❤1👏1
❤1🥰1👏1
👉Please Subscribe Our Youtube Channel👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

❤4
አንዳንድ ሰዎች ምን ያህል Risk ያለው ስራ እየሰሩ ቤተሰባቸውን እንደሚያስተዳድሩ ስመለከት ያስደንቀኛል።
በነገራችን ላይ.. ይሄ ስራ በ ክሬን ነው የሚሰራው። ትልልቅ ህንፃዎች ቀለም ሲቀቡ በትልቅ ክሬን ማሽን - መካከለኛ እና አነስተኛ ህንፃዎች ደግሞ በዚህ መልክ ሳይሆን ሌላ አይነት ማኑዋል ክሬን አለ ፤ በዛ መልኩ ነው ስራው የሚሰራው።
.
በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው ለፍቶ አዳሪዎች ለእለት እንጀራ ሲሉ የወሰዱት እጅግ አደገኛ Risk ስላስደነቀኝ ነው ምስሉን ያካፈልኳችሁ።
.
ይህ ምስል የድካም ብቻ ሳይሆን የፅናትም ማሳያ ነው። ብዙዎቻችን ቢሮ ቁጭ ብለን "ስራ በዛብን.." ስንል - እነዚህ ወገኖቻችን ግን በሰማይና በምድር መካከል ተንጠልጥለው የነገውን ተስፋ ይስላሉ።
ህንፃዎቻችን ሲያጌጡ በስተጀርባው እንዲህ አይነት ትልቅ መስዋዕትነት አለ።
.
ትልልቅ ህንፃዎች በዘመናዊ ክሬን ቢሰሩም፣ አብዛኛው ግንባታ ግን አሁንም በነዚህ ማኑዋል መሳቢያዎች ላይ የተመሰረተ ነው።
ለነዚህ ጀግኖች የሚገባቸውን ክብርና የተሻለ የደህንነት ጥበቃ [ Safety gear ] ሊደረግላቸው ይገባል።
ክብር ለእነዚህ ለፍቶ አዳሪዎች..!
Via Fraol Habesha
@etconp

❤18👏5
👉JOB VACANCY
⭐️WASH Advisor
🚧Required Skills & Abilities:
⏺Strong knowledge of WASH standards in healthcare facilities and ability to assess functionality of water and sanitation systems.
⏺Ability to review technical specifications, verify installations, and oversee minor maintenance within approved scope and co-financing limitations.
⏺Strong follow-up, milestone tracking, and process acceleration skills under tight timelines.
⏺High attention to detail with solid documentation, reporting, and problem-solving capacity in constrained environments.
⏺Strong knowledge of WASH in healthcare facility standards.
⏺High attention to detail and commitment to quality assurance and compliance.
⏺Excellent documentation, reporting, and analytical problem-solving skills.
⏺Ability to coordinate effectively with multidisciplinary teams, contractors, government counterparts, and donor representatives.
🚧Salary: Between 22,966 – 30,206.70 USD per annum.
💫Jhpiego offers competitive salaries and a comprehensive employee benefits package.
Please apply at 👇
https://jobs-jhpiego.icims.com/jobs/7702/wash-advisor/job
⚡️Applicants must submit a single document for upload to include: cover letter, resume, and references.

jobs
WASH Advisor in Addis Ababa | Careers at Ethiopia
Jhpiego Ethiopia is seeking to recruit a qualified and experienced WASH Advisor to support the Reaching Impact Saturation and Epidemic Control (RISE) Project. The WASH Advisor will provide focused technical leadership, oversight, and coordination to ensure…
❤6
Income_Tax_Regulation_Amendment_Draft_የገቢ_ግብር_ደንብ_ማሻሻያ_ረቂቅ@Taxation.pdf
9.4 MB
👉የገቢ ግብር ደንብ ማሻሻያ ረቂቅ
🚧Income Tax Regulation Amendment Draft
🏷የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የገቢዎች ቢሮዎችን እና የክልል ፋይናንስ ቢሮዎች ባለሞያዎችን በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 ለማስፈጸም የተዘጋጀው ረቂቅ የገቢ ግብር ደንብ ላይ ውይይት ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ገንዘብ ሚኒስቴር አዳራሸ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።
📩ሌሎቻችን ደግሞ፡ ረቂቁን ተመልከቱ ሃሳባችሁ ስጡበት።
https://t.me/ETCONpWORK

አሊኮ ዳንጎቴ በቀጣይ ወደ ብረት፣ ኃይል ማመንጨት እና ወደብ ግንባታ ላይ እንደሚሰማሩ ገለጹ
የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዝዳንት አሊኮ ዳንጎቴ ወደ ብረት ማምረት፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እና የወደብ ልማት ዘርፎች ለመግባት ማቀዳቸውን ይፋ አድርገዋል።
ቢሊየነሩ ይህንን እቅዳቸውን ይፋ ያደረጉት ከነዳጅ ማጣሪያ ባለፈ አፍሪካ ለኢንዱስትሪ የሚያስፈልጓትን ግብዓቶች በራሷ እንድታመርትና የውጭ ጥገኝነትን እንድትቀንስ ለማድረግ እንደሆነ ገልጸዋል።
በናይጄሪያ የሚገኘውና በቀን 650,000 በርሜል ነዳጅ እያጣራ የሚገኘው ግዙፉ የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት የማምረት አቅሙን ወደ 1.4 ሚሊዮን በርሜል እንደሚያሳድግም ይጠበቃል።
አዲሶቹን የማስፋፊያ ዕቅዶች ጨምሮ የዳንጎቴ ግሩፕ ለ65,000 የሥራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን በኢትዮጵያም በሲሚንቶ ምርት ዘርፍም በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

❤9👍4