ADVERTISMENT
ታምራት ፕሌት እና ጄ ቦልት አቅራቢ
✅የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🔅 ፕሌት any Size & thickness
🔅 ጄ ቦልት (ጥርስ ማዉጣትና ማጠፍ)
🔅 የተለያዩ [modefic] ስራዎችን እንሰራለን።
♦️ ማንኛዉንም ብረታ ብረት እንገዛለን።
☎️ስልክ 0904040477 ወይም 0911016833 ደውለው ያግኙን
📱ቴሌግራም ላይ ፦https://t.me/heavenic1
አድራሻ፦ ቁ 1.መርካቶ
ቁ.2 አየር ጤና ኪዳነ ምህረት
ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው።

❤1
👉በኮንክሪት ስላብ (RC Slabs) ላይ የሚፈጠሩ ስንጥቆችን እንዴት እናስተናግዳቸው
💫በብረት በተጠናከረ ኮንክሪት (RC) ስላቦች ላይ ስንጥቅ መፈጠር የኮንክሬቱ ዝቅተኛ የቴንሳይል (tensile) ጥንካሬ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው፤ ነገር ግን መደበኛ volumetric ለውጦችን እና መዋቅራዊ ችግሮችን (structural distress) መለየት ለሳይት እና ስትራክቸራል መሃንዲሶች ወሳኝ ክህሎት ነው።
➡️የስላብ ስንጥቅ አይነቶች
ስንጥቆች በሚፈጠሩበት ደረጃ(based on their origin) ይመደባሉ፡
✅ ከመድረቁ በፊት (Plastic State):
✅ፕላስቲክ ሽሪንኬጅ (Plastic Shrinkage): የsurface moisture/የገፅታ እርጥበት/ ትነት መጠን ወደ ላይ ከሚወጣው የብሊድ (bleed) ውሃ ሲበልጥ ይከሰታል። በቂ የውሃ ማጠጣት (curing) ሂደት በሌለበት፣ ከፍተኛ ንፋስ ወይም ሙቀት ባለበት ወቅት የኮንክሪት ሙሌት ሲደረግ በብዛት ይፈጠራል።
✅ፕላስቲክ ሴትልመንት (Plastic Settlement): ኮንክሪቱ ከላይ ባሉት የብረት አግዳሚዎች (reinforcement bars) ዙሪያ ሲቀመጥ (subsiding)፣ ልክ ከብረቱ በላይ ቁመታዊ ስንጥቆችን ይፈጥራል።
✅ከደረቀ በኋላ (Solid State):
✅ድራይንግ ሽሪንኬጅ (Drying Shrinkage): ኮንክሪቱ በጊዜ ሂደት እርጥበትን ሲያጣ የሚፈጠር የvolume መቀነስ ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰቱበት ቦታዎች (columns, rigid walls) አጠገብ በካርታ ወይም በዳያጎናል (diagonal) ቅርፅ ይታያል።
✅በጭነት የሚመጣ(Flexural/Load-Induced): የቤንዲንግ ሞመንት (bending moment) የኮንክሪቱን ሞጁለስ ኦፍ ራፕቸር (modulus of rupture) ሲያልፍ ይከሰታል። በspan መሃል at bottom ወይም በድጋፎች (supports) ላይ top ላይ ይገኛል።
✅የሙቀት መስፋፋት/መኮማተር (Thermal Expansion/Contraction): በወፍራም ስላቦች ውስጥ ባለው የሃይድሬሽን ሙቀት (heat of hydration) ልዩነት ወይም በአካባቢ የሙቀት መጠን ልዩነቶች ምክንያት ይፈጠራል።
➡️EBCS ምን ይላል??
EBCS EN 1992-1-1:2013 ዜሮ ስንጥቅ አይጠይቅም፤ ይልቁንም ብረትን ከዝገት ለመጠበቅ እና አገልግሎትን (serviceability) ለማረጋገጥ የተሰላውን ከፍተኛ የስንጥቅ ስፋት/crack width(W(max)) ይገድባል። ኮዱ እንደሚከተለው ይገድበዋል
(W_(max)) under Quasi-Permanent Load Combinations:
✔️Exposure Class X0, XC1 (Dry interiors, no corrosion risk): 0.4 mm
✔️Exposure Classes XC2–XC4, XD, XS (Humid, wet, or chloride exposure): 0.3 mm
🚧 እንዴት እንጠግናቸው/ How to rectify them/
ጥገናው በዋናው መንስኤ እና ስንጥቁ የቆመ ወይም ንቁ መሆኑ ላይ ይመሰረታል።
✅መዋቅራዊ ስንጥቆች (Flexural/Shear): የስላቡን አጠቃላይ (monolithic) ጥንካሬ ወደነበረበት መመለስን ይጠይቃል። ይህ ዝቅተኛ-ቪስኮሲቲ (Low-Viscosity) ባለው የኢፖክሲ ኢንጀክሽን(epoxy injection) አማካኝነት ይከናወናል። ኢፖክሲው ከዋናው ኮንክሪት የበለጠ የኮምፕሬሲቭ (compressive) እና የቴንሳይል (tensile) ጥንካሬ ሊኖረው ይገባል።
✅መዋቅራዊ ያልሆኑ የቆሙ ስንጥቆች (Shrinkage/Thermal): መዋቅራዊ ጥንካሬን መመለስ አያስፈልግም፤ ግቡ ከእርጥበት እና ከቆሻሻ መከላከል ነው። ኤላስቶሜሪክ (elastomeric) ማሸጊያን (ለምሳሌ polyurethane sealants) በመጠቀም በማስፋት እና በማሸግ (Routing and Sealing) ይከናወናል።
✅ንቁ/የሚያፈሱ ስንጥቆች(active/leaking): ስላቡ ለውሃ መግባት የተጋለጠ ከሆነ (ለምሳሌ የጣሪያ ስላቦች፣ ፖዲየሞች)፣ polyurethane (PU) ግራውቲንግ ያስፈልጋል። polyurethane (PU) ከውሃ ጋር ሲገናኝ በመስፋፋት ተጣጣፊ (flexible) እና ውሃ የማያስገባ የፎም ማሸጊያ ይፈጥራል።
💫ሁሌም አስተውሉ መሰረታዊ እንቅስቃሴውን (underlying movement) ሳያስቆሙ በንቁ (active) ስንጥቅ ላይ ወይም በቀጣይነት በሚከሰት ሴትልመንት (settlement) ምክንያት በተፈጠረ ስንጥቅ ላይ የኢፖክሲ ኢንጀክሽን ፈጽሞ አያካሂዱ። በንቁ ስንጥቅ ላይ ኢንጀክት ማድረግ ውጥረቱ (stress) ከጥገናው አጠገብ አዲስ ስንጥቅ እንዲፈጥር ማስገደድ ብቻ ነው።
@etconp

❤7
👉Please Subscribe Our Youtube Channel👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

🥰2
👉JOB VACANCY
💫Yawit Engineering PLC invites all qualified and interested candidates to submit their applications.
🏷Please complete the application process by uploading your CV and relevant testimonials via our official recruitment portal below via Google Form👇
( https://forms.gle/1AhTQHFBDatPHXSS7)

❤6