Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.2K subscribers
4.58K photos
56 videos
536 files
3.79K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉“How a Total Station Works”:

🔧 Components

- Telescope & EDM unit (for sighting and distance measurement)
- Bubble vials (for leveling)
- Electronic angle measurement (theodolite)
- Tribrach & leveling screws (for stability and adjustment)
- Optical plummet (for centering over a point)
- Vertical motion clamps (for vertical alignment)
- Battery & control panel
- Control buttons & backlit LCD display

📏 Measurement Functions

1. Distance (D)
- Measures slope, horizontal, or vertical distance
- Units: meters or feet

2. Angles (H/V)
- Horizontal angle (H) and vertical angle (V)
- Units: degrees or gons

3. Coordinates (X, Y, Z)
- Calculates 3D position (Northing, Easting, Elevation)
- Based on known base/reference point

⚙️ EDM Working Principle
- Uses prism reflector and laser beam
- Distance calculated by phase shift or time-of-flight

📋 Primary Survey Functions
- Distance: m/ft → slope, horizontal, vertical basis
- Angle: degrees → horizontal & vertical basis
- Coordinate: N, E, Z → 3D spatial calculation

✅ Key Highlights

- Versatile surveying tool
- Combines electronic theodolite + EDM
- Built-in data storage & calculations
- Prism required for long-distance measurement
- Widely used in mapping, construction, and civil engineering

A Total Station is one of the most powerful instruments in modern surveying, combining electronic theodolite + EDM (Electronic Distance Measurement) to deliver precise results in the field.

🔶 It measures:
✔️ Distance (D) using laser beam & prism reflector
✔️ Angles (Horizontal & Vertical) with high accuracy
✔️ Coordinates (X, Y, Z) for exact 3D positioning

🔶 Key Features:
▪️ Telescope with EDM for targeting
▪️ Bubble vials for accurate leveling
▪️ Control panel with LCD display
▪️ Tribrach & leveling screws for stability
▪️ Optical plummet for exact ground positioning

📊 Why Total Station is Important?

It simplifies surveying tasks by providing fast, accurate, and digital data, making it essential for:
✔️ Construction layout
✔️ Land surveying
✔️ Mapping & topography
✔️ As-built measurements

🚧 A must-have tool for every civil engineer to ensure precision and efficiency on-site.

#CivilEngineering #Surveying #TotalStation #ConstructionTechnology #EngineeringTools #SiteEngineering #SurveyEquipment #CivilTechTime #EngineeringLife #ConstructionSite #ModernEngineering #Infrastructure #SurveyorLife

@etconp
❤9
👉JOB VACANCY

💫Gift Real Estate

🚧Construction Site Engineer

⚡️Deadline Mar. 31, 2026

🏷Qualification Requirements
Education: BSc Degree in Construction Technology & Management, Civil Engineering, Building Construction Technology, or a related field from a recognized institution

💫Experience: Minimum 2 years of practical experience in construction project supervision
Strong ability to manage site operations effectively and efficiently
Ensure adherence to engineering standards, project specifications, and safety regulations
Deliver projects within defined scope, quality standards, and scheduled timelines
Coordinate with site teams, contractors, and stakeholders to ensure smooth project execution
Ability to identify and resolve on-site issues proactively

🏷Required Skills

Site management and operational oversight
Problem-solving and decision-making
Strong communication and teamwork
Attention to detail and quality control
Time management and organizational skills

📩How to Apply

⏺Interested applicants should send their CV, Cover letter, and relevant documents via email:
hr@giftrealestate.com.et

@etconp
❤9👍6
👉አስደሳች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች
ብዝዎቻቹ በጠየቃቹን መሰረት የ ETABS ሶፍትዌር ስልጠና በ ኦንላይን በተመጣጣኝ ዋጋ ምዝገባ ጀምረናል❤

📩ለመመዝገብ @Philemona7 ወይም 0925446661 ያናግሩን🙏

@etconp
❤3
👉Scholarship

🎓 Fully Funded Scholarship Opportunity 2026 🌍

💫Are you looking to study abroad? Here is a great opportunity for international students!

📍 Country: Malaysia

🎓 Degree: Master’s / PhD

💰 Benefits: Tuition fee, monthly stipend, accommodation

✅ Open to students from developing countries

📅 Deadline: April 3, 2026

⚠️ Make sure to read all requirements carefully before applying. 👇

https://biasiswa.mohe.gov.my/INTER/index.php

@etconp
👍6❤4
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
Types of Staircases in Building Construction

- Straight Staircase
- Simple linear design
- Steps, handrail, supporting wall

- L-Shaped Staircase
- Turns at 90°
- Steps, railing, structural support

- U-Shaped Staircase
- Two flights with landing
- Steps, landing, railing

- Helical Staircase
- Curved, elegant form
- Curved steps, central void, metal structure, wooden handrail

- Spiral Staircase
- Compact circular design
- Fan-shaped steps, central column, handrail, upper loft access

- Floating Staircase
- Modern aesthetic
- Floating steps, hidden anchors, glass railing, exposed concrete wall, integrated lighting

6 Types of Staircases Used in Building Construction 🏗️

Staircases are important structural and architectural elements in buildings.

1️⃣ Straight Staircase
2️⃣ L-Shaped Staircase
3️⃣ U-Shaped Staircase
4️⃣ Helical Staircase
5️⃣ Spiral Staircase
6️⃣ Floating Staircase

@etconp
❤5👍3
👉JOB VACANCY

🌟Office Engineer – Bunna Bank 3B + G + 23

📜Job Overview

⏺Salary Offer As per Company Scale

⚡️Deadline Date April 7, 2026

❇️Job Requirement

⏺Qualification: BSc Degree in Civil Engineering/COTM plus

🚧Work Experience:A minimum of Five (5) years in relevant experience with at least three (3) years in a specific position

⏺Proficiency in project management, with a focus on high-rise building.
⏺Proficiency in project Management Software and tools.
⏺Construction related software in engineering (Auto CAD, SAP, Arch CAD, etc.)

⏺Required Number:  1 (One)
⏺Salary Offer:  As per project scale

📍Place of Work: Addis Ababa

📩How to Apply

⏺Interested applicant should attach their CV, copies of Degree, Transcript, Certificates and other relevant documents with their application and submit to CTBE the former name of AAiT, Human Resource office, Room No. 121 within 7 consecutive working days starting from the date of announcement.

🎲Addis Ababa University
College of Technology and Built Environment

@etconp
❤9👍1
👉የስራ ማስታወቂያ

🏷መሀንዲስ (ኦፊስ ኢንጅነር)

⭐️አልትሄት ኢንዱስትሪያል

⚡️March 29, 2026 - April 8, 2026

📜Job Requirement

⏺የት/ደረጃ: ከታወቀ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ በስትራክቸራል ኢንጅነሪንግ ዲግሪ ያለው
⏺የስራ ልምድ: 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ
⏺ጾታ: ወንድ
⏺ደመወዝ: በስምምነት

📩How to Apply

⏺ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ  ጋር በማያያዝ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

📍አድራሻ፡ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 በተለምዶ ለም ሆቴል ወደ 24 ሚወስደው መንገድ ሲድራ ሆቴል ፊት ለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ወይም ቡና ቦርድ ቅጥር ግቢ ነው፡፡

📞ለበለጠ መረጃ:0912865208/0912953572

@etconp
❤5👍1
👉የግንባታ ሥራዎች ሂደት ደረጃዎች/Stages in Construction/

🌟የግንባታ ሥራዎች የሂደት ደረጃዎች በዋናነት በሶስት የሚከፈሉ ሲሆን እነዚህም:

⏺i. የቅድመ ግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ/Preconstruction Stages/

⏺ii. የግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ/construction Stages/

⏺iii. የድህረ ግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ//Postconstruction Stages/

▶️i. የቅድመ ግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ/Preconstruction Stages/

🚧1.የፕሮጀክት ተፈጻሚነትና አዋጭነት ጥናት/Inception and Physibility study/

✨ይህ ደረጃ አሰሪው ወይም ኢንቬስተሩ ያለመውን ነገር ወይም ፍላጎቱን ወደእውነታ ለማምጣት የመጀመሪያ ሥራው የታሰበውን ፕሮጀክት የተፈጻሚነትና አዋጭነት ጥናት ውጤት ማወቅ ነው፡፡

✨በዚህ ጊዜ የተላያዩ ባለሞያዎችን የሚይዝ ቡድን፡-

⏺የታሰበውን ስራ እውን ሊሆን የሚችል መሆኑንና አለመሆኑን በማስረጃ ያረጋግጣል ለፕሮጀክቱ አዋጭነት ወሳኝ የቦታ መረጣ ያካሂዳል ፕሮጀክቱ በታሰበበት አካባቢ ከገንዘብ ሃብት ውጭ ያሉ የፕሮጀክት ሃብቶች አቅርቦት ሁኔታ፣ የዋጋ ሁኔታና እንደታሰበው ፕሮጀክቶች ዓይነት ሌሎች ሁኔታዎችን ያጠናል፡፡
የፕሮጀክቱን አዋጭነት ስሌት ዘገባ ይዘጋጃል፣ የሥራውን አጠቃላይ ሁኔታ ሊያሳይ የሚችል ሀሳባዊ ረቂቅ ንድፍ ያዘጋጃል፡፡

🚧2.የአፈር አካላት ሳይንስ ጥናት /Geotechnical Investigations/

⏺የአፈር አካላት ሳይንስ ጥናት፡-

▶️አጠቃላይ የግንባታ ሥራው የሚከናወንበትን ወይም ግንባታው የሚያርፍበትንና በዙሪያው ያለውን አካባቢ ሊያካልል የሚችል ፤የመሬቱ የመሸከም አቅም፣ ችግርሮችና የመፍትሄ ሃሳቦች የሚጠናበት ነው፡፡

🚧3.የመሬት አቀማመጥ አጠቃላይ ሁኔታ የሰርቬይንግ መረጃ ይሰበሰባል፡፡

🚧4.የዕቅድና የንድፍ ሥራ /Planning and Design stage/

⏺የአፈር ሳይንስ ጥናት መረጃዎች ከተሰበሰቡ በኋላ ቀጣዩ ሥራ የሚሆነው የዕቅድና የዲዛይን ማጠቃለያ ሥራዎች የሚከናወኑበት ነው፡፡በዚህም፡
እንደፕሮጀክቱ ሁኔታ የአርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ ኤሌክትሪካል፣የኤሌክሮ ሜካኒካልና የሳኒተሪ የመሳሰሉት የዲዛይንና የንድፍ ሥራዎች ይሰራሉ፡፡

🚧5.የፕሮጀክት ሥራ አመራር መዋቅር ዝግጅትና ዕቅድ

🚧6.የገንዘብ ሀብት ዝግጅት ዕቅድ

🚧7.የታሰበው ፕሮጀክት እንደፕሮጀክቱ ግዝፈትና ሊሰራ ለታሰበበት ደረጃ የሚመጥን፤ ለሥራው ጥራት ደረጃ ዕቅድ
የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት ምርጫና የጥራት ልክ ዕቅድየሥራ ተቋራጭ ብቃት ደረጃ ዕቅድና የመሳሰሉት ይሰራሉ፡፡

🚧8.የጨረታ ሥራዎች /Tendering stage/

💫በዚህ ደረጃ የሚከተሉት ስራዎች ይከናወናሉ

▶️የጨረታ ሰነድ የማዘጋጃት ሥራ/Bidding Document Preparation/፡-

⏺በጨረታ ሰነድ ዝግጅት የጨረታ ሥራ ባለሞያዎች በጨረታ ሰነዱ ሊያካትቷቸው የሚገቡ ጉዳዮች እንደሚከተለው ይሆናሉ፡፡

⏹የጨረታ ጥሪ/Bid Invitation /
በቂ ለሆነ ጊዜና አስፈላጊ በሆኑ ቦታዎች የጨረታ ጥሪ ይፋ መደረጉ የሚረጋገጥበት ሲሆን የጨረታ ጥሪ አድራጊውን አካል ስምና አድራሻ፣የግነባታ ሥራው ዓይነትና የሚከናወንበትን ቦታ፣ሥራውን ለመስራት የሚፈለገው ተቋራጭ የመወዳደር ችሎታ ዝርዝር መመዘኛዎች፣ሥራው ስለሚፈጀው ጠቅላላ ጊዜ፣የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት አኳሆንና የሚገኝበት ቦታ፣ሰነዱን ለማግኘት ስለሚያስፈልግ ክፍያ መጠን፣የጨረታ ማስገቢያ ቦታ ሰለሚያበቃበት ቀን፣ የተጫራቾች ዜግነት፣ በጨረታው ለመሳተፍ ቅድሚያ ሊከፈል ወይም ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid security) የሚያዝ ገንዘብ ካለ መጠኑና፣ እነደአስፈላጊነቱ ሌሎች ዝዝር መረጃዎችን የሚይዝ ይሆናል፡፡

⏹የተጫራቾች መመሪያ/instraction to bidders/

በተጫራቾች መመሪያ ዝርዝር፡-
_የጨረታ መገምገሚያ ዘዴዎችና የመገምገሚያ መስፈርቾች/Evaluation Methods and Criteria/
_ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ምን ምን ሊያካትት እንደሚገባው የሚገልጽ ዝርዝር
_ የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚገባቸው መሆኑን
_ ለዘመኑ የታደሱ የተለያዩ ለመጫረት ብቁ የሚያደርጉ ምዝገባዎች ማቅረብ አስፈላጊ ስለመሆኑ
_ ለመንግስት የሚገባውን ግብር ከፍሎ ማረጋገጫ ያለው ስለመሆኑ (Tax Clearance)
_ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን፣ፊርማቸውንና አድራሻቸውን ማስፈር እንደሚገባቸው
_ ጨረታው ተከፍቶ ካለቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ፣ ራሳቸውን ከጨረታው ማግለል እንደማይችሉ የሚያመለክት መግለጫ
_ ጨረታውን ለማዛባት ስለመሞከርና በተጫራቹ ላይ ስለሚያስከትለው ጉዳት
_ ስለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናና ሰለየመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና
_ ስለጨረታው ማቅረያ ጊዜ፣የሚያበቃበትንና የሚከፈትበትን ጊዜና ሰዓት እንዲሁም የአቀራረብ ሁኔታና
_ ተጫራቹ ስለማጭበርበርና ሙስና/ጉቦ መስጠትንና መቀበልነ ጭምር በኢትዮጵያ ህጎች የተደነገገውን የሚያከብር መሆኑን በማረጋገጥ ግዴታ በመግባት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚገኘወን ቅጽ መፈረም እንዳለበትና
እንደግዢው ዓይነት ሌሎች ሁኔታዎችን የሚያካትት ይሆናል

-የአገልግሎት ዝርዝር/Survice Description/

-የጨረታ ሃሳብ ማቅረቢያና የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ/BOQ/

-የውል ቃሎችና ሁኔታዎች/Contract terms and Conditions/

በሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሌላው ሊካተት የሚገባውና በሰነዱ ውስጥ አንድ ክፍል ሆኖ መቅረብ ያለበት ነገር የውል ቃላትና የውል ሁኔታዎች ዝርዝር ነው፡፡ ይኽውም የስራውን ስፋት፣ መሰጠት የሚገባቸው አገልግሎቶችን፣ የአሰሪውና የሥራ ተቋራጩን መብትና ግዴታዎች ዝርዝር፣ የሥራ ተቆጣጣሪው/አማካሪው መሃንዲስ የስራ ድርሻዎች፣ ባለሞያዎች አሟልቶ ስለመስራት፣ የፕሮጀክት መሪ ባለሞያ ተግባርና ሃላፊነቶችና የመሳሰሉ አጠቃላይ ሁኔታዎች የሚይዝ ሲሆን ከውሉ ጠቅላላ ሁኔታዎች በተጨማሪ ከሚሰጠው አገልግሎት የተለየ ባህሪ ጋር የሚሄዱ ልዩ ሁኔታዎችን እና ሥራው የሚከናወንበትን ቦታ የሚያመለክቱ ዝርዝር መረጃችን መያዝ አለበት፡፡
የውል ቃላት የተለያዩ በሰነዱ ውስጥ አገልግሎት ላይ የዋሉ ቃላትን በውል ሰነዱ አተረጓጎም ወቅት ሊኖራቸው

-ጨረታ ይፋ የማድረግ ፣ የመገምገም ፣ አሸናፊውን የመለየት ሥራዎች

-የጨረታ አሸናፊ ጥሪ ስለማድረግና ውል ስለመዋዋል /Award of Contract and contracing/

ii. የግንባታ ሥራ ክንዋኔዎች ደረጃ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ/construction Stages/

በዚህ ክፍል ዋና ዋና የክንውን ጊዜያት ሶስት ናቸው።

* የዝግጅት ጊዜ/Period of Mobilization/

* የግንባታ ዋና ሂደት ጊዜ/Period of Main Construction Activities/

* የጥገናና የዕድሳት /Defects liability Period/

iii. የግንባታ ሥራ ፍጻሜና ርክክብ /Commissioning and Acceptance/

ለወደፊት እያንዳንዱን በዝርዝር የምናይ ይሆናል።

Via Mekamu Mohammed

@etconp
❤12👍5
👉ክፍት የሥራ ማስታወቂያ

💫ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከ መጋቢት 20 ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት መመዝገብ ይቻላል

Addis Ababa City Roads Authority

@etconp
❤2👍2🔥1
ጨረታ

ሪፖርተር መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

ሪፖርተር መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

ሪፖርተር መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ሪፖርተር   መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  መጋቢት 21 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

ሪፖርተር መጋቢት 20  ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ADVERTISMENT

ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ

✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)

🔅 የተለያዩ  [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።

♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።

☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1

አድራሻ፦  ቁ 1.መርካቶ
                ቁ.2 አየር ጤና  ኪዳነ ምህረት

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
❤1