Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.59K photos
56 videos
536 files
3.81K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት
                 ቁ.3 ቄራ

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
👏1
👉የቅጥር ማስታወቂያ

🏷በላሊበላ ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ሥራዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር በህንፃ ጥናትና ዲዛይን ዲቪዥን ስር ስትራክቸራል መሀንዲስ ደረጃ-16 የስራ መደብ ላይ ከአመልካቾችን መካከል በቅጥር አግባብ አወዳድሮ ለተወሰነ ስራ ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር ቀጥሮ ማስረት ይፈልጋል።

@etconp
❤6
👉JOB VACANCY

🏗️ 1. Construction Foreman

⏺Job Title: Construction Foreman
⏺Company Name: HASSEN HUSSEN B.C
⏺Location: kality,Addiss Ababa
⏺SALERY-Negotiable

📜Requirements

⏺Diploma  in Construction  or related field
⏺Minimum [5] years of experience

🏗️ 2. Site Engineer

⏺Job Title: Site Engineer
⏺Location: kality,Addiss ababa
⏺Employment Type: Contract
⏺SALERY-Negotiable

📜REQUIRMENTS

⏺Education Level-Bachelor’s Degree in Civil Engineering
⏺Minimum [3 ] years of experience in Building construction

📩How to Apply

⏺Interested candidates should send their CV and supporting documents to:
📧 [zinetmami@gmail.com]
📅 Deadline: [March 28/2026]

@etconp
❤6👍1
For the fastest 24/7 updates and analysis on the Iran war, join @geopolitics_prime.

በኢራን ጦርነት ላይ ፈጣን የ24/7 ዝማኔዎችን እና ትንታኔዎችን ለማግኘት @geopolitics_primeን ይቀላቀሉ።
❤1
👉ስኬታማ መሐንዲስ ለመሆን ጠቃሚ ምክሮች፡-

💫1. ግቦችዎን ይግለጹ:- የተሳካ የምህንድስና ፕሮጀክቶች በአጋጣሚ አይከሰቱም። የተሳካ የምህንድስና ስራዎች በአጋጣሚ አይከሰቱም

2. ለቀጣይ ሙያዊ እድገት እራስዎን ይስጡ

3. ለስላሳ ክህሎቶችን ለማሻሻል ይስሩ

4. ንግድን ይረዱ

5. ለውጥን ይቀበሉ

6. ጠንክረው ይስሩ

7. ብሩህ አመለካከት ይኑርዎት። ...

8. የተዋናይ አርአያዎችን እና አማካሪዎችን ይለዩ።

🚧Please Subscribe Our Youtube Channel👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp
❤14🔥1
👉ETABS ኦንላይን ኮርስ ምዝገባ እንደጨረሰን ይታወቃል ነገር ግን ብዝዎች ይራዘምልን ባላቹ መሰረት እስከ 10:00 እንዳረዘምንላቹ እናሳውቃለን🙏

📩ማነኛውም ጥያቄ ሲኖር @Philemona7 ወይም በ 0925446661 ይደውሉልን🙏
❤1
For the fastest 24/7 updates and analysis on the Iran war, join @geopolitics_prime.

በኢራን ጦርነት ላይ ፈጣን የ24/7 ዝማኔዎችን እና ትንታኔዎችን ለማግኘት @geopolitics_primeን ይቀላቀሉ።
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን መጋቢት 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ሪፖርተር መጋቢት 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ሪፖርተር  መጋቢት 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ሪፖርተር  መጋቢት 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ሪፖርተር  መጋቢት 16 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
አሁናዊ ኪነህንጻ
ቅይጥ ልማት

​አልሚ : ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ (East African Holding)
ነዳፊ : ዲ.ኤል.አር ግሩፕ (DLR Group)
አገልግሎት: ሁለገብ የንግድ እና የአገልግሎት ማዕከል
ደረጃ : የፅንሰ-ሀሳብ ዝግጅት (Concept Development)
​ቦታ: ጦር ኃይሎች አካባቢ

ይህ ንድፍ በኢትዮጵያ የችርቻሮ ንግድ እና የኑሮ ዘይቤን አዲስ መልክ ለማስያዝ በጦር ኃይሎች አካባቢ ለሚገነባው ለዚህ ግዙፍ ሁለገብ ልማት የተቀመጠ ራዕይ ነው፤

​ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ የዚህን ፕሮጀክት የዲዛይን እና የቁጥጥር ሥራ እንዲያከናውን ከዓለም አቀፉ የዲዛይን ተቋም ዲ.ኤል.አር ግሩፕ (DLR Group) ጋር ውል አስሯል።
​
ፕሮጀክቱ ዘመናዊ የገበያ ማዕከራትን፣ የላቀ ደረጃ ያላቸው የቢሮ ቦታዎችን እና ንቁ ማህበራዊ መስተጋብሮችን በአንድ ላይ ያቀፈ ነው።

​የፕሮጀክቱ ይዘት፦
• ​ዘመናዊ የችርቻሮ ንግድ፦ ለዓለም አቀፍ ብራንዶች እና ለጠንካራ የአገር ውስጥ ነጋዴዎች ምቹ የሆነ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የሞል (Mall) ተሞክሮ።

• ​የተቀናጀ አገልግሎት፦ ለንግድ፣ ለመዝናኛ እና ለማህበረሰባዊ መስተጋብር የሚሆን ተለዋዋጭ አካባቢ።

• ​ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው አቅርቦት፦ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በዲ.ኤል.አር ግሩፕ የሚመራ የዲዛይን እና የቁጥጥር ሥራ።

​ምንጭ (Credit): ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግስ

@etconp
❤5👍2