በቀን 52 ሺህ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ የሚያጣራ ማጣሪያ ጣቢያ ግንባታ ተጀመረ።
የአዲስ አበባ ውሃና ፍስሽ ባለስልጣን የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ አካል የሆነው እና በቀን 52ሺህ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ የማጣራት አቅም ያለው የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክት ግንባታ አስጀምሯል፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 የሚገነባው ይህ ማጣሪያ ጣቢያ በዓለም ባንክ የብድር አገልግሎት የሚገነባ ሲሆን በፈረንጆቹ ግንቦት 2027ዓ.ም ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የማጣሪያ ጣቢያው ኮንትራክተር የቻይናው ሲጂሲ ኦሲ ሲሆን ኒኮላስ ኦዴ እና ኤም ኤስ ደግሞ አማካሪ ድርጅቶች ናቸው ፡፡
ይህ የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ሲጠናቀቅ የየካ ፤ የቦሌና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎችን የፍሳሽ በመስመር ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
Via AAWSA
@etconp

❤9
240527_0708
My Recording
ባለፈው ሳምንት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጀመርያ ጊዜ የቤቶች ፓሊሲ ተቀርፆ ፀድቋል፡፡
እንደ ሀገር ራሱን የቻለ የቤቶች ፓሊሲ ለመጀመርያ ጊዜ የፀደቀ ፓሊሲ ነው፡፡
ይህን ፓሊሲ በተመለከተ ዛሬ ጥር 5 ቀን 2018 ዓ.ም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የሰጡትን ማብራሪያ ያዳምጡ፡፡

👍2❤1
@etconp 2018 2nd Q Construction Works (Only Direct Cost).pdf
22.7 MB
🏷በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (2nd Quarter Construction Works of Direct Cost)
🔑በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል።
💫በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል።
🏷YouTube👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
🌟ዋናው ቻናላችን👇
https://t.me/ETCONp

❤4👏2
👉JOB VACANCY
💫Senior Office Engineer - Abay Banc sc
📜Job Requirement
🔰Required Education and Experience: BSc degree in Civil Engineering/Construction Technology and Management/related field with minimum of 7 years’ total experience in supervision and Contract Administration works out of which (3) years of senior level experience as Office Engineer, Contract Administration Engineer/Project Coordinator/related assignments.
⏺Experience with Design build Projects is preferred.
❇️Salary: per the Bank’s Scale.
📍Place of Work:Addis Ababa Head Office
⚡️Dead Line:-Jan 16
📩How to Apply
⏺Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at ABAY Bank; Head Office Human Capital Administration Department, 8th Floor-Zequala Complex, located around Bambis in front of NOC Gas Station.
🔰Only short listed candidates will be communicated.

❤4
👉በድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
💫በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተገለጹ ክፍት የስራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
⏺ስለሆነም የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ከታች በተገለጸው መመዝገቢያ አድራሻ በኦን ላይን/On-line/ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡
⭐️የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ከፍተኛ የሲቪል መሃንዲስ
⏺ደረጃ፦13
⏺ደመወዝ፦35,052
⏺ብዛት፦01
⏺ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ ማስተርስ/ድግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ ተዛማጅ
⏺የትምህርት ደረጃ፦ማስተርስ/ድግሪ
⏺የሥራ ልምድ፦2 ዓመት ወይም 3 ዓመት
⏺የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
📍የሥራ ቦታ፦ሰመራ
⭐️የሥራ መደቡ መጠሪያ፦የውኃ ቧንቧ ቴክኒሽያን III
⏺ደረጃ፦12
⏺ደመወዝ፦30,480
⏺ብዛት፦01
⏺ተፈላጊ የትምህርት አይነት፦ በመካኒክ፣ ኤሌትሪክ፣ ፕላምቢንግ/ጀኔራል መካኒክስ/ተዛማጅ
የትምህርት
⏺ደረጃ፦12+3/10+4/10+5
⏺የሥራ ልምድ፦3/6/8 ዓመት
⏺የቅጥር ሁኔታ፦ቋሚ
📍የሥራ ቦታ፦ሰመራ
❇️የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን/On-line/ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ይያያዝ፡፡
📩የመመዝገቢያ 👇
https://forms.gle/bk7FbWtJxCZpt1tx5
⚡️የምዝገባ ቀን ፡ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡
⏺አመልካቾች ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ሰርተፊኬት ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡
🏷በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሰመራ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ቅ/ጽ/ቤት

❤3
ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።