This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚀 ይህ AI በጥቂት ደቂቃዎች $50ን $94 እንዴት እንደሚያደርግ ይመልከቱ!
📱 በ iOS እና Android ይገኛል
💵 ዝቅተኛ ተቀማጭ ገንዘብ - $10
⚡ ፈጣን ገንዘብ ማውጣት
🎁 SAVE ፕሮሞ ኮድ በመጠቀም የመጀመሪያዎ ግብይትዎ ፍጹም ከአደጋ ነፃ ነው
👇 እዚህ ያውርዱ:
https://go.runamatix.com/5BO

👍50❤2
👉በሀገር በቀሉ ይርጋለም ኮንስትራክሽን ሲያካሂድ የነበረው አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ
🚧በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ ተለዋጭ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት ተጠናቋል።
አጠቃላይ የመንገድ ፕሮጀክቱ 6 ነጥብ 93 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን፣ 30 ሜትር የጎን ስፋት እንዲኖረው ተደርጎ ተገንብቷል።
መነሻውን ጅግጅጋ ከተማ መግቢያ አድርጎ ቶጎ-ጫሌ አደባባይ ላይ ያበቃው ይህ ፕሮጀክት ዋና ዋና ስራዎች የተጠናቀቁ ሲሆን፣ የትራፊክ ምልክቶች ተከላ እና ሌሎች ጥቃቅን ስራዎች እየተከናወኑ ነው።
ሀገር - በቀሉ ይርጋለም ኮንስትራክሽን ግንባታውን ያከናወነው ሲሆን፣ የማማከርና የቁጥጥር ሥራውን ኤልዳ አማካሪ ድርጅት ከዳምራ ኮንሰልቲንግ ኢንጂነርስ ጋር በጋራ ሰርተውታል።
ለግንባታው ማስፈጸሚያ የዋለውን 672,098,730.28 (ስድስት መቶ ሰባ ሁለት ሚሊየን ዘጠና ስምንት ሺህ ብር ሰባት መቶ ሰላሳ ብር ከሃያ ስምንት) ወጪ ሙሉ በሙሉ በፌደራል መንግስት በጀት ተሸፍኗል።
የተለዋጭ መንገድ ግንባታው መጠናቀቅ በጅግጅጋ ከተማ ውስጥ እንዲሁም መግቢያ እና መውጫ ላይ የሚታየውን ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ያቃልላል።
@etconp

❤8👍4
👉በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽንና የሪል እስቴት ዘርፍ ውስጥ የታወቀው ጃምቦ ኮንስትራክሽን፣ "ብራንዴ ተሰርቋል" በሚል በጀንቦሮ ሪል እስቴት ላይ የ1 ሚሊዮን ብር ክስ መመስረቱን የካፒታል ጋዜጣ ዘገባ ያመለክታል።
የክሱ ዝርዝር ነጥቦች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
የጃምቦ ኮንስትራክሽን ክስ አቀራረብ
* የንግድ ምልክት ነጠቃ፦
ጃምቦ ኮንስትራክሽን ለሦስት አስርት ዓመታት ገደማ የገነባሁትን ስም አዲስ ወደ ገበያ የገባው ጀንቦሮ ሪል እስቴት ወስዶብኛል ሲል ከሷል።
* የስም ተመሳሳይነት፦
"ጀንቦሮ" የሚለው ስያሜ ከ"ጃምቦ" ጋር በድምፅ፣ በፊደላት አጻጻፍና በቃና ተመሳሳይነት ስላለው ደንበኞችንና ሚዲያን እያደናገረ ይገኛል ብሏል።
* የካሳ ጥያቄ፦
በዚህ የብራንድ ነጠቃ ምክንያት 1 ሚሊዮን ብር የሚገመት የገንዘብ ኪሳራ ደርሶብኛል በሚል ካሳ ጠይቋል።
የጀንቦሮ ሪል እስቴት መከላከያ
* የሕግ መሠረት፦
የቀረበው ክስ የሕግ መሠረት የሌለው ነው ሲል ጀንቦሮ ተከራክሯል።
* የስሙ አመጣጥ፦
"ጀንቦሮ" የሚለው ስም በጉራጌ ዞን የሚገኝ የመንደር ስም እንጂ ከሱዋሂሊው "ጃምቦ" ጋር ምንም ዓይነት የቋንቋ ዝምድና የለውም ብሏል።
* የደንበኞች ግንዛቤ፦
የሪል እስቴት ደንበኞች ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው ከመግዛታቸው በፊት የድርጅቱን ማንነትና ታሪክ በሚገባ የሚመረምሩ በመሆናቸው፣ በስም ተመሳሳይነት ብቻ ይሳሳታሉ የሚለው ክስ ተቀባይነት የለውም ሲል መከላከያውን አቅርቧል።
ጉዳዩ በአሁኑ ወቅት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመታየት ላይ ይገኛል።

❤6👍4
👉JOB VACANCY
🚧Senior Office Engineer
🏷Garomsa Fita Construction
📜Job Requirements
⏺Education: B.Sc. and M.Sc in Civil Engineering / CoTM/ related form recognized institution
⏺General and specific experience (years): 6 and 4 years and above on building projects (3 years direct work on building project)
⏺Number: 1
⏺Terms of employment: Permanent & Contract
Salary: Negotiable
📍Location: Head Office
📩How to Apply
⚡️Deadline date: 07/03/2026 G.C
⏺Interested applicant who the above requirements shall submit copy of non-returnable document with CV and job application letter in person with 7(Seven) consecutive working days from the date of this announcement.
🔰Afan Oromo language writing, reading & speaking is mandatory.
📍Address: Bole Rayuma Building 8nd Floor office 801, Addis Ababa, Ethiopia
📞Telephone :+251-911-280-094 /+251 912-276-723/ +251 910-374-460

❤8
👉JOB VACANCY
🚧የቢሮ መሀንዲስ / PE-III -
⭐️KK PLC
📩Job Requirement
⏺የትምህርት ደረጃ: በ ቢኤስሲ / ኤምኤስሲ ዲግሪ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የስራ መሰክ የተመረቀ/ች
⏺የስራ ልምድ: 8/6 አመትና ከዛ በላይ የሰራ/ች ቢያንስ 4 አመት በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ ላይ የሰራ/ች
📍የስራ ቦታው: ቄለም ወለጋ
📩How to Apply
⏺ከላይ የተገለፀውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት አንሰቶ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ ማመልከቻ በመያዝ ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
❇️አድራሻ:- ከአያት አደባባይ ወደ አርባ ዘጠኝ መሄጃ ጊፍት ሪል ኢስቴት ፊት ለፊት
📞ስልክ ቁጥር 09 75 22 40 30

❤3👍1
👉JOB VACANCY
⭐️General Foreman
🏷HakiCon Engineering Plc
⚡️Deadline Date March 13, 2026
🚧Job Requirement
⏺Qualification: TVET Certificate/ Diploma
⏺Experiences: 6 Years Work Experiences
⏺Qty: 6
⏺Salary: Negotiable
📍Work Location: Project sites, Around Addis Ababa
📩How to Apply
⏺Interested applicants who fulfill the above requirements for each position should submit their CVs and relevant documents with 15 consecutive working days from the date of this announcement, in person or via E-mail Address.
⏺Write the position title you applied on the subject line via E-mail address.
⏺Employment Status: Head Office will be permanent, Project for the duration of the project.
📍Address:- Bole Medhanealem area, in front of Selam City Mall, Oromia Building 5th floor
our Email Address conengineeringhaki@gmail.com
Hakicon Engineering Pvt .Ltd.

❤12
👉JOB VACANCY
🚧Project Coordinator
💫minaye plc
📍Addis Ababa
🏷Bachelor's degree in Civil Engineering, Construction Management, or a related field of study with relevant work experience in project coordination, preferably within the construction industry.
📜Duties and Responsibilities
- Assist in developing project plans, schedules, and timelines in collaboration with the Project Manager.
- Act as a liaison between project teams, clients, vendors, and internal departments.
- Maintain and organize project documentation, including contracts, change orders, technical drawings, and compliance records.
- Track project milestones, deliverables, and dependencies to ensure alignment with objectives.
- Prepare and distribute project updates, status reports, dashboards, and presentations for management review.
- Coordinate meetings, prepare agendas, and document minutes, ensuring follow-up on action items.
- Assist in tracking project expenses, material usage, labor efficiency, and equipment deployment to support cost control.
⏺Quanitity Required: 3
⏺Minimum Years Of Experience: #3_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years
⚡️Deadline: March 4, 2026
📩How To Apply: Submit your CV along with supporting documents via email: talentaquisitionminaye@gmail.com with subject line Project coordinator application with in 7 consecutive working days.

❤7
❤1👏1
❤1🥰1👏1
👉Please Subscribe Our Youtube Channel👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤4
አንዳንድ ሰዎች ምን ያህል Risk ያለው ስራ እየሰሩ ቤተሰባቸውን እንደሚያስተዳድሩ ስመለከት ያስደንቀኛል።
በነገራችን ላይ.. ይሄ ስራ በ ክሬን ነው የሚሰራው። ትልልቅ ህንፃዎች ቀለም ሲቀቡ በትልቅ ክሬን ማሽን - መካከለኛ እና አነስተኛ ህንፃዎች ደግሞ በዚህ መልክ ሳይሆን ሌላ አይነት ማኑዋል ክሬን አለ ፤ በዛ መልኩ ነው ስራው የሚሰራው።
.
በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ለፍቶ አዳሪዎች ለእለት እንጀራ ሲሉ የወሰዱት እጅግ አደገኛ Risk ስላስደነቀኝ ነው ምስሉን ያካፈልኳችሁ።
.
ይህ ምስል የድካም ብቻ ሳይሆን የፅናትም ማሳያ ነው። ብዙዎቻችን ቢሮ ቁጭ ብለን "ስራ በዛብን.." ስንል - እነዚህ ወገኖቻችን ግን በሰማይና በምድር መካከል ተንጠልጥለው የነገውን ተስፋ ይስላሉ።
ህንፃዎቻችን ሲያጌጡ በስተጀርባው እንዲህ አይነት ትልቅ መስዋዕትነት አለ።
.
ትልልቅ ህንፃዎች በዘመናዊ ክሬን ቢሰሩም፣ አብዛኛው ግንባታ ግን አሁንም በነዚህ ማኑዋል መሳቢያዎች ላይ የተመሰረተ ነው።
ለነዚህ ጀግኖች የሚገባቸውን ክብርና የተሻለ የደህንነት ጥበቃ [ Safety gear ] ሊደረግላቸው ይገባል።
ክብር ለእነዚህ ለፍቶ አዳሪዎች..!
Via Fraol Habesha

❤18👏5
👉JOB VACANCY
⭐️WASH Advisor
🚧Required Skills & Abilities:
⏺Strong knowledge of WASH standards in healthcare facilities and ability to assess functionality of water and sanitation systems.
⏺Ability to review technical specifications, verify installations, and oversee minor maintenance within approved scope and co-financing limitations.
⏺Strong follow-up, milestone tracking, and process acceleration skills under tight timelines.
⏺High attention to detail with solid documentation, reporting, and problem-solving capacity in constrained environments.
⏺Strong knowledge of WASH in healthcare facility standards.
⏺High attention to detail and commitment to quality assurance and compliance.
⏺Excellent documentation, reporting, and analytical problem-solving skills.
⏺Ability to coordinate effectively with multidisciplinary teams, contractors, government counterparts, and donor representatives.
🚧Salary: Between 22,966 – 30,206.70 USD per annum.
💫Jhpiego offers competitive salaries and a comprehensive employee benefits package.
Please apply at 👇
https://jobs-jhpiego.icims.com/jobs/7702/wash-advisor/job
⚡️Applicants must submit a single document for upload to include: cover letter, resume, and references.

jobs
WASH Advisor in Addis Ababa | Careers at Ethiopia
Jhpiego Ethiopia is seeking to recruit a qualified and experienced WASH Advisor to support the Reaching Impact Saturation and Epidemic Control (RISE) Project. The WASH Advisor will provide focused technical leadership, oversight, and coordination to ensure…
❤6