Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.59K photos
56 videos
536 files
3.8K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ  አዋጅ አከራይ ዋጋ መጨመር ፣ ውሉን ማቋረጥ የሚችለው በምን አግባብ ነው?
             
በ2016 በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከወጡ አዋጆች አንዱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320 መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ አዋጅ ዋነኛ አላማው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ከጊዜ ወደጊዜ እየናረ እና በዜጎች ኑሮ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ በመሆኑ እና የመኖሪያ ቤት አንገብጋቢ እና መሰረታዊ የመብት ጉዳይ እንደመሆኑ መንግስት የመኖሪያ ቤትን አቅርቦት ለማሟላት ከሚያደርገው ጥረት ጎን ለጎን ይህን አዋጅ ማውጣት ማስፈለጉ እንደሆነ በህጉ ተመልክቷል፡፡

ይህ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ግልጽነት ፣ ተጠያቂነት ያለው እና የአከራዮችን እና ተከራዮችን ጥቅም እና መሰረታዊ መብቶች ሚዛን በጠበቀ መል ለማስተናገድ የሚያስችል የህግ ማእቀፍ አስፈላጊ በመሆኑ በፓርላማው ጸድቆ ወጥቷል፡፡  ,

1. የአዋጁ ተፈጻሚነት፡-

1.1. ይህ አዋጅ ተጠሪነታቸው ለክልል በሆኑ ከተሞች ፣ በአዲስ አበባ እና በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ላይ በሚፈጸም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላይ ተፈጻሚ ነው፡፡
1.2. በሆቴል ሪዞርት የእንግዳ ማረፊያ ለመኖሪያ የሚከራዩ ቤቶችን አስመልክቶ አዋጁ ተፈጻሚነት የለውም፡፡ (አንቀጽ 3)

2. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ዘመን፡-

2.1.  የመኖሪያ ቤት ኪራይ የውል ዘመን ከ2 አመት ሊያንስ አይችልም፡፡ (አንቀጽ 6)
2.2. የቤት ኪራይ ውል ዘመን ሳይጠናቀቅ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ወይም በአዋጁ ከተመለከተው ውጪ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይቻልም፡፡

2.3. ይህ አዋጅ ከመውታቱ በፊት በጽሁፍ የተደረገ የመኖሪየ ቤት ኪራይ ውል ዘመን በውሉ ላይ የተቀመጠው ዘመን ይሆናል፡፡ ስለሆነም አዋጁ ከመውጣቱ በፊት በተደረገ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ለ6 ወር ለ1 አመት ውል ዘመን የተደረገ ቢሆን ተከራይ ቤቱን ከ6 ወር  ወይም 1 አመቱ ውል ዘመን ማብቂያ በኋላ ቤቱን ለመልቀቅ ይገደዳል፡፡ ቤቱን የመልቀቅ ፍላጎት ከሌለው ደሞ በአከራዩ በሚሰጠው የኪራይ ውል ማሻሻያ ዋጋ ጭመራ መሰረት በቤቱ ተከራይነቱ ሊቀጥል ይችላል ማለት ነው፡፡ ስለሆነም ከአዋጁ በፊት የተደረገ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል  የ2 አመቱ ገደብ አይመለከተውም፡፡

2.4. የአንድ ቤት ባለቤትነት በውርስ ፣ በሽያጭ፣ በእዳ ፣ ወይም በሌላ በማናቸውም ህጋዊ ምክንያት ለሌላ ወገን ከተላለፈ የመኖሪያ ቤት ኪራ ውሉ ቤቱ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ ለተከራዩ በሚሰጥ የ6 ወር ማስጠንቀቂያ ይቋረጣል፡፡
ነገር ግን  ቤቱ የተላለፈለት ገዢ ወይም ወራሽ ፈቃደኛ ከሆነ ተከራይ ቤቱን እንደተከራየው ሊቀጥል ይችላል፡፡
2.5. የቤቱ ባለቤትነት በስጦታ ከሆነ የተላለፈው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ዘመኑን አያቋርጥም፡፡ በስጦታ ቤቱን የተረከበው ሰው የቀድሞውን አከራይ ተክቶ በኪራይ ውሉ መሰረት የአከራይን መብቶችና ግዴታዎች ይሸከማል፡፡

3. የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ፡-
3.1. የአንድ የሚከራይ ወይም የተከራየ ቤት የኪራይ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደው በአዋጁ መሰረት የተመዘገበው የኪራይ ውል ላይ ያለው የኪራይ ዋጋ ነው፡፡ (አንቀጽ 8)
3.2. ስለሆነም አከራይ ቤቱን ነባሩን ተከራይ አስወጥቶ ለአዲስ ተከራይ ቢያከራይም የማከራየ ዋጋ ተደርጎ የሚወሰደው በተመዘገበው ውል ላይ ያለው ዋጋ ነው፡፤
3.3. አከራይ ለነባር ተከራይ ወይም አዲስ ተከራይ በሚያከራየው ዋጋ ላይ ለውጥ ማድረግ የሚችለው  የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውልን እና ዋጋን እንዲቆጣጠር በክልል የሚሰየም አካል በአመት አንድ ጊዜ ነባራዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ከግምት በማስገባት ሊወስን የሚችለውን መኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ መሰረት በማድረግ  ብቻ ነው፡፡ (አንቀጽ 8(4))
3.4. በተጨማሪም ከላይ በተራ ቁጥር 3.4 በተገለጸው መልኩ በተቆጣጣሪው አካል ውሳኔ መነሻነት የኪራይ ዋጋ የውል ዘመኑ 2 አመት ባላለቀ የቤት ኪራይ ውል ዋጋ ላይ ጭማሪ ሲያደርግ ያደረገውን የኪራይ ዋጋ ማሻሻያ ለተቆጣጣሪው አካል ማሳወቅ በጽኁፍ ማሳወቅ አለበት፡፡

           በአጠቃላይ ከላይ በተጠቀሰው አዋጅ የመኖሪያ ቤት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ መሰረት አንድ የመኖሪያ ቤት አከራይ ቤቱን ሲያከራይ የሚያከራይበት የውል ዘመን እንዲሁም የኪራይ ዋጋ ለተዋዋይ ወገኖች ያልተተወ ይልቁንም በህግ የሚገዛ ነው፡፡
    አንድን የመኖሪያ ቤት ለማከራየት የሚቻለው ዝቅተኛ የውል ዘመን 2 አመት ሲሆን ከ2 አመት በፊት የኪራይ ዋጋን ማሻሻልም በአዋጁ ተከልክሏል፡፡ በልዩ ሁኔታ ተቆጣጣሪው አካል ፈቃድ ብቻ የኪራይ ውሉ ከዋጋ አንጻር ሊሻሻል ይችላል፡፡

@etconp
❤14
👉JOB VACANCY

💫Fresh Junior Civil Engineer

📩How to Apply 👇
(https://forms.gle/sNcV1Qd17aBMFtv96

🚧This vacancy is part of a joint recruitment initiative by Profound Engineering PLC and YAWIT Engineering PLC.

🔰We are committed to building a diverse and inclusive staff.

@etconp
❤10😢1
👉የህንጻ ግንባታ ላይ የሚታዩ ችግሮች/Defects in Building Construction/

➡️የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ለሚታዩ ችግሮች ዋና ዋና የመከሰቻ ምክንያቶች:
/Major Causes of defects in construction/

🌟1ኛ.ጥራታቸውን ያልጠበቁ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም

*⃣ከአመራረት፣ ከአያያዝ ችግር ወይም የአገልግሎት ጊዜያቸው በማለፉ ምክንያት ጥራታቸው የጎደለ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም በግንባታ ስራው ላይ የተለያዩ ከቀላል እስከ አደገኛ ችግር የሚያመጣ ይሆናል።

🌟2ኛ.ቸልተኝነት ወይም ደካማ የስራ ቁጥጥር

*⃣ሁሉም ነገር በተሟላበት ሁኔታ የተቆጣጣሪ ባለሞያዎች ለስራ ቁጥጥሩ ካላቸው ደካማ አቀራረብ የተነሳ በታችኛው የሰው ሃይል የተሰሩ ስህተቶችን በጊዜው ማረም ሳይቻል ቀርቶ በሂደት ችግሮቹ ስር ሰደው እስከ የከፋ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ይሆናል።

🌟3ኛ. ከባለሞያዎች የብቃት/ልምድ ማነስ ምክንያት ችግሮች ይከሰታሉ።

*⃣በተወሰነ መጠን ስልጠና ካላቸው ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ ስልጠና ያላቸው ባለሞያዎች ስራን የመረዳት አቅማቸው ደካማ ከመሆኑ ወይም ከሚሰሩት ስራ ጋር ተዛማጅ የሆነ በቂ የሆነ የስራ ልምድ የሌላቸው ሲሆንና ስራን በነሲብ/በግምት በመስራት ምክንያት ስህተቶች ሊከሰቱ ይችላሉ።

🌟4ኛ. ከዲዛይን ስህተት

*⃣ስህተት ያለበትን ዲዛይን አስቀድሞ በሚገባ ሳይታይና ጥያቄ ሳይቀርብበትና ማስተካከያ ሳይደረጋበት /Without Clarification and design Modification/ወደ ስራ ትግበራ መግባት ስራው ከጠናቀቀ በኋላ የእርምት ርምጃ መውሰድ ባብዛኛው አዳጋች ስለሚሆን በሂደት አደገኛ ችግር ያመጣል።

🌟5ኛ. ለስራ ምቹ ባልሆነ የአየር ጠባይ መስራት

*⃣አንድአንድ የግንባታ ስራዎችን ለማከናወን የተመቸ የአየር ጸባይን መጠበቅ ግድ የሚሆንበት አስተዳጅ ምክንያቶች አሉ።

▶️ለምሳሌ ዝናብ እየዘነበ የኮንክሪት ሙሊት ስራን ማከናወን በተለይ እንደ የወለል ስላብ ፣ደረጃና ራምፕ ያሉ horizontal structural members /በቀጣይ ክፍሎች የምንመለከታቸው/የተለያዩ የኮንክሪት ችግሮችን ያመጣሉ።

🌟6ኛ. ማጭበርበር

*⃣ላልተገባ ጥቅም ሲባል በባለሞያዎች፣በተቋራጮች፣ወይም በተቆጣጣሪ ባለሞያዎች አሻጥር ጥራታቸው የጎደለ የግንባታ ግብዓቶችን በመጠቀም፣ ወይም ከተቀመጠ የስራ ጥራት ደረጃ ልክ/Standard/ በታች  ስራው እንዲሰራ ማድረግ በቀጣይ ችግሮች እንዲከሰት የሚያደርግ ይሆናል።

▶️ለምሳሌ: ከደረጃ በታች የሆነ የሙሊት አፈርን ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ሲባል ስራ ላይ እንዲውል መፍቀድ ቀጣይ የህንጻው አጠቃላይ ደህንነት ላይ የሚያመጣውን ችግር መገመት አይከብድም።

🌟7ኛ. ከተፈቀደው በላይ የሚመጣ ጫና

*⃣ህንጻው ሊቋቋም ከሚችለው ጫና መጠን/Design loads/ በላይ ህንጻው ላይ የሚመጡ ተፈጥሮአዊ ወይም ሰው ሰራሽ ጫናዎች የህንጻው ደህንነት ላይ እስከ ከፋ ችግሮችን ሊያመጡ ይችላሉ።

@etconp
❤11
👉JOB VACANCY

⏺Architect
⏺Structural Engineer
⏺Sanitary Engineer
⏺Office Engineer
⏺Resident Engineer

📩HOW TO APPLY

🔰Only those applicants who fulfill the requirements can send their CVs & Testimonies by:Email to: consultancyspring@gmail.com up to March 20, 2026

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1👍1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2👏1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 4 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
👍2🔥1
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 3 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1🔥1
👉JOB VACANCY

🏷Design Coordinator - Bridge Structure Engineer

💫ethiopian engineering corporation

📍Addis Ababa

⭐️Bachelor's degree in Civil Engineering, Structural Engineering, Construction Engineering or in a related field of study with relevant work experience

📜Duties & Responsibilities:

- Oversee geotechnical investigations and integrate findings into design solutions.
- Review and approve detailed engineering drawings and BOQs.
- Ensure compliance with national and international design standards (e.g., AASHTO, Eurocodes).
- Collaborate with multidisciplinary teams including geotechnical, hydrology, and traffic engineers.

⏺Quanitity Required: 5

⏺Minimum Years Of Experience: #6_years

⚡️Deadline: March 20, 2026

📩How To Apply: Click the Apply button below👇

https://application.eecproducts.com/

⏺Note: Use this Vacancy Code-Hahu Design/064/2026

@etconp
❤3🔥2
👉JOB VACANCY

🔰Senior Office Engineer

❇️minaye PLC

📍Addis Ababa

🎲Bachelor's degree in Civil Engineering  or Construction Technology & Management (COTM). graduates from AASTU, ASTU are highly encouraged to apply with Minimum of 3 years of proven experience in office engineering, project coordination, or site supervision, with a track record of managing complex project documentation.

🏷Duties & Responsibilities:

- Supervise the preparation, review, and approval of project documents, technical drawings, method statements, and progress reports.
- Act as the primary liaison between site engineers, project managers, contractors, and clients to resolve complex issues and streamline workflow.
- Project Monitoring: Track and analyze project progress, budgets, and schedules; prepare detailed reports and forecasts for senior management.
- Oversee quantity surveying processes, cost estimation, and material tracking to optimize resource allocation and minimize waste.
- Guide and support junior office engineers and interns, providing technical assistance and ensuring best practices are followed.

⏺Quanitity Required: 1

⏺Minimum Years Of Experience: #3_years

⚡️Deadline: March 18, 2026

📩How To Apply: Interested and qualified candidates are invited to submit their CV, cover letter, and relevant professional certificates to talentaquisitionminaye@gmail.com within 7 consecutive working days. Please mention "Senior Office Engineer Application" in the subject line of your email.

⏺Note: Only female applicants are needed

@etconp
❤3😢3
#ADVERTISEMENT

🏗️  ጥራት ያላቸዉ ፌሮዎች

💫በተመጣጣኝ  ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ?


🚧ከኛ ይዘዙ!

| ፈጣን አቅርቦት | ታማኝ አገልግሎት!

❇️Contact us

📞+251931639484

📍Address:Addis Ababa
❤3
The roller support in a given beam is taken in conjugate beam as ________.
Anonymous Quiz
24%
Fixed support
18%
Free end
31%
Hinge
28%
Roller support
👍6
In stiffness matrix method of structure analysis the quantity taken as redundant is _______.
Anonymous Quiz
42%
Deflection
25%
Rotation
29%
Both of the above
4%
None
👏4❤3