👉ከኢትዮጵያ መሀንዲሶች የቀረበ ጥሪ
🙅♂️🙅♀️👷♂️🏫🏛
✅ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ፍትህ ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ስራና ክህሎት ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
✅ለኢትዮጵያ ከተማና ፕላን ሚኒስትር
✅ለኢትዮጵያ ሕዝብ እምባ ጠባቂ
✅እንዲሁም ለሁሉም የፌዴራል ሚኒስትሮችና የሚመለከታችሁ ባለድርሻ አካላት፡፡
✍️ መልዕክታችን
🙏እኛ የኢትዮጵያ መሀንዲሶች ለሀገራችን እድገት፣ ለቴክኖሎጂ ልማት፣ ለኢንፍራስትራክቸር ግንባታ እና ለኢኮኖሚ ጥንካሬ ቁልፍ ሚና እንዳለን በእምነት እንናገራለን።
🏠ከ17 ዓመት በላይ የትምህርት ቆይታ፣ ብዙ ትጋት፣ ከፍተኛ የስራ ጫና እና የሙያ ኃላፊነት በመሸከም እኛ የምንሰራው ስራ በሀገር ደረጃ የህዝብ ሕይወት እና ደህንነት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው። የምንወስደው ውሳኔ እና የምንፈጥረው ውጤት ለትውልድ የሚቀር ተፅእኖ አለው።
🙏ሆኖም ዛሬ በኢትዮጵያ የመሀንዲሶች ሁኔታ ከተጠበቀው ክብርና ከሚገባው የሙያ ደረጃ ጋር አይጣጣምም።
😭የስራ አጥነት መጨመር፣ የደመወዝ አለመመጣጠን፣ የሙያ እድገት እጥረት እና የኑሮ ውድነት ግፊት ሙያችንን እያዳከመ ነው።
📌 የእኛ ጥያቄዎች
👁 የመሀንዲሶች የስራ አጥነት መፍትሄ
🙏በየዓመቱ በሺዎች የሚመረቁ መሀንዲሶች ተገቢ የስራ እድል ያጣሉ ነው። ይህ ሀገር ለማበልፀግ የሚችል አእምሮ እና ክህሎት እንዲበላሽ ያደርጋል።
👉 ስለዚህ የሚመለከተው አካል ፈጣን፣ ተግባራዊ እና ዘላቂ መፍትሄ እንዲያቀርብ እንጠይቃለን።
የመንግስት ፕሮጀክቶች ላይ የአገር ውስጥ መሀንዲሶችን ቅድሚያ መስጠት
➚የStart-up እና የInnovation ድጋፍ
➚የሙያ ምዝገባና የፈቃድ ሂደቶች ማሻሻል
👁 የደመወዝ እና የደረጃ (Grade) ማሻሻያ
👉የመሀንዲሶች የደመወዝ መጠን ከሚሸከሙት ኃላፊነት እና ከኑሮ ውድነት ጋር አይመጣጠንም።
👉 በሙያዊ ክህሎት፣ በልምድ እና በኃላፊነት መጠን የተመሰረተ የደመወዝ መዋቅር እንዲዘጋጅ እንጠይቃለን።
👁 የሙያ ጥቅማጥቅሞች ማሻሻያ
➚የሙያ ዋስትና (Professional Insurance)
➚ቀጣይ ስልጠናና ሙያ ልማት ድጋፍ
➚የቤት እና የብድር እድሎች
➚የስራ ደህንነት መደበኛ ስርዓት
🌍 መሀንዲስነት ምንድን ነው?
✍️መሀንዲስነት የሀገራችን አዲስ የፈጠራ ጥበብ እና የቴክኖሎጂ መሠረት ነው። ኢንፍራስትራክቸር፣ ኢነርጂ፣ ማዕድን፣ ኮንስትራክሽን፣ ኢንዱስትሪ እና ዲጂታል ልማት — ሁሉም በመሀንዲሶች ትእዛዝ ይቆማሉ።
መሀንዲስነት ዘመን የወለደው ፖለቲካ አይደለም፤
➚የሀገር ግንባታ መሠረት ነው።
➚የትውልድ ተስፋ ነው።
➚የልማት ልብ ነው።
🤝 እኛ የኢትዮጵያ መሀንዲሶች የምንጠይቀው ልዩ ልዩ ጥቅም ለራሳችን ብቻ አይደለም፤
✅የሀገር እድገት እንዲፋጠን፣ የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ መስክ እንዲበረታ እንጂ።
✅ዛሬ መሀንዲሶችን መጠናከር ማለት ነገ ኢትዮጵያን መጠናከር ማለት ነው።
ክቡር መንግስት፣
✅ይህን ድምፃችን በአክብሮት እንድትቀበሉና በተግባር እንድትመልሱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያ መሀንዲሶች ኑ… አብረን ፍትህን እንፈልግ!!
#ፍትህ ለኢትዮጵያ መሀንዲሶች!!!
#ፍትህ ለኢትዮጵያ መሀንዲሶች!!!
#ፍትህ ለኢትዮጵያ መሀንዲሶች!!!
@etconp

❤102👏15✍6
👉በአዲስ አበባ ሕንፃ አስገንቢዎች የሠራተኞችን ደኅንነት የሚቆጣጠር ባለሙያ እንዲመድቡ ሊደረግ ነው
💫በአዲስ አበባ ከተማ ሕንፃ የሚያስገነቡ የሠራተኞችን ደኅንነትን የሚቆጣጠር ባለሙያ እንዲመድቡ እንደሚገደዱ፣ የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
🚧የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አበበ እሸቱ (ኢንጂነር) ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በሥራ ላይ የሚያጋጥም ሞትን ለመከላከልና የግንባታ ደኅንነት መሠረታዊ አስፈላጊነትን ለማረጋገጥ የሕንፃ አስገንቢዎች በዘርፉ የሠለጠነ የደኅንነት ባለሙያ እንዲቀጥሩ ይገደዳሉ፡፡
🏷ይህን ለማድረግ የሚያስችል መመርያ እንደሚወጣ ገልጸው፣ እያንዳንዱ የግንባታ ቦታ በሕግ ተደግፎ የደኅንነት ባለሙያ ይኖረዋል ብለዋል፡፡
Via Reporter

❤11
#ADVERTISEMENT
🏗️ ጥራት ያላቸዉ ፌሮዎች
💫በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ?
🚧ከኛ ይዘዙ!
🏷አኑፍዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ድርጅት
| ፈጣን አቅርቦት | ታማኝ አገልግሎት!
❇️Contact us
📞+251931639484
📍Address:Addis Ababa
🏗️ ጥራት ያላቸዉ ፌሮዎች
💫በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይፈልጋሉ?
🚧ከኛ ይዘዙ!
🏷አኑፍዋ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ድርጅት
| ፈጣን አቅርቦት | ታማኝ አገልግሎት!
❇️Contact us
📞+251931639484
📍Address:Addis Ababa
❤2
👉በጋሼና - ላሊበላ - ብልባላ ሰቆጣ መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ
🚧በአማራ ክልል የሰሜን ወሎ ዞንን ከዋግኽምራ ዞን ጋር በሚያስተሳስረው በጋሼና - ላሊበላ እና የላሊበላ ተለዋጭ መንገድ እንዲሁም የብልባላ - ሰቆጣ መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ተጀምሯል።
💫የመንገድ ፕሮጀክቱ በሁለት ኮንትራቶች ተከፋፍሎ የሚገነባ ሲኾን፥ ኮንትራት-1 የጋሼና - ብልባላ እና የላሊበላ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ግንባታ ያካትታል። ኮንትራት-2 ከብልባላ - ሰቆጣ ያለውን መንገድ ይሸፍናል።
ከዚህ ቀደም አብዛኛው የመንገዱ ክፍል በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከመቋረጡ በፊት በአስፋልት ደረጃ ተጠናቅቆ የነበረ ሲኾን፤ ከቀሪው 23 ነጥብ 32 ኪሎሜትር ውስጥ 10 ነጥብ 27 በመቶውን ማጠናቀቅ ተችሏል።
ከአስፋልት ሥራው ጎን ለጎን የጠረጋ፣ የአፈር ቆረጣ እና ሙሌት፣ የመንገድ አካፋይ፣ እንደዚሁም የሰብቤዝ እና ቤዝኮርስ ሥራዎች በሰቆጣ፣ ላሊበላ እና ጋሼና ከተማዎች ውስጥ በመከናወን ላይ ናቸው።
በዚህ ዓመትም የፕሮጀክቱን አፈጻጸም አጠናክሮ በማስቀጠል በሰቆጣ እና በላሊበላ ከተሞች ያለውን የአስፋልት ሥራ እንዲሁም የ1 ነጥብ 2 ኪሎሜትር የሪጅድ ፔቭመንት (ሲሚንቶ ኮንክሪት) ሥራ ለማጠናቀቅ ታቅዶ እየተሠራ ይገኛል።
ለፕሮጀክቱ 5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በፌደራል መንግሥት በጀት ተይዞለታል። ግንባታውን ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር በጣምራ በማከናወን ላይ ይገኛል።
የመንገድ ግንባታው ሲጠናቀቅ የሰቆጣ -ላሊበላ እንዲሁም ከጋሸና - ወልድያ- ደሴ ያለውን የትራንስፖርት ፍሰት ያቀላጥፋል። የላሊበላ አብያተ-ክርስቲያናት ለቱሪስቶች ምቹ በማድረግ በኩል አዎንታዊ ሚና ይወጣል።
ከዚህ በተጨማሪም የዋድላ፣ መቄት፣ ላስታ፣ ጋዝጊብላ እንደዚሁም የሰቆጣ ወረዳዎችን ማኅበራዊ እና ምጣኔ-ሃብታዊ መስተጋብር ያጠናክራል።
Via ERA

❤6👍5
👉JOB VACANCY
⭐️Senior BIM Modeler
📍Addis Ababa
🚧Bachelor of Science Degree in Architecture, Civil Engineering, Electrical Engineering, or Mechanical Engineering or a related field of study.
📜Duties & Responsibilities:
- Provide CAD drafting/BIM modeling and design support.
- Provide structural design models & statistical reports.
- Coordinate and manage Revit models
- Create Revit families and CAD blocks
⏺Quanitity Required: 5
⏺Minimum Years Of Experience: #4_years
⚡️Deadline: March 20, 2026
📩How To Apply: Apply using the link provide below👇
https://application.eecproducts.com/
⚡️Note: Use Vacancy code- Hahu Design /065/2026

❤4👍1
👉I𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 & 𝗘𝘅𝘁𝗲𝗿𝗻𝗮𝗹 𝗩𝗮𝗰𝗮𝗻𝗰𝘆 𝗔𝗻𝗻𝗼𝘂𝗻𝗰𝗲𝗺𝗲𝗻𝘁
💫Engineering Corporation of Oromia
✅1. Senior Irrigation and Drainage Engineer
✅2. Senior Dam Engineer
✅3. Electrical Engineer
✅4. Structural Engineer
✅5. Sanitary Engineer (SE-05)
✅6. Sanitary Engineer (SE-06)
✅7. Drafts Person
✅8. Environmentalist
✅9. Socio Economist
✅10. Senior Livestock Expert
✅11. Sociologist
✅12. Senior Dam Engineer
✅13. Senior Statistics
✅14. Project Manager
✅15. Customer Service and Secretary
How to Apply?
Positions Detail and to apply Visit ECO Corporate Website👇
https://ecoet.org/vacancy/
📆Deadline : March 26, 2026

❤5👍2🔥1
👉JOB VACANCY
💫Civil Engineer at Haverim Construction General Contractor
⏺Position Title: Civil Engineer
⏺Employer: Haverim Construction General Contractor
⏺Employment: Full-Time | Permanent
📍Place of Work: Addis Ababa - Ethiopia
⏺Salary: As per company's scale
⚡️Deadline: March, 28/2026
📜Job Requirement:
▶️የትምህርት ደረጃ (Qualification):
በሲቪል ምህንድስና ወይም በቢስ (BSc) ዲግሪ ወይም በተመሳሳይ መስሪያ ዘርፍ የተገኘ ዲግሪ።
⏺GPA 3.3 ወይም ከዚያ በላይ ያለው።
🏷የስራ ልምድ (Experience):
ዜሮ (0) ዓመት የስራ ልምድ
📍ስራ ቦታ (Location):
የተለያዩ ፕሮጀክቶች እና አዲስ አበባ (Addis Ababa)
📩How to apply
🎲መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰዎች ዋናውን የትምህርት ማስረጃቸውን ስካን አድርገው በኢሜል ማስገባት ይችላሉ vacancyhaverim@gmail.com

🙏4❤3