Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.84K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ታሪካዊ የኪነቅርጽ ምስሎች

💫የአክሱም ሀውልት ከአክሱም ወደ ሮም ተዘርፎ መወሰዱ👇

የአክሱም ሀውልት ክብደቱ 152 ቶን ሲሆን ቁመቱ 23.5 ሜትር (5 ቦታ የተጎማመደ ነበር) ነው፡፡

የአክሱም ሀውልት ወደ ሮም ከመጫኑ በፊት በቅድሚያ የተጓጓዘው ወደ ምፅዋ ወደብ ነበር።

ይህ ጉዞ ሁለት ወር ገደማ የወሰደ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ የጣልያን ወታደሮችና የኤርትራ አስካሪዎች ተሳትፈውበታል።

ሀውልቱ ምፅዋ ወደብ ከደረሰ በኋላ መርከብ ላይ ተጫነ።

መርከቢቷ የ Gondrand Brothers Transport Company ንብረት ነበረች።

🏷የምስል መግለጫ

- ሀውልቱ በመኪና ከአክሱም ወደ ምፅዋ እየተጓጓዘ
- መርከቧ የኔአፕልስ ወደብ ከደረሰች በኋላ ጭነት ስታራግፍ
- ሀውልቱ ከኔአፕልስ ወደ ሮም በባቡር ሲጓጓዝ
- ሀውልቱ ከሮም Ostiense Station ወደ መዳረሻው በመኪና ሲጓጓዝ
- ሀውልቱ ሲራገፍ
- ሀውልቱ ሲተከል
- ሲመረቅ፣ ኦክቶበር 28 1937

Via ጀማል አብዱላዚዝ

@etconp
❤17😢1🎉1
👉Limited (contract) external job vacancy for a Project Manager

💫Mekdela Construction PLC

📍Bahirdar

@etconp
❤4
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
👍2❤1
👉JOB VACANCY

Terms of Employment for all position are permanent.

All qualified candidates must provide sufficient guarantees.

Qualified candidates must have interest to work at Modjo site.

Knowledge of Afaan Oromo (Listening, Speaking, Writing and Reading Skills) is Mandatory.

Registration will be held for 10 (ten) days including Saturday starting from the first date of advertisement on newspaper at Gada Special Economic Development Corporation office morning from 2:30-6:30 and afternoon 7:30-11:00 local time GSEZ-DC Building, Adama

Gada Special Economic Zone Development Corporation

@etconp
❤8
💫የአብክመ መሬት ቢሮ

🚧የስራ መደብ: በተለያዩ የስራ መደብ

🏷ተፈላጊ ሙያ: ሲቪል ኢንጂነሪንግ, ጅአይኤስ,ኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, መሬት አስተዳደር, ድራፍቲንግ, ጂኦግራፊ, ናቹራል ሪሶርስ, ኢኮኖሚክስ, ሰርቬይንግ, አግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ, ዳታ ቤዝ ማኔጅመንት, ኢንቫይሮሜንታል ሳይንስ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ

❇️የስራ ልምድ: 3 ዓመት
⏺ብዛት: 13
📍የስራ ቦታ: በደሴ ከተማ አስተዳደር

⚡️የምዝገባ ጊዜ: እስከ 03/06/2018

@etconp
❤8
👉JOB VACANCY

💫Site Engineer - Yibe Real Estate and Trading

⚡️February 7, 2026 

📜Job Overview

⏺Salary Offer Negotiable
❇️Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 3-4

🏷Job Requirement

⏺Experience Level: Senior
❇️Qualification: First degree in Civil Engineering or a related field from a recognized university
❇️Experience: Three or above years in construction project

Required Skills:
Strong project management and organizational skills
Excellent communication and leadership abilities
Collaborative team player capable of working with contractors and stakeholders
Proficient in preparing Bills of Quantities (BOQ), take-off sheets, and project schedules
Knowledgeable in finishing work, payment processes, and quality checks
Capable of preparing and managing project documentation and reports

Salary: Negotiable
Place of work: Addis Ababa

How to Apply
Overview:A highly skilled Site Engineer who understands the intricacies of construction projects and is passionate about delivering quality results.
This role involves overseeing site operations, ensuring projects are completed on time, and maintaining safety and quality standards

📩Interested and qualified applicants who meet the above criteria can submit a non-returnable CV with supporting documents by email to realestateyibe@gmail.com or in person at the following

📍Address: On the road from Dembel City Centre to Meskel Flower Hotel, near Dream Line Hotel at Yibe Tower, Head Office 2nd Floor.

📞For further information, call 0940 760000

@etconp
❤11👍1🔥1
👉የፌሮ ብረት ሥራ ላይ መሐንዲሱ መቆጣጠር ያለበት

🌟በግንባታ ሥራ ላይ የስትራhቸራል ክፍሎች ላይ የሚታሰር የፌሮ ብረት (Deformed Reinforcement bar) የኮንከሬት መዋቅርን ጥንካሬ የሚወስን ነው።

⏺ዋናውና ልዩ ትኩረት የሚሰጥበት ሥራ ስለሆነ መሐንዲሱ የሚከተሉትን ነጥቦች ማረጋገጥ አለበት።

▶️1. የፌሮ ብረት አይነትና ልኬት

🖱ለግንባታ ሥራው ጥቅም ላይ ለመዋል የቀረበው የፌሮ ብረት በውል ሰነዱ (contract document) ሥር ስፔስፊኬሽን ላይ የተመለከተውን የፌሮ ብረት ሳይንሳዊ መስፈርት ( Technical requirements) ያሟላ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት ይህ ማለት የሀገር
ውስጥ ብረት ፣ የቱርክ፣ የጣሊያን… Dia 8, Dia 10, Dia 14....» በሚል መለያ ትክክለኛ ብረት መቅረቡን እና በተገቢው ቦታ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ አለበት።

▶️2.ብዛት ቅርጽ፦

🖱በኮንክሪት ስትራከቸር መዋቅር ከፍሎች ላይ Pad,Column,beams, slabs, concrete wall and stairs) የተዘረጋው የፌሮ ብረት በ ስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ በተመለከተው መሰረት ብዛቱ ተመሳሳይ መሆኑን፣ ብረቶቹ እርስ በእርሳቸው እና የብረቶቹ እጥፋት ቅርጽ በአግባቡ የተዘጋጁና የተሳሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት።

▶️3. የስታፋ እና ጥቁር ብረት አስተሳሰርን በተለይ የምሰሶ (column) እና ግንዴላ (beam) ፌሮ ብረቶች በስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ በተመለከተው የስታፋ ርቀት መሰረት (as per c/c of stirrups on ST drawing) መቀመጣቸውን፣ የስታፋ (stirrups) ብረቶች ዲያሜትር ትከከል
መሆኑን እና እያንዳንዱ ከስታፋ ጋር የተነካካ ዘላቂ በጥቁር ሽቦ የታሰሩ መሆናቸውን በሚገባ መርመር አለበት።

▶️4. ክፍተት መጠበቁን (spacing) አቀማመጥ፦

🖱በተለይ በጋንዴላ (beam) እና ወለል (slab) ሥራ ላይ ኮንክሬት ከመሞላቱ በፊት ብረት የተሰረው ከፎርምወርh ንጣፉ ቢያንስ 2.5 cm ርቀት ላይ መሆኑም ማረጋገጥ አለበት።

⏺በነገራችን ላይ እንደ ስትራክቸሩ ቢወሰንም spacing እስከ 7cm
ድረስ ሊሆን ይችላል የተነጠፈው
በቂ ክፍተት ያለው መሆን አለበት።

▶️5. የፌሮ ብረቶች እርስ በእርስ ርቀት፦
ያላቸውም ክፍተት መታየት

🖱ብረት ክፍተት ማስጠበቂያ (spacer) ለማሰር የሚያስችል የተዘረጉ ብረቶች ከ ፎርምወርክ ቦታ ብቻ ሳይሆን እርስ በእርስ
መታየት አለበት።

⏺የኮንክሬት ጠጠር ማለፍ በሚችልበት መልኩ በስትራክቸራል ዲዛይኑ ላይ የተመለከቱት ብረቶብ በአግባቡ መታሰራቸውን (ግማሹ የተጠጋጋ
ሌላው የተራራቀ አለመሆኑን) ማረጋገጥ አለበት በስትራከቸራል ዲዛይኑ
ያላቸውን ትስስር

▶️6.በቂ መደራረቢያ ርዝመት (lap length)፦

🖱አንድ ስትራክቸር ከሌላ የጎንዮሽ ወይን ወደ ላይ ከሚቀጥል ከፍል ጋር ለተሳሰር የሚያስችል በቂ የመደረቢያ ርዝመት ታሳቢ ተደርጎ የተቆረጠ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።

⚡️የዲዛይን ሶፍትዌር የራሱን መስጠት የሚችል ቢሆንም ብዙ ጊዜ 4 Cm*Diameter ነው።

📍ለምሳሌ:- ባለ dia 20 ፌሮ lap length= 40*20=800mm ይሆናል ማለት
ነው። Lap length ከሚያጥር ይልቅ ቢረዝም ይመረጣል፣ ካጠረ ግን ፌሮ ብረቱ መቀየር የሚኖርቡት ይሆናል።

▶️7. ጤናማ ፌሮ መሆኑን

🖱ጥቅም ላይ የዋለው ብረት ያልዛገ ወይም ያልተቀጠቀጠ ወይም አለግባብ ያልታጠፈ ወይም ምንም አይነት የመቆረጥ ምልክት የሌለበት መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።


⭐️የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤22👏4
👉የ ከባድ ማሽነሬዎች ኪራይ እንፈልጋለን

እነዚህ ማሽኖች ማለትም ኤክስካቨተር እና ዳምፕ ትራክ ካሎት በ 0924918447 ይደውሉ ወይም @Engkdt ይፃፉልን
❤5
👉JOB VACANCY

💫Zero Year & Experience - Engineering Corporation of Oromia Job Vacancy

1.  Senior Hydrologist
2.  Senior Highway Engineer
3.  Senior Structural Engineer
4.  Junior Office Engineer
5.  Project Manager
6.  Senior Dam Engineer
7.  Senior Hydrologist
8.  Senior Watershed Management
9.  Project Manager (PM-09)
10.  Health and Safety
11.  Senior GIS & Remote Sensing Expert
12.  Senior Livestock Expert
13.  Senior Soil Surveyor
14.  Geotechnical Engineer IV (Lab. Works)
15.  Geotechnical Sample Preparation Person
16.  Construction Material Laboratory Technician
17.  Office Machine Binding Operator

📆Deadline :  January 31, 2026

How to Apply?

Online Application👇 link:https://ecoet.org/vacancy/

@etconp
❤5👏1
👉JOB VACANCY

⭐️Associate Trainer

🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experince;

📜Duites and responsibilites:

- Design and create engaging training materials, including presentations, handouts, and online modules
- Deliver training sessions using a variety of instructional methods (e.g., lectures, workshops, simulations) that cater to diverse learning styles
- Facilitate group discussions, encourage active participation, and answer trainee questions effectively
- Evaluate the effectiveness of training programs through assessments, feedback surveys, and post-training performance monitoring
- Maintain and update training materials based on feedback and evolving industry standards
- May provide ongoing coaching or mentoring to trainees after program completion (depending on the program).
- Assist with administrative tasks related to training programs (e.g., scheduling, registration)

❇️Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

📍Addis Ababa

⚡️Deadline: February 13, 2026

📩How To Apply: Apply using the link provided below👇

https://t.me/Heranye

@etconp
❤6👍3😢1
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤6