Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.83K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ ከባድ ማሽነሬዎች ኪራይ እንፈልጋለን

እነዚህ ማሽኖች ማለትም ኤክስካቨተር እና ዳምፕ ትራክ ካሎት በ 0924918447 ይደውሉ ወይም @Engkdt ይፃፉልን
❤5
👉JOB VACANCY

💫Zero Year & Experience - Engineering Corporation of Oromia Job Vacancy

1.  Senior Hydrologist
2.  Senior Highway Engineer
3.  Senior Structural Engineer
4.  Junior Office Engineer
5.  Project Manager
6.  Senior Dam Engineer
7.  Senior Hydrologist
8.  Senior Watershed Management
9.  Project Manager (PM-09)
10.  Health and Safety
11.  Senior GIS & Remote Sensing Expert
12.  Senior Livestock Expert
13.  Senior Soil Surveyor
14.  Geotechnical Engineer IV (Lab. Works)
15.  Geotechnical Sample Preparation Person
16.  Construction Material Laboratory Technician
17.  Office Machine Binding Operator

📆Deadline :  January 31, 2026

How to Apply?

Online Application👇 link:https://ecoet.org/vacancy/

@etconp
❤5👏1
👉JOB VACANCY

⭐️Associate Trainer

🏷Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experince;

📜Duites and responsibilites:

- Design and create engaging training materials, including presentations, handouts, and online modules
- Deliver training sessions using a variety of instructional methods (e.g., lectures, workshops, simulations) that cater to diverse learning styles
- Facilitate group discussions, encourage active participation, and answer trainee questions effectively
- Evaluate the effectiveness of training programs through assessments, feedback surveys, and post-training performance monitoring
- Maintain and update training materials based on feedback and evolving industry standards
- May provide ongoing coaching or mentoring to trainees after program completion (depending on the program).
- Assist with administrative tasks related to training programs (e.g., scheduling, registration)

❇️Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #0_years
⏺Maximum Years Of Experience: #2_years

📍Addis Ababa

⚡️Deadline: February 13, 2026

📩How To Apply: Apply using the link provided below👇

https://t.me/Heranye

@etconp
❤6👍3😢1
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤6
👉JOB VACANCY

💫Interior & Exterior Design Intern - Nile Development Service NDS

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Junior
Total Years Experience 0 (Zero Experience)

🎲Job Summary

⏺Nile Development Service (NDS) is a private investment company operating in the hospitality, agriculture, and optical services sectors. NDS is currently seeking a motivated Interior & Exterior Design Intern to support the planning, design, and improvement of hotel and service facilities in Addis Ababa.

🏷Job Requirement
Key Requirements:
⏺Bachelor’s degree (or final-year student) in Interior Design, Architecture, Construction Technology, Fine Arts, or related fields
⏺Basic knowledge of design software (AutoCAD, SketchUp, 3Ds Max)
⏺Creativity, attention to detail, and willingness to learn
Ability to work on-site and in a team
⏺Duration: Internship (3–6 months)

📍Location: Addis Ababa

📩How to Apply
⏺Interested candidates can apply:Online: Using the application link below👇
https://docs.google.com/forms/d/1PHRwyly4_ghoWpoGE6fzZI3zCOw2fx18_OszPmNcRYw/edit

⚡️Deadline: February 20, 2026

@etconp
❤4
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🚧ኮንክሪት ላብራቶሬ ቴክንሽያን- Bama Mix PLC

⚡️February 4, 2026 - February 10, 2026

📜JOB OVERVIEW

⏺የት/ት ዝግጅት: ዲፕሎማ/ሌቭል 2-4 በኮንክሪት ጥራት ቁጥጥር ወይንም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ
⏺የስራ ልምድ: 2 ዓመትና በላይ በህንጻግንባታ ቦታዎች ወይንም ባችንግ ፕላንት ላይ የሰራ
⏺ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
📍የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

📩HOW TO APPLY

🎲የመመዝገቢያ ቦታ፡- ቦሌ ሚካኤል ባማኮን ወርክሾፕ ግቢ ውስጥ ይችላሉ፡፡

🏷የምዝገባ ቀን፦ ማሰታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፡፡

📞ለተጨማሪ መረጃ :- 09 26 65 76 21/ 0911 52 67 72 ይደውሉ

@etconp
❤2👏2
👉JOB VACANCY

⭐️FRESH GRADUATE - MCG construction plc

📜JOB OVERVIEW

⏺Salary Offer: Negotiable
⏺Level: Junior
Experience: 0 (Zero Experience)
⚡️Deadline Date: February 17, 2026

📜JOB REQUIREMENT

⏺Qualification: First degree in Civil Engineering/COTM/Mechanical Engineering or related fields

⏺Experience: 0 years' work Experience (fresh graduate with CGPA 3.5 & above)
⏺Language: Amharic, English or Afan Oromo.
⏺Qty: 100
⏺Salary: Negotiable and Attractive.
📍Place of work: Project

📩HOW TO APPLY

⚡️Closing Date: 10 (Ten) working days from the first date of the announcement.

⏺Interested applicants shall submit a copy of nonreturnable documents in person.

📍Address: Addis Ababa around Semien Hotel, on the way to Afincho Ber, on Adu Building 1st floor.

📞For more information: 0111723308

@etconp
❤6👍3
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

⭐️ኤም ኤንድ ቢ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር

💫ክፍት የስራ ማስታወቅያ ድርጅታችን ኤም ኤንድ ቢ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ ዘርፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

🏷የስራ መደብ ፡ ስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ

⏺የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ከዛ በላይ
የሰው ብዛት፡ 2
⏺የቅጥር ሁኔታ: በፕሮጀክት
⏺የስራ ልምድ፡ ከ1 አመት ያላነሠ በስቶር ኪፐር እና ሰአት ተቆጣጣሪ የስራ
⏺ደሞዝ ፡ በድርጅቱ ደሞዝ ስኬል መሰረት

📍የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ፣ፕሮጀክት ላይ ከ 02/06/2018 እስከ 03/06/2018 ዶክመንት/ማስረጃ ቢሮ በአካል መጥታቹ ማስገባት ትችላላቹ

📍አድርሻ: 22, ጎላጉል 5ኛ ፎቅ የቢሮ. ቁጥር 510

📞ሰልክ. ቁጥር: +251 16 90 01 10

@etconp
❤5👍1🔥1
👉JOB VACANCY

📍Location: Addis Ababa, Ethiopia
🚧Company: Dema Construction
 
⏺Dema Construction is currently seeking qualified professionals for the following positions. We encourage applicants who are experienced, detail-oriented, and committed to high-quality project delivery.
⏺Candidates are strongly encouraged to attach a list of specific projects they have worked on to support their application.
 
⭐️1.senior Project Manager
Experience: Minimum 10 years
Key Responsibilities:
            •          Lead and oversee construction projects from initiation to completion
            •          Coordinate across departments and ensure timely delivery
            •          Monitor budgets, schedules, and quality standards
            •          Communicate with clients
            •          Provide leadership and mentoring to site teams

⭐️2. Project Manager

Experience: Minimum 5 year
Key Responsibilities:
            •          manage site on daily operations
            •          scheduling, reporting and coordination
            •          Follow up on site progress and ensure documentation is maintained
            •          Help resolve on-site issues and track material usage

⏺Salary Negotiable – will be discussed during the interview.

📩How to Apply

⏺Subject Line: Application for [project manager/senior project manager ] – Dema Construction
❇️Interested candidates should submit their CV and a brief cover letter, along with a list of past projects, to:
📧 Email: Alazard731@gmail.com
📌 Subject Line: Application for [Job Title] – Dema Construction
🗓 Application Period: February 9, 2026 – February 16 , 2025

@etconp
❤8👍2
👉የውይይት መድረክ ስለ PMP

💫የካቲት 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተዘጋጀው መድረክ ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።

🏷የውይይት መድረኩ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮየሚካሄድ ይሆናል።

Via Construction Management Institute

@etconp
👍8❤5
Forwarded from Kelemat Ads
💰 በ ጠቅላላ ክፍያ 6,800,000ብር በ ቅድመ ክፍያ 2,000,000 ብር
🏠 በግንባታ ላይ ያለ የሚሽጥ አፓርትመንት በ ሃይሌ ጋርመንት

የወለል ንድፉን፣ ቤቱ / ህንፃው የሚሰጠው አገልግሎት እና ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ለማግኝ

ዌብሳይት ላይ ይመልከቱ፦ https://ethiopiarealestates.com/

📱 ሳይቱን ለመጎብኘት፦ 0938056647
👉የአዲስ  - ሰበታ  - ሆለታ  የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ለማፋጠን እየተሰራ ነው

አዲስ  አበባን ከተለያዩ  የክልል  ከተሞች ጋር የሚያገናኙ ዋና መግቢያ እና መውጫ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች  መካከል አንዱ  የሆነው  የአዲስ  - ሰበታ -ሆለታ  50 ነጥብ 2  ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን ለማፋጠን እየተሰራ  ይገኛል።

በኢትዮጵያ  መንግስት  በ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር  እየተከናወነ የሚገኘው  ይህ የመንገድ ግንባታ፤ በብሪጅ ኮንስትራክሽን፣ በመሳይ ኦሊ  እና  በፋል  ጠቅላላ የሥራ ተቋራጮች ጥምረት በመከናወን ላይ ነዉ። የፕሮጀክቱን  የማማከርና  የቁጥጥር  ሥራ ኮር ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ እና  ፎርትረስ ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ በጋራ  እየሰሩት ይገኛሉ።

የተሸከርካሪዎችን ፍሰት  በዘላቂነት  የሚያቀላጠፈው ይህ መንገድ፤ የአዲስ-ሰበታ፣ የሰበታ-ሆለታ እና የሱባ መናፈሻ ፓርክን የሚያገናኙ ሦስት ክፍሎች ያሉት ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅትም ከፍተኛ የትራንስፖርት ጫና የሚስተዋልበትን የመጀመሪያ ምዕራፍ  የአዲስ- ሰበታ 11 ነጥብ  9 ኪሎ ሜትር  ግንባታ  በተያዘው  ዓመት አጠናቆ ለአገልግሎት ለአገልግሎት ለማብቃት  እየተሠራ ነው።

ቀደም ሲል  መንገዱ  የነበረው 10 ሜትር የጎን ስፋት  የትራንስፖርት እንቅስቃሴውን አስቸጋሪ አድርጎት ቆይቷል። ይኸው የመንገድ ክፍል፤ አሁን ላይ በግራና በቀኝ አራት የመኪና  መተላለፊያዎችን፣ የእግረኛና የሳይክል መንገዶችን እንዲሁም የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን በማካተት በ 50 ሜትር የጎን ስፋት እየተገነባ ነው።

ይህንኑ የግንባታ ሂደት ለማፋጠን በአሁኑ ወቅት የአፈር ቆረጣና ሙሌት፣ የቁፋሮ፣ የውሃ ማፋሰሻ ቱቦ ቀበራ እንዲሁም የድጋፍ ግንብ ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።

በሦስት ዓመት ውስጥ  የሚጠናቀቀው የአዲስ -ሰበታ  -ሆለታ የመንገድ ፕሮጀክት በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ወልቂጤ፣ ጅማ እና ጋምቤላ የሚደረገውን የትራንስፖርት ፍሰት የሚያቀላጥፍ ሲሆን፤ ከዚህም ጎን ለጎን የደቡብ ሸዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖችን፣ የሸገርና የሆለታ ከተማ አስተዳደሮችን እንዲሁም የሰበታ ሀዋስና የወልመራ ወረዳዎችን በቅርበት  ያስተሳስራል።

ግንባታው ሲጠናቀቅ የአካባቢውን ነዋሪዎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ከመሆኑም ባለፈ የጉዞ ጊዜን፣ ወጪንና እንግልትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል። በተጨማሪም የግብርና ምርቶች በፍጥነት ለገበያ እንዲቀርቡና እንደ ሱባ ፓርክ ያሉ የቱሪዝም መዳረሻዎች በቀላሉ እንዲጎበኙ በማስቻል ለአካባቢው ዕድገት የላቀ ፋይዳ ይኖረዋል።

Via ERA

‎⭐️የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp
❤4
👉JOB VACANCY

🚧Design Coordinator - Road Structural Engineer

💫Bachelor's degree in civil engineering, Structural Engineering, construction engineering, or in a related field of study with relevant work experience in preparing Structural working drawings for Bridge and Culvert Design or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties and Responsibilities:

- Plan, design and oversee structural design of roadways, bridges, culverts, retaining walls, and related infrastructure such as roads, airports, bridges
- Oversee geotechnical investigations and integrate findings into design solutions
- Review and approve detailed engineering drawings and BOQs

⏺Quanitity Required: 10

⏺Minimum Years Of Experience: #5_years
⏺Maximum Years Of Experience: #6_years

⚡️Deadline: February 19, 2026
How To Apply: KEY NOTE

🏷BEFORE APPLYING FOR THIS ROLE:

1. Ensure you fulfil the minimum set of requirement.
2. If you fulfil the above requirement, then you are expected to fill and submit the form we attached below.
Apply using THIS LINK
3. All those that do not fulfil the above requirements will be rejected automatically.
4. Only shortlisted candidates will be contacted

⏺Note: Use this Vacancy Code-Hahu Design/063/2026

📩Apply Here👇

https://application.eecproducts.com/

@etconp
❤5🥰1
" ለአዲሱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ፣ ተርሚናል ግንባታው 35 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎት አሳይተዋል " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 4.4 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ማግኘቱን አሳውቋል።

የግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የ6 ወራት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል።

ዋና ስራ አስፈጻሚው "አየር መንገዱ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ14 በመቶ የገቢ እድገት አስመዝግቧል" ያሉ ሲሆን በቢሾፍቱ የሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ (Mega Airport) የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ መጀመሩንም ገልጸዋል።

ባለፉት ስድስት ወራት (ከሃምሌ 1 እስከ ታህሳስ 30) 10.64 ሚሊዮን መንገደኞች የተጓጓዙ ሲሆን፣ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ11 በመቶ ጭማሪ አለው ተብሏል።

በጭነት በረራ (Cargo) በኩልም 451 ሺህ ቶን ጭነት ማጓጓዝ መቻሉን ተገልጿል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በዝርዝር ምን አሉ ?

" አየር መንገዱ የአውሮፕላን ቁጥሩን ለማሳደግ ባደረገው ጥረት 7 አዳዲስ አውሮፕላኖችን ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የአየር መንገዱ አጠቃላይ የአውሮፕላን ብዛት 147 ደርሷል።

ከዚህ በተጨማሪ አጋር አየር መንገዶች (ASky, Malawi, Zambia...) የሚጠቀሙባቸውን 23 አውሮፕላኖች ጨምሮ፣ የአየር መንገዱ አጠቃላይ የአውሮፕላን ብዛት 170 ደርሷል።

በአገር ውስጥ በረራም የአብይ አዲ ኤርፖርት ግንባታ ተጠናቆ በረራ በመጀመሩ፣ አጠቃላይ የአገር ውስጥ መዳረሻዎች ቁጥር 23 ደርሷል።

በቢሾፍቱ የሚገነባው አዲሱ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የመጀመሪያ ምዕራፍ የመሬት ማደላደል ስራ ጥር 10 ቀን ተጀምሯል በሚቀጥለው ዓመት ታህሳስ ወር ይጠናቀቃል።

ለተርሚናል ግንባታው 35 ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎት አሳይተዋል።

የአየር መንገዱ አዲሱ ዋና መስሪያ ቤት ግንባታ 84 በመቶ ደርሷል።

አራት የአገር ውስጥ ኤርፖርቶች በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ተጠናቀው ለአገልግሎት ይበቃሉ " ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia
❤11👍2
Foreign_Contractors_Performance_Rating_Report_for_the_month_of_December.pdf
326.8 KB
ERA Contractors Performance, December 2025 Report Released
- The Ethiopian Roads Authority (ERA) has published its Monthly Contractors Performance Evaluation for projects under implementation, covering both Foreign and Local Contractors up to the end of December 2025.

Tender Qualification Based on Current Performance:
- Foreign Contractors: only 37% of them qualified for tendering.

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤6🤩1