Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.6K photos
56 videos
538 files
3.83K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ በኮልፌ ቀራንዮ ፣ በአቃቂ ቃሊቲ በየካ ፣ በአዲስ ከተማ፣ በቂርቆስ ፣ በጉለሌ እና በለሚ ኩራ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ታህሳስ 25 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ማውጣቱና ከየካቲት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አንደኛ አሸናፊዎች ጥሪ ተደርጎላቸዉ የሚበዙት የሊዝ ዉል የተዋዋሉ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም የቦታ ኮዳቸው ከዚህ በታች የተገለጸ የሊዝ ቦታዎች አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾች ውል ስላልፈጸሙባቸው በሊዝ ደንብ ቁጥር 162/2016 አንቀፅ 25 ንዑስ አንቀፅ 6 መሰረት ሶስተኛ የወጣችሁና ስማችሁ ከቦታ ኮዱ ጋር የተገለጸ ተጫራቾች አንደኛ አሸናፊ ባቀረበዉ ዋጋ እና ቅድመ ክፍያ በመክፈል መዋዋል የምትፈልጉ ከሆነ ከቀን 13/07/2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000004337631 ቅድመ ክፍያዉን ገቢ በማድረግና የከፈላችሁበትን የባንክ ስሊፒ በመያዝ በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቀርባችሁ የሊዝ ዉል መዋዋል የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ

@etconp
❤9👏1
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
ብዝዎቻቹ በጠየቃቹን መሰረት የ ETABS ሶፍትዌር ስልጠና በ ኦንላይን በተመጣጣኝ ዋጋ ምዝገባ ጀምረናል❤

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም 0925446661 ያናግሩን🙏

@etconp
❤1👍1
👉የ አፈር ምርመራ ጉድጓድ ግምት

🚧ለፕሮጀክትዎ የአፈር ምርመራ ጉድጓዶችን ብዛት እና ጥልቀት መስፈርቶች መገመት ይፈልጋሉ? የተያያዘውን ኢንተርአክቲቭ (ተግባቢ) ድረገጽ ይጎብኙ እና ግምቶችን ይመልከቱ👇

https://www.conideas.com.et/engineering_tool/soil-investigation/

🏷ድረገጹን በመጠቀም በኢትዮጵያ ስታንዳርድ መሰረት ለፕሮጀክቶች የጂኦቴክኒካል ምርመራ ግምት ውጤቶች በምስሎቹ ላይ ተያይዘዋል።

Via ስሜነህ አባተ

@etconp
❤7
👉‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ አፋር ክልል
‎
💫‎በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለትውልድ’ ውጥን አካል የሆነው ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ ትላንት ተመርቋል።
‎
‎🚧ሎጁ በተለያዩ የፍራፍሬ እና የደን ዛፎች በለመለመ 78,000 ካሬ ሜትር ስፋት ባለው መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን፤ ተፈጥሯዊ የ"ሰማያዊ ዓይን" ፍልውሃ መዋኛ ፣ ሁለት ግዙፍ ሰው ሰልሽ ሐይቆች እና 3.2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የእግር ጉዞ (ሀይኪንግ) ምቹ መንገድ አለው።

🚧የግል መዋኛ ገንዳ ያላቸው ሁለት ፕሬዝዳንታዊ ቪላዎች፣ አስራ ሁለት እርስ በእርስ የተያያዙ የመኝታ ክፍሎች እና አስራ ስድስት ባለ አንድ መኝታ ቤቶችን ይዟል።

⏺በተጨማሪም ዘመናዊ የምግብ አዳራሾች፣ የእንግዳ መቀበያ ህንፃ፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የቢሮ ክፍሎች፣ የተሽከርካሪ ማቆሚያ እና ሁለት ሄሊኮፕተሮችን በአንድ ጊዜ ማሳረፍ የሚችል ሄሊፓድ) አሉት።

Via Office of the PMOE

@etconp
❤7👍1
👉እንደዚህ ይቻላል እንዴ?

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🤣12❤4