Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
የግንባታ ስራ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ሊያከናውነው ላሰበው በ10 ክፍለከተሞች ለሚገኙ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዕድሳት ስራዎች ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ እየጋበዘ ፍላጎቱ ያለው ማንኛውም ስራ ተቋራጭ ከታች በተያያዘው ሊንክ በመግባት አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት በጨረታው መሳተፍ እንደሚችል ይገልፃል።

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/58779f7c-3bb7-4aaa-89fb-8c5fad0db444/open

@etconp
❤9
👉JOB VACANCY

🚧Office Engineer

💫yasmin jemal construction plc

📍Addis Ababa

❇️BSc Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilities:

- Prepare and review technical drawings and documents
- Maintain project files and records
- Coordinate with site engineers and consultants
- Prepare quantity take-offs and material submittals

⏺Quanitity Required: 8

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

⚡️Deadline: February 10, 2026

📩How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at Gorgorios Roundabout to Wolosefer road Amanuelwa Building 2nd floor.

📞For further information contact Tel: +251114701287/+251907717273

@etconp
❤7👏4
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤1
👉JOB VACANCY

⭐️Office Engineer - BershaCon

⚡️January 25, 2026 - February 4, 2026

📜Job Requirement

❇️Qualification: B.Sc. in Civil Engineering or related fields
Experience: 4 years and above
⏺Specific experience: 2 years on procurement, preparation of bid documents in construction company

⏺Qty: 3

⏺Salary – Negotiable and attractive

📍Place of Work:  Head Office/Addis Ababa

📩How to Apply

⏺Application deadline is 7 working days from the date of announcement Applicants should bring original and non-returnable photo-copy of their credentials to the address below.

📍Address;- Jackros-Meta on the road from salite mihret to jackros in front of meta janction on DCL trading building 2nd floor office no 201, Tel:- 0116-92-81-10 Email bershaconconstruction1@gmail.com

Mobile number 0912023741

@etconp
❤3👏1
👉የውጪ ቅጥር ማስታወቂያ

💫ሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ

🚧እንተርፕራይዛችን ከዚህ በታች በተገለጸት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል።

@etconp
❤4👍1👏1
👉የግንባታ የጊዜ ቀመርን
ለማዘጋጀት የሚረዱ ሳይንሳዊ
አማራጮች


💫የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አብዛኛውን ጊዜ ስሜትን የሚተናኮሉ፣ አስፈሪ ህልም እና ቅዠት ውስጥ የሚከቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ለዚህ ዋናው መንስኤ ከእውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ ጊዜ ቀመር (Construction timeline) ግንባታውን የሚመራበት ሥርዓት ካለማዘጋጀት ጋር በይበልጥ የተዛመደ ነው፡፡

🏷የዕቃ አቅርቦትን ጨምሮ የተለያዩ ውጣ ውረዶችን ከግምት በማስገባት፣ ከእውነታ ጋር የተዛመደ የግንባታ የጊዜ ቀመር በማዘጋጀት ከተጠቀሰው አላስፈላጊ ህልም እና ቅዠት ለመከላከል ከሚረዱ ዘዴዎች የሚከተሉት በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፡፡

🚧በቂ ልምድ ካለው ኮንትራክተር ጋር መዋዋል

የኮንስትራክሽን ሥራ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ባልተናነሰ መጠን ተግባራዊ ልምድ እና ተሞክሮን የሚጠይቅ ነው፡፡ አንድ ኮንትራክተር በአካዳሚው ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገቡ ብቻ በአዳዲስ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ ተሰማርቶ ውጤታማ የመሆኑ ዕድሉ አነስተኛ ነው።

ይሁን እንጂ፣ አብዛኛዎቹ ባለሀብቶች የሚቀጥሩት ተቋራጭ ወይም መሃንዲስ፣ የአካዳሚ ብቃት ወይም ውጤትን መነሻ በማድረግ ሲሆን፣ ልምድ ያለው ኮንትራክተር ቢቀጥሩ ከሚከፍሉት ወጪ የሚያተርፉትን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ ሰነዶችን በመመልከት ብቻ ሥራዎችን ለኮንትራክተሮች ይሰጣሉ፡፡

በዚህ ሁኔታ በመጨረሻ ሥራው እየተጓተተ ለበለጠ ኪሣራ መዳረግ ይመጣል፡፡ ስለዚህ ከተቋራጮች ጋር የግንባታ ውል ሲፈራረሙ፣ ባለሙያው ከአካዳሚ ዕውቀት በተጨማሪ፣ በቂ የሥራ ልምድ ያለው እና የግንባታ የጊዜ ቀመሩን አዘጋጅቶ በዝርዝር ማቅረብ የሚችል መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል፡፡

🚧የግንባታ የጊዜ ቀመሩን በጋራ ማዘጋጀት

የግንባታ ቀመርን ከተለያዩ የግንባታ ቡድኖች ማለትም ከዕቃ አቅራቢዎች እና ተረካቢዎች፣ ከተለያዩ የግንባታ ባለሙያዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ሰብ ኮንትራክተሮች፣ ጋር እና ከዋናው ኮንትራክተር ጋር በጋራ እየተነጋገሩ ማዘጋጀት እና በጊዜ ቀመሩ ላይ በሂደት ሊገጥሙ የሚችሉ የማይታዩ ችግሮችን ከግምት በማስገባት ተጨማሪ ጊዜ መመደብ አስፈላጊ እና ወሳኝ ነው፡፡

🚧ፍላጎት እና አቅርቦትን በተገቢው መንገድ ማደራጀት

የግንባታ የጊዜ ቀመር ሲዘጋጅ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች አንዱ፣ የግንባታው ሂደት ሳይቋረጥ ለግንባታው የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በተገቢው ጊዜ መቅረብ የሚችሉበትን አሠራር መዘርጋት ነው፡፡ ዕቃዎቹ ከውጭ ተገዝተው የሚገቡ ከሆኑ ከገንዘብ እና ከሂሳብ ተቋማት ጋር በሚኖረው ግንኙነት በመርከብ ጉዞ ከወደብ በማስገባት ሂደት ሊፈጠር የሚችል መስተጓጎልን ቀድሞ በመረዳት ቀደም ያለ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

🚧አስፈላጊ ፍላጎትን በሚገባ ማጤን

አንድ ኮንስትራክሽን በተያዘበት የጊዜ ገደብ እና በጀት ሥራው ከተጀመረ በኋላ ባለሀብቱንም ሆነ ኮንትራክተሩ ቀደም ብለው ካስቀመጡት መስፈርት እንዲያፈነግጡ የሚያደርጉ በርካታ አማራጮች መከሰታቸው አይቀሬ ነው፡፡

አንዳንዶቹ አማራጮች አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ሲሆኑ፣ የተቀሩት ደግሞ የፕሮጀክቱን ብቃት እና ጥራት የበለጠ የሚያሳድጉ ናቸው፡፡ እነዚህ አማራጮች በመጡ እና ተግባር ላይ በዋሉ ቁጥር የፕሮጀክቱ ወጪ ይጨምራል፡፡
ከዚህ የተነሳ፣ የግንባታው የጊዜ ቀመርም ይዛባል፡፡

ከዚህ በመነሳት ባለሀብቱም ሆነ ኮንትራክተሩ እነዚህን አዳዲስ አማራጮች ከመጠቀማቸው በፊት ፕሮጀክቱ ቀደም ብሎ በተያዘለት መስፈርት ቢገነባ እና ቢጠናቀቅ የሚያስገኘውን ትርፍ አስፈላጊነቱን እና ፍላጎትን በማመጣጠን በተረጋጋ መንፈስ እና ጥናት ከውሳኔ ላይ መድረስ ይጠበቅባቸዋል፡፡


⭐️የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
❤10👏2
👉ክፍት የስራ ቦታ

🚧Join the Team at WarkaLab Design PLC!

⏺We are looking for a precision-driven Architectural Technologist / Draftsperson to join our team.
⏺If you live and breathe technical drawings and thrive in a collaborative environment, we want to hear from you.

🚧The Role:

⏺Position: Architectural Technologist / Draftsperson / Architect
⏺Experience: 5–7 years of professional experience
⏺Salary: 17,000 Birr Net
📍Location: In-office (Monday – Friday | 8:30 AM – 5:30 PM)

⏺What We’re Looking For:
Software Mastery: You must be excellent in Autodesk Revit. High proficiency in AutoCAD is a major plus.
⏺Detail Obsessed: You spot the small errors others miss and take pride in clean, accurate sets.
⏺Deadline Driven: You understand the rhythm of a project and can manage your time to meet milestones.
⏺Team Player: You enjoy working in a team setting and communicating effectively with colleagues.

❇️The Process:
Selection will involve a timed technical exam to showcase your drafting speed and accuracy. A full job description will be provided to shortlisted candidates during the interview stage.

📩How to Apply

🏷Ready to build something great with us?

📧 Send your CV and application to: office.warkalab@gmail.com

@etconp
❤5
👉Job Vacancy

🚧Any one intrested in Office Engineer with 1-2 year experince and attractive salary

📞Call 0911625114

@etconp
👍8❤2
👉የደባርቅ - ጃናሞራ መንገድ ግንባታ!

በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘውና 63 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የደባርቅ - ጃናሞራ መንገድ ግንባታ አሁን ላይ በአስፋልት ኮንክሪት ደረጃ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል።


💫ቀደም ሲል በጸጥታና በተለያዩ ምክንያቶች ዘግይቶ የነበረው ይህ ፕሮጀክት፣ አሁን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት ሌት ተቀን እየተሰራ ይገኛል።

ቀደም ሲል በድርብ አስፋልት (DBST) ሊሰራ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ የአካባቢውን የትራፊክ ፍሰትና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ግምት ውስጥ በማስገባት ወደ አስፋልት ኮንክሪት እንዲያድግ ተደርጓል።



🚧ለሥራው ስኬታማነትም የፌደራል መንግሥት 4.174 ቢሊዮን ብር በጀት መድቦ ክትትል እያደረገ ይገኛል።

መንገዱ ሲጠናቀቅ የ4 ሰዓቱን ጉዞ ወደ 1 ሰዓት ተኩል በማሳጠር የንግድና የማኅበራዊ ትስስሩን ያቀላጥፋል!


@etconp
❤8
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤3
በ2015 ዓ/ም የተጀመረውና ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀከት ግንባታ በቀጣዩ ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅና ለበረራ ክፍት ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ያህያ አዳነ (ኢ/ር) ለኢዜአ በሰጡት ቃል ገለጹ።

የግንባታ ሂደቱ 80 በመቶ መድረሱን እና የአስፓልት ንጣፍም መጀመሩን አሳውቀዋል።

@etconp
❤6
‎👉የማዘጋጃ ቤት ተግባርና ሀላፊነት ምንድን ነው?

💫What is the Duties & Responsibilities of Municipal House?

‎1. የማዘጋጃ ቤት ትርጉምና ዓላማ
‎
ማዘጋጃ ቤት በከተማ ወይም በከተማዊ አካባቢ ውስጥ የህዝብን ፍላጎት በቀጥታ የሚያገለግል፣ የከተማ አስተዳደርን፣ እድገትንና ደህንነትን የሚያረጋግጥ መንግስታዊ ተቋም ነው። ዋና ዓላማው የከተማውን እድገት ማስተካከል፣ የህዝብን ኑሮ ሁኔታ ማሻሻል እና ተመጣጣኝ አገልግሎት መስጠት ነው።
‎
‎2. የከተማ አስተዳደርና እቅድ ዝግጅት
‎2.1 የከተማ እድገት እቅድ
‎
የከተማ የረጅም ጊዜና የአጭር ጊዜ እቅድ (Master Plan) ማዘጋጀት
‎
⏺የመሬት አጠቃቀም (መኖሪያ፣ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ፣ አረንጓዴ ቦታ) መወሰን
‎⏺የከተማ ስፋት መቆጣጠርና የድንበር አስተዳደር

‎2.2 የፖሊሲና መመሪያ ማዘጋጀት

‎⏺የከተማ ደንቦችና መመሪያዎች ማውጣት
‎⏺የአገልግሎት መመሪያ ማዘጋጀትና ማስፈጸም
‎
‎3. መሠረተ ልማት እና አገልግሎት
‎3.1 መንገድና ትራንስፖርት

‎⏺የከተማ መንገዶች መገንባትና መጠገን
‎⏺የእግረኞች መንገድና የብስክሌት መስመር
‎⏺የትራንስፖርት መደበኛነት መቆጣጠር
‎
‎3.2 ውሃ፣ ፍሳሽና መብራት
‎
⏺የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ማስፋፋት
‎⏺የፍሳሽ ስርዓት መገንባት
‎⏺የመንገድ መብራት መትከልና ጥገና
‎
‎3.3 አረንጓዴ ልማት

‎⏺ፓርኮችና መዝናኛ ቦታዎች መገንባት
‎⏺ዛፍ መትከልና አካባቢ ማሻሻል
‎
‎4. ንፅህናና አካባቢ ጥበቃ
‎4.1 የቆሻሻ አስተዳደር

‎⏺የቆሻሻ ሰብሳቢ፣ መለያየትና ማስወገድ
‎⏺የቆሻሻ መጣሪያ ቦታ ማዘጋጀት
‎
‎4.2 የአካባቢ ጥበቃ

‎⏺የአየር፣ ውሃና መሬት ብክለት መከላከል
‎⏺ኢንዱስትሪያዊ ብክለት መቆጣጠር
‎
‎5. የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር

‎⏺የግንባታ ፈቃድ መስጠት
‎⏺የግንባታ ደህንነት መቆጣጠር
‎⏺ሕገወጥ ግንባታ መከላከልና ማስወገድ
‎
‎6. የገቢ ስብሰባና ፋይናንስ
‎
⏺የንብረት ግብር፣ የንግድ ፈቃድ ክፍያ መሰብሰብ
‎⏺በጀት ማዘጋጀትና መቆጣጠር
‎⏺ገቢን ለከተማ ልማት መመደብ
‎
‎7. ማህበራዊ አገልግሎት

‎⏺ገበያዎችና መደብሮች ማስተዳደር
‎⏺የቀብር ቦታ፣ የህዝብ መጸዳጃና የመታጠቢያ አገልግሎት
‎⏺ለአደጋ የተጋለጡ ዜጎች ድጋፍ ማድረግ
‎
‎8. ህግ አስፈጻሚነትና ሰላም ጥበቃ
‎
⏺የከተማ ደንቦች ማስፈጸም
‎⏺ሕገወጥ ንግድና ተግባር መቆጣጠር
‎⏺ህገወጥ የመሬት ወረራን መቆጣጠር
‎⏺የከተማ መመሪያና ደንቦች ማስፈጸም
‎⏺ሕገወጥ ተግባራትን መከላከል
‎⏺ከፖሊስና ከሌሎች ተቋማት ጋር መስራት
‎
‎9. የህዝብ ተሳትፎና ግኝቶች

‎⏺የህዝብ አስተያየት መሰብሰብ
‎⏺ግልጽነትና ተጠያቂነት ማረጋገጥ
‎
‎📜ማጠቃለያ፦
‎
⏺ማዘጋጃ ቤት የከተማ ልብ ሲሆን ያለው ተግባር ብዙ እና ሰፊ ነው። ውጤታማ የሆነ ማዘጋጃ ቤት ንፁህ፣ የተደራጀ እና ለመኖር የተመቻቸ ከተማ ለመፍጠር ዋና ሚና ይጫወታል።
‎
@etconp
❤14
👉JOB VACANCY

💫Finishing forman

🚧ADAM Construction plc

📜Job Overview

⏺Salary Offer Negotiable
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 8
⚡️Deadline Date February 5, 2026

⭐️Job Summary

⏺oversees the final stages of construction, managing trades like painting, flooring, plastering, and joinery to ensure high-quality completion, on-time delivery, and budget adherence,
Inspect work to ensure it meets project specifications, building codes, and high-quality standards.

⏺responsible for daily site supervision, quality control & material management
Identify and resolve/report conflicts, errors, or deficiencies in the finishing process.

🔰Job Requirement

⏺Minimum Qualification: Diploma in Building Construction
⏺Work Experience: Work Experience: 8 years or more general experience in Building construction as a Forman and minimum of 6 years’ specific experience as Finishing Forman in high rise buildings

⏺Qty: Two

❇️Salary: Negotiable but Attractive

📍Duty Station: Derba (Derba Cement Factory

📩How to Apply

⏺Interested Applicants can send Their CV, Application Letter and non-Returnable copies of their Documents through the following Address within 7 Working days from the announcement.

📩Email: adamconstruction988@gmail.com

📍Contact Address: Bole Brass beside to Celavie café and Restaurant

📞Phone No: 0118688940

@etconp
❤8👍2