Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢዎች ዕጣ ፈንታ

ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ ኮንዶሚኒየም ቤት ለማግኘት የቆጠቡ ተመዝጋቢዎች የ20/80 510 ሺሕ፣ የ40/60 ተመዝጋቢዎች 9ዐ ሺሕ በድምሩ 600 ሺሕ ተመዝጋቢዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህም ውስጥ ለ370 ሺሕ ተመዝጋቢዎች ቤት ተረክበዋል።

በኢትዮጵያ የነዋሪዎችን የቤት ተደራሽነት ለማሟላት ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ አዋጅ ቁጥር 370/1995 በጋራ ሕንፃ ቤት ባለቤትነት መሠረት ተደንግጎ በተጀመረው የኮንዶሚኒየም ቤት ቁጠባ ፕሮግራም፣ በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች ተመዝግበው የቤት ቁጠባ እንደጀመሩ፣ ዛሬም ድረስ እየቆጠቡ እንዳሉና ዕጣ ደርሷቸው የቤት ባለቤት የሆኑ እንዳሉም ይታወቃል፡፡

በ1997 ዓ.ም. እና 2005 ዓ.ም. የኮንዶሚኒየም ቤት ለማግኘት ለዓመታት መሥፈርቱን አሟልተው በመመዝገብ ሲቆጥቡ የነበሩ ቆጣቢዎች ቤት የማግኘታቸው ነገር የውኃ ሽታ እንደሆነባቸውም ሲገልጹ ይስተዋላል፡፡

በ1997 ዓ.ም. የ20/80 የኮንዶሚኒየም ባለ አንድ መኝታ ቤት ቁጠባ ተመዝጋቢ ሲሆኑ፣ ለ21 ዓመታት ያህል ያለማቋረጥ እንደቆጠቡ፣ ነገር ግን አሁንም የቤት ዕጣ እንዳልደረሳቸው አንድ ተመዝጋቢ ነግረውናል፡፡

አክለውም ‹‹በቤት ኪራይ ለዓመታት ተንከራትቻለሁ፣ ቤት በማግኘት ተስፋ ያለመሰልቸት ብቆጥብም ከእኔ በኋላ የተመዘገቡ ሲደርሳቸው ታዝቤያለሁ፡፡ አሁንም ቢሆን ከየትም አምጥቼ በቆጠብኩት ገንዘብ መንግሥት ቤቴን እንዲያስረክበኝ ስል እጠይቃለሁ፤›› ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ስሟ እንዳይጠቀስ የጠየቀችን ተመዝጋቢ፣ የ2005 የ40/60 ኮንዶሚኒየም ቤት ቆጣቢ ስትሆን፣ ለ13 ዓመታት ያህል ቆጥባ ዕጣው እንዳልደረሳ...

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/150500/

@etconp
❤3👍2
👉የግንባታ ላይ ደህንነት

🚧የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትኩረት አንዱና ዋነኛው ትኩረት ማድረግ የሚገባው በሰው ልጆች ደህንነት ላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

💫ግንባታዎች በሚገነቡበት በዋናነት ለሰውልጆች አገልግሎት ለመስጠት በመሆኑ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ስራዎች የስራ ላይ ደህንነት ሥጋት የሌለባቸው እንዲሁም ለአገልግሎት በሚውሉበት ጊዜ ለአካባቢ የተመቹ እና ደህንነታቸው  የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡

💫የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ የደህንነት ጉዳይ አንዱ ነው፡፡

🏷ደህንነቱ የተረጋገጠ የኮንስትራክሽን ስራ እንዲኖር ቁጥጥር በማድረግ ሂደት ትኩረት እንደሚሰጥ ቢነገርም ደህንነት በቁጥጥር ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ሁሉም የግንባታው ዘርፍ አካላት በየራሳቸው ትኩረት ሊያደርጉበት የሚገባ ነጥብ  ነው፡፡

👷‍♀የግንባታ ሂደት ውስጥ የሰራተኞች ደህንነት እንዲጠበቅ በግንባታ ስራው ላይ የሚሰማሩት የመስክ ሰራተኞች በሙሉ ደህንነታቸው የተጠበቀ ሆኖ እንዲሰሩ የሚያስፈልጋቸውን የግል የአደጋ መከላከያዎችን  በማቅረብ ሰራተኞቹም የስራ ላይ ትጥቃቸውን በመጠቀም በስራ ወቅት የሚደርሱ አደጋዎችን መቀነስ ይቻላል፡፡

⏺በህንጻ ግንባታ ሆነ በሌሎች ግንባታዎች ደህንነቱ የተጠበቀ በማድረግ በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የሚደርሱ አደጋዎችን መቀነስ ይቻላል፡፡

⏺የህንጻ ግንባታዎች ላይ በተለይም የግንባታ ስራ የእቃ መስቀያ፣ መወጣጫዎች እንዲሁም ወደ መንገድ እና ወደ አጎራባች ህንጻዎች፤ መኖሪያዎች፣መተላለፊያዎች የሚወርዱ የግንባታ ተረፈ ምርቶች የግንባታ ግብዓቶች በሰው እና በንብረት ላይ ቀላል የማይባል አደጋ ያደርሳሉ፡፡

⏺ሆኖም በእነዚህ አደጋዎች የሚፈጥሩትን ኪሳራ የግንባታ ጊዜ ማስታወቂያዎች መከላከያዎች በማድረግ እንዲቀነሱ ማድረግ ይቻላል፡፡

🚧በግንባታ ስራ ላይ የተሰማሩ ሙያተኞች ወደስራ ቦታቸው ሲገቡ አስፈላጊውን የደህንነት መጠበቂያ ባለማድረጋቸው የሚደርሱ የአካል እና የመንፈስ ስብራቶች ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ የራስ (የአናት) መከላከያ ቆብ፣ ጓንት፣ አስፈላጊ የደህንነት ጫማዎች፣ የመለያ አልባሳት ወ.ዘ.ተ ለደህንነት ዓላማ የተዘጋጁ ቁሶች እንደመሆናቸው ቅድሚያ ለደህንነት በመስጠት መጠቀም አስፈላጊ ነው፡፡ በቀላል የሚቀረፉ እና የሚስተካከሉ ጉዳዮች በብዙ ዋጋ የሚያስከፍሉ እንዳይሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል፡፡

⏺ግንባታ ዘርፈ ብዙ የሆኑ ጥቅሞች ቢኖሩትም በግንባታ ወቅት የሚደርሱ ኪሳራዎች ደግሞ በግለሰብ በማህበረሰብና በሀገር ላይ የሚኖረው ተጽዕኖ ቀላል የሚባል ባለመሆኑ ሁሉም ባለድርሻ ታሳቢ ቢያደርገውና ቅድሚያ ለደህንነት በማለት የመጀመሪያውን እርምጃ ለደህንነት ማድረግ ይኖርበታል፡፡

https://t.me/ETCONp

@etconp
                                   
❤8
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3
👉አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅ አፍሪካ 1ኛ ደረጃን ያዘ❤️

🇪🇹​ሰሞኑን 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ በዘንድሮው የ& World University Rankings& መሰረት ከምስራቅ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች 1ኛ ደረጃን በመያዝ አኩሪ ድል አስመዝግቧል።

​የምስራቅ አፍሪካ ከ 1-4ኛ ደረጃ:

1️⃣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ኢትዮጵያ) 🇪🇹
2️⃣ ማካሬሬ ዩኒቨርሲቲ (ዩጋንዳ) 🇺🇬
3️⃣ ናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ (ኬንያ) 🇰🇪
4️⃣ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ካርቱም (ሱዳን) 🇸🇩

⭐️​ለምን ተመረጠ?

እንደ አፍሪካን ኢንሳይደር ዘገባ፤ ደረጃው የተሰጠው በመማር ማስተማር፣ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት እና በቀጠናው ልማት ላይ ባበረከቱት አስተዋፅኦ ነው።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለይም በሂውማኒቲስ፣ በሶሻል ሳይንስ፣ በኢንጂነሪንግ እና በጤና ሳይንስ ዘርፎች በሰራቸው ጠንካራ ስራዎች ቀዳሚ ሊሆን ችሏል።

​ለ75 ዓመታት የኢትዮጵያ የዕውቀት የጀርባ አጥንት ሆኖ ፖሊሲ አውጪዎችን እና ምሁራንን ያፈራው ተቋማችን እንኳን ደስ አለህ!

​የዚህ ታላቅ ተቋም ምሩቃን እና ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

​@etconp
❤10
👉1997 እና ለ2005 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ👇

http://aahdab.et/saving

@etconp
❤5
🌐 የዓለም ሀገራት የመሠረተ ልማት ፉክክር

♦️የትኞቹ ሀገራት እየመሩ ነው?

💫በአሁኑ ወቅት የሀገራት የበላይነት የሚለካው በጦር መሣሪያ ብቻ ሳይሆን በገነቡት ዘመናዊ መሠረተ ልማት እና የህንፃ ሀብት (Building Assets) ጭምር ነው።

🚧ወቅታዊው የዓለም ደረጃ ምን ይመስላል? 🧐

🏙 1. የሰማይ ጠቀስ ፎቆች ንጉሥ (Skyscrapers)

⏺በሕንፃዎች ርዝመት፣ ብዛት እና ጥራት እስያ ዓለምን እየመራች ነው፦

• ቻይና 🇨🇳: ከ3,000 በላይ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች! ሼንዘን እና ሻንጋይ የህንፃ ጥበብ ማዕከል ሆነዋል።

• ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ 🇦🇪: ዱባይ በዓለም ረጅሙን ህንፃ (ቡርጅ ካሊፋ) በመያዝ እና በፈጠራ ዲዛይኖቿ ቀዳሚ ናት።
• አሜሪካ 🇺🇸: በኒው ዮርክ እና ቺካጎ የታወቁ ህንፃዎች ቢኖሯትም፣ አሁን ላይ ትኩረቷ ያረጁ መሠረተ ልማቶችን በማደስ ላይ ነው።

🏗 2. የአጠቃላይ መሠረተ ልማት ጥራት (Top 5)
የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ባወጣው መረጃ መሠረት፣ በጥራት ቀዳሚዎቹ፦

• ሲንጋፖር 🇸🇬 (በአውሮፕላን ማረፊያ እና ወደብ)

• ኔዘርላንድስ 🇳🇱 (በመንገድ ጥራት)

• ሆንግ ኮንግ 🇭🇰 (በሕዝብ ትራንስፖርት)

• ጃፓን 🇯🇵 (በፈጣን ባቡር/Bullet Trains)

• ጀርመን 🇩🇪 (በኢንዱስትሪ መሠረተ ልማት)

🚀 3. አዳዲስ የውድድር ዘርፎች

አሁን ላይ ውድድሩ ከሕንፃ ርዝመት ወጥቶ ወደነዚህ ነጥቦች ተሸጋግሯል፦

• 🌿 አረንጓዴ ህንፃዎች (Sustainability): አካባቢን የማይበክሉ ግንባታዎች።

• 📱 ስማርት ሲቲ (Smart Cities): በቴክኖሎጂ የተሳሰሩ ዘመናዊ ከተሞች።

• 🌐 ዲጂታል መሠረተ ልማት: የ 5G ኔትወርክ እና የዳታ ማዕከላት (Data Centers)።

📌 ለማጠቃለል፦ ምንም እንኳን እንደ ኢትዮጵያ እና ህንድ ያሉ ሀገራት በከፍተኛ ፍጥነት ግንባታዎችን እያካሄዱ ቢሆንም፣ የሀብት ክምችቱ እና የቴክኖሎጂው ልቀት ግን አሁንም በምስራቅ እስያ እና በአውሮፓ እጅ ላይ ነው።

@etconp
❤7👍2😢1🙏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 13 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ጥር 13 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ጥር 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ  ጥር 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 12 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤4👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ጥር 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3