለቤት ተመዝጋቢዎች ተስፋ የሚሰጡ እንቅስቃሴዎች በመጀመራቸው ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

ይሁን እንጂ እኛ የ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ተመዝጋቢዎች ምዝገባ ካካሄድን ከ13 ዓመታት በላይ አስቆጥረናል። በዚህ ረጅም የጥበቃ ጊዜ ውስጥ ተመዝጋቢው የደረሰበትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች የከተማ አስተዳደሩ ብለን እናምናለን

ለምሳሌም የኑሮ ውድነትና የመኖሪያ ቤት አለመረጋጋት፦ ለረጅም ዓመታት በቤት ኪራይ ውድነት ምክንያት ቤተሰቦቻችን ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል። ተመዝጋቢው ካለው አነስተኛ ገቢ ላይ ለቤት ቁጠባና ለቤት ኪራይ በየወሩ የሚከፍለው ክፍያ ከኑሮ ውድነቱ ጋር ተዳምሮ ህይወታችንን የተረጋጋ እንዳይሆን አድርጎታል።

የቅድሚያ ተጠቃሚነት ጥያቄ፦ ባለፉት ዓመታት የተገነቡ ቤቶች ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች (ለልማት ተነሺዎች፣ ለአቅመ ደካሞችና ለሌሎችም አካላት) ቅድሚያ ተሰጥቶ ሲከፋፈሉ ቆይተዋል። እኛ ተመዝጋቢዎች እንደ ሀገርና እንደ ከተማ የሚነሱ ችግሮችን በመረዳትና ለሰብአዊነት ቅድሚያ በመስጠት በትዕግስት ስንጠባበቅ ቆይተናል። ይሁን እንጂ አሁን ላይ የተመዝጋቢው የመታገስ አቅም ከመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሷል።

ፍትሃዊ ተጠቃሚነት፦ ቤት ለሰው ልጅ መሰረታዊ ፍላጎት መሆኑ እየታወቀ፣ ዓመታትን በቁጠባና በተስፋ ለጠበቀው ተመዝጋቢ ትኩረት ሳይሰጥ ሌሎች አካላት በተለያዩ ምክንያቶች ቅድሚያ ሲያገኙ ማየት በተመዝጋቢው ዘንድ ከፍተኛ የቅሬታ ስሜት ፈጥሯል።

ስለሆነም አስተዳደሩ የሚከተሉትን የመፍትሄ አቅጣጫዎች እንዲመለከትልን በአክብሮት እንጠይቃለን፦

ለተመዝጋቢው ቅድሚያ መስጠት፦ አሁን ላይ የተገነቡና በመጠናቀቅ ላይ ያሉ ቤቶች ያለ ምንም ተጨማሪ ማዘግየት ለቆጣቢው ህዝብ በፍትሃዊነት እንዲከፋፈሉ፤
ግልጽነት ያለው አሰራር፦ በቀጣይ የሚከናወኑ የቤት እጣዎችና ስርጭቶች የ2005  ተመዝጋቢ ታሳቢ ያደረጉና ግልጽነት የተሞላባቸው እንዲሆኑ፤
እኛ ተመዝጋቢዎች መንግስት የጀመረውን የልማት ስራ እየደገፍን፣ ለጥያቄዎቻችንም አፋጣኝና ፍትሃዊ ምላሽ እንደምናገኝ ሙሉ እምነት አለን።

ከአክብሮት ሰላምታ ጋር

የ 2005 ዓ.ም የቤት ተመዝጋቢዎች ተወካዮች

@etconp
👏16❤8👍2🔥1
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤5
👉JOB VACANCY

💫YENCOMAD CONSTRUCTION

⚡️Dead line:-January 24 / 2026

📩How to Apply

⏺Interested applicants who meet the above requirements invited to submit their C.V. Along with non-returnable credentials within 6  Working days from the date of this announcement to Human Resource Team No. 9 in person.

ADDRESS
YENCOMAD CONSTRUCTION
AT THE BACK OF DEMBEL CITY CENTER, HUMAN RESOURCE TEAM

📞Tel. 0115 53 37 66, Addis Ababa, Ethiopia

@etconp
❤5👍1
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

💫መቱ ዩኒቨርሲቲ

📜የወጣበት ቀን ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም

@wtconp
❤2👍2
👉JOB VACANCY

⚡️Deadline:- January 15, 2026
📩How to Apply

❇️Interested and qualified applicants who meet the above requirements are invited to submit their copies of testimonials with update CV and work Experience within 7 working days in persons or by Email: info@centuryaddiscon.com.et

📍Address: Bole on Atlas Road Above 2000 Habesha Restaurant or Near Aya or Mado Hotel at Century Executive Tower 17th Floor office Human Resources Development and Management Department

📞For More information: Any question please contact us at 0116393451

@etconp
❤8
👉JOB VACANCY

💫SATCON CONSTRUCTION PLC

⏺has seeking Qualified Professionals in the following positions.

1. Project Manager for Infrastructure project.

Required Qualification: Bsc Degree in Civil Engineering or related fields.

General Experience 10 years
Specific Experience in similar position:- 5years
( in road or site work experience is more advantageous)
Salary: negotiable and attractive
Place of work; Debire Birhan.

2)Equipment and Maintenance Administration Manager

Required Qualification: Diploma or Bsc Degree in Mechanical Engineering or related fields.
General Experience 10 years
Specific Experience in similar position:- 5years
Salary, negotiable and attractive
Place of work: Addis Ababa

N.B Experience from Construction companies are more advantageous.
Place of work, Addis Ababa.

📩How to apply

⏺send your application with CV and academic credentials and Experience via Only
Telegram only 0944359775

@etconp
❤4
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የወጣበት ቀን ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም

P.1: Construction Engineer
P. 2: Chief surveyor
P. 3: Office Engineer head
P. 4: Senior office Engineer
P. 5: Office Engineer
P. 6: Junior safety officer
P. 7: Junior Environmentalist
P. 8: project administration head
P. 9: Senior heavy Truck mechanic
P. 10: Senior light vehicle mechanic
P. 11: Senior machine mechanic
P. 12: Senior Auto Electrician
P. 13: Auto Electrician
P. 14: Senior Industrial Electrician
P. 15: Industrial Electrician
P. 16: Senior welder
P. 17: Auxiliary mechanic
P. 18: Mobile garage operator
P. 19: Grader operator
P. 20: Dozer operator
P. 21: Excavator operator
P. 22: Roller operator
P. 23: pneumatic roller operator
P. 24: Tyre roller operator
P. 25: Mixer truck operator
P. 26: Loader operator
P. 27: Concrete pump operator
P 28: Heavy Truck driver
P. 29: Shower Truck driver

@etconp
❤14👍6
👉ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

⚡️የወጣበት ቀን ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም

@etconp
❤1👍1
👉Urgent Job Vacancy

⭐️ARCON CONSTRUCTION PLC 

1. Position: Senior Site Engineer

We are hiring an experienced Civil Engineer with a minimum of 7 years in high‑rise building construction (in a similar position) to manage and execute projects with full staff and work control.

Responsibilities: Project supervision, team leadership, quality and safety management, cost control, detailed design review, reporting, and final handover.

Requirements: BSc in Civil Engineering or related fields, minimum 7 years of proven experience in a similar position, strong site management, leadership, and communication skills.                                                                           

2. position:- office engineer with 4yrs experiance in building construction in same position!

Salary: Negotiable

📍 Addis Ababa
Applications via

📩 Email: fruty2789@gmail.com                        

⚡️submit your cv until January 12, 2026.

@etconp
👍6❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 1 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1