Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.59K photos
56 videos
536 files
3.81K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 6 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 6 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5🥰1
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤2
👉Vacancy announcement by AACRA

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2❤1
👉JOB VACANCY

💫Director – New Head Quarter Building Project Management Directorate (Re-advertised)

📜Job Overview

💫Salary Offer As per Company Scale

❇️Experience Level Manager

⏺Total Years Experience 10-20
⚡️Deadline Date February 23, 2026

🎲Job Summary

⏺The job holder is responsible for coordinating and overseeing the overall activities of the head Quarter building project on behalf of the bank. She/he directs all aspects of the new Head Quarter Building project of the bank, from initial planning to final completion.

⏺He/she will collaborate closely with architects, engineers, contractors and various stakeholders to ensure the successful delivery of the project on time, within budget and to the desired quality standards.

🏷Job Requirement

⏺BSc Degree in Civil Engineering/ Construction Projects Management field plus a minimum of twelve (12) years in relevant experience with at least three (3) years in a managerial role.
⏺A Master’s Degree is preferred
⏺Proficiency in project management, with a focus on high-rise building.
⏺Proficiency in project Management Software and tools.
⏺Construction related software in engineering (Auto CAD, SAP, Arch cad, etc.

📍Addis Ababa V. No HO/3699/26

❇️Place of Work: Addis Ababa & Outlet Branches

📩How to Apply

⏺Interested applicants, who fulfill the above requirement, are invited to apply only via Online Job Application System; https://jobs.awashbank.com

within 7 consecutive days from the first date of this vacancy announcement on newspaper.

⚡️N.B.:   – Incomplete applications will not be considered.
Awash Bank

⏺Chief – Human Capital Management Officer Office

@etconp
❤11
👉JOB VACANCY

🚧General Forman

⭐️OBM Construction S.C

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Senior
⏺Total Years Experience 4
⚡️Deadline Date February 22, 2026

📜Job Requirement

⏺Qualification: BSc in Civil Engineering or other related fields Diploma or TVET level II or above in construction technology in related field
⏺Work Experience & required skill: 4 years’ experience in building construction.
⏺Req no: 3
⏺Terms of employment: As long as the project duration
⏺Salary: as per the New Company’s salary Scale

📍Work Place: project

📩How to Apply

⏺Application dead line: 7 consecutive days from the date of announcement on our website and social media platform
⏺At Least half of the required work experience should be from construction Companies
Interested and qualified applicants are invited to submit their non-returnable application, CV and copies of testimonials to OBM Construction share company Head office located at around Senga tera in front of A.A.U School of Commerce on Biftu Adugna Building 6th floor or via Email: info@obmconstructionsc.com

📞Phone No: 0115621294

@etconp
❤5👍3
👉የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🏷Concrete Batching Plant Manager (Head Office Batching Plant Site)

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Experience Level Manager
⏺Total Years Experience 10
⚡️Deadline Date February 23, 2026

📜Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: Msc./BSc in Civil Engineering or Construction Management
⏺የሥራ ልምድ: 10/12/ years of general experience and at least 4 years specific experience in concrete and construction materials production, construction plant management is mandatory

❇️ልዩ ችሎታ: Strong knowledge of construction methods, materials costing and quantification skill, ability to prepare proposal for batching plant operation, management and coordination skill, material scheduling, material testing and quality control skills, communication skill, problem solving, computer and relevant software skill.

📍የሥራ ቦታ: Head office

📩How to Apply

💫አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መሿለኪያ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት/ በቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ ውስጥ በሚገኘው በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ሲቪ እና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን፡፡

ማንኛውም ከግል መስሪያ ቤት የሚመጣ የሥራ ልምድ የገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግብር መክፈላችሁን የሚገልጽ ደብዳቤ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011-4-70-20-64

@etconp
❤7
👉JOB VACANCY

🚧ሰርቬየር (ሌቭል ማን) -
ትራኮን

⚡️February 15, 2026 - February 27, 2026 

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Total Years Experience 4
⚡️Deadline Date February 26, 2026

📜Job Requirement

⏺የትምህርት ደረጃ: ከቴክኒክ ኮሌጅ በሰርቬይንግ  ወይንም ተዛማጅ ትምህርት ሰተፍኬት
⏺የሥራ ልምድ: ከ4-8 አመት በላይ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 3 አመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ/ች
⏺ቅድሚያ ሚያሰጥ መመዘኛ: ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ከስራ መደቡ ሚጠበቁ ስራዎችን በሚገባው ጥራትና ፍጥነት  ያከናወነ/ች እና ስለልምዳቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

📩How to Apply

⏺ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ ሶስት የሚገኘው ትራኮን ቡና ቦርድ  ዋና ምስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ  በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📞ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71

@etconp
❤6👍4
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ የካቲት 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 10 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን የካቲት 11 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🌟የብሎኬት ምርት ሥራ አስኪያጅ

🔰Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale
⏺Total Years Experience 6
⚡️Deadline Date February 25, 2026

📜Job Requirement

❇️ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፤በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፤በማኑፋክቸሪንግ ወይም በተማሳሳይ የምህንድስና የትምህርት መስክ ማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 6 ዓመት የሰራ እና ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ/ች
ወይም በሲቪል ኢንጂነሪንግ፤በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፤በማኑፋክቸሪንግ ወይም በተማሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያዉ 8 ዓመት የሰራ እና ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመቱን በኃላፊነት የሰራ/ች

⏺ምርመራ: በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
⏺ደረጃ: 13
⏺ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
📍የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው

📩How to Apply

⏺የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣በአካል በመቅረብ
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)

⚡️ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣ  አለባቸው፡፡

📞አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

Ayat Real estate SC

@etconp
❤6👍3
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🚧ቢሮ መሃንዲስ

🏷ትራኮን
 
⚡️Deadline Date February 26, 2026

💫Job Requirement

🌟የትምህርት ደረጃ:

❇️በሲቪል ምህንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት ዘርፍ ቢ ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ከዚያ በላይ በህንፃ ምህንድሰና ወይንም ተዛማች ትምህርት ከፍተኛ ዲፕሎማ

🔰የሥራ ልምድ:

⏺ከ 4 አመት በላይ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 3  አመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ/ች
⏺ከ 6 አመት በላይ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 4  አመት በስራ መደቡ ላይ የሰራ/ች

⏺ብዛት: 2
⏺ቅድሚያ ሚያሰጥ መመዘኛ: በህንፃ ፕሮጅክት ላይ ሁሉንም ከስራ መደቡ ሚጠበቁ ስራዎችን በሚገባው አመራር፣ ጥራትና ፍጥነት  ያከናወነ/ች እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

📍የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

📩How to Apply

⏺ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ ሶስት የሚገኘው ትራኮን ቡና ቦርድ  ዋና ምስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ አስተዳደር ቢሮ  በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

📞ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09-30-07-91-71

@etconp
👍3❤2
በተለያዩ ክፍለከተሞች ለሚከናወኑ ስራዎች የወጣው ጨረታ በዛሬው ዕለት ተከፈተ።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጥር 19/2018 ዓ/ም በአስሩም ክፍለከተሞች ለሚገኙ የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ዕድሳት ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ መጋበዙ የሚታወስ ሲሆን ይህን ተከትሎ በዛሬው ዕለት 20 ተወዳዳሪዎች የተሳተፉበት የጨረታ ሰነድ ተከፍቷል።

በኤሌክትሮኒክ ግዥ ስርዓት /EGP/ የተከናወነው ይኸው ጨረታ ተወዳዳሪዎች ካሉበት ሆነው ሂደቱን የሚከታተሉበት ዕድል የፈጠረ ሲሆን በተጨማሪም በጨረታ ሂደት የሚከሰቱ ክፍተቶችንም ማስቀረት ችሏል።

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

@etconp
❤3