Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
🫵JOB VACANCY

🔖Mirab Construction plc

🪧Position 2: Junior Planning Engineer

👉 BSc Degree in Civil Engineering /COTM or Architectural Engineering
👉 Fresh Graduate
👉 Quantity : 4

🪧Position 13: Senior Office Engineer

👉 BSc Degree in Civil Engineering /COTM and Architectural Engineering
👉6 years relevant work experience in Infrastructure or Landscape/road Project out of which 3 years in the same position
👉 Quantity: 3

🪧Position 14: Senior Site Engineer

👉 MSc Or Bsc degree in Civil Engineering /COTM
👉8 years relevant work experience in Building construction industry of which 5 years in the same position
👉 Quantity: 4

🪧Position 15: Project Manager

👉MSc Or Bsc degree in Civil Engineering /COTM
👉10 years relevant work experience in Building construction industry of which 8 years in the same position
👉 Quantity: 4

🧷Deadline Date June 10, 2026

🔖Apply in person at 22 Mazoria H&M Building 2nd floor Administration and HR Department.

📲office Telephone 011-663-09-49/011-659-04-39

@etconp
❤11👏2
👉የለገዳዲ ግድብ (Legedadi Dam)

🔖የለገዳዲ ግድብ በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኝ፣ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን ምስራቅ በግምት 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ትልቅ የኮንክሪት እና የድንጋይ ድልድል (rockfill) ግድብ ነው።

🪧ከ 1960 እስከ 1963 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ከ1967 እስከ 1971) የተገነባውና በአፄ ኃይለ ሥላሴ የተመረቀው ይህ ግድብ፣ የውሃ ማጣሪያ ጣቢያው ለአዲስ አበባ ከተማ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ከፍተኛውን ድርሻ ይሸፍናል።

ዋና ዋና መረጃዎች እና ዝርዝር መግለጫዎች፦


🧷የተጠናቀቀበት ዓመት፦ 1963 ዓ.ም (1971 እ.ኤ.አ)
• ከፍታ፦ 44 ሜትር
• ውሃ የማጠራቀም አቅም፦ 44 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
ዲዛይን ያደረገው፦ ጆርጆ ፒዬትራንጄሊ (Giorgio Pietrangeli)
• አገልግሎት፦ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት እና ማጣራት

ውሃው በቧንቧ መስመር ወደ ከተማዋ ከመላኩ በፊት ቅድመ-ክሎሪኔሽን (pre-chlorination)፣ ደለል ማስቀመጥ (sedimentation) እና ማጣራት (filtration) ያካተተ ጥብቅ የንፅህና አጠባበቅ ሂደትን ያልፋል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በደለል መከማቸት እና በኤሌክትሮ-ሜካኒካል እርጅና ምክንያት ግድቡን መልሶ የማቋቋም እና የዕድሳት ሥራዎችን ማከናወን አስፈልጓል።


@etconp
❤7👍3
ኮንትራክተሩን እንታደገው፤
ዘርፉን ማዳን ማለት አገርን ማዳን ነው

የኮንስትራክሽን ዘርፉ የአገራችን ኢኮኖሚ የደም ስር ነው። መንገዶች፣ ድልድዮች፣ ግድቦች፣ የመስኖ ፕሮጀክቶች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎችና ሌሎች የልማት ሥራዎች የሚፈጸሙት በኮንትራክተሮች ትከሻ ላይ ነው። ሆኖም ዛሬ ይህንን ዘርፍ የተሸከሙ ብዙ የአገር ውስጥ ኮንትራክተሮች በከፋ ችግር ውስጥ ይገኛሉ። ይህ ችግር የአንድ ወይም የሁለት ድርጅቶች ጉዳይ አይደለም።

የአንድ ኮንትራክተር ውድቀት ማለት የመቶዎች ወይም የሺዎች ሠራተኞች የሥራ ዕድል መጥፋት፣ የንዑስ ተቋራጮች መጎዳት፣ የአቅራቢዎች ገበያ መቀዛቀዝ እና በመጨረሻም የአገሪቱ ኢኮኖሚ መዳከም ማለት ነው።

ችግሩ ከየት መጣ?
በርካታ ኮንትራክተሮች በውስጣዊ እና በውጫዊ ምክንያቶች ተጎድተዋል።
የፋይናንስ አስተዳደር ድክመቶች በአንድ በኩል ቢኖሩም፣ ከዚያ የበለጠ ዘርፉን ያዳከሙት ከቁጥጥር ውጪ የሆኑ የዋጋ ንረቶች፣ የዋጋ ማሻሻያ አለመፈቀድ፣ የፕሮጀክት መጓተት እና ፍትሃዊ ያልሆነ የሥራ እድል አሰጣጥ ናቸው። በተለይም ሥራዎች በብቃት፣ በልምድና በግልጽ ውድድር ሳይሆን በትውውቅ፣ በዝምድና እና በጥቅም ተጋሪነት የሚሰጡ ከሆነ ጤናማ ውድድር ይጠፋል። ብቃት ያላቸው ድርጅቶች ከገበያ ይወገዳሉ፤ ዘርፉም በረጅም ጊዜ ይዳከማል።

እድገት ወይስ ውድቀት?

ዛሬ በኮንስትራክሽን ዘርፉ አሳሳቢ ክስተት እየታየ ነው።

በአንድ ወቅት በሀገሪቱ የልማት ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ አሻራ ያሳረፉ፣ ሺዎችን ያስተዳድሩ እና ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ያከናወኑ ታዋቂ ድርጅቶች ዛሬ ታሪክ ሆነው ቀርተዋል። በተቃራኒው ግን ትናንት ድረስ የማይታወቁ አዳዲስ ድርጅቶች በፍጥነት እያደጉ ይታያሉ።

አዳዲስ ድርጅቶች መፈጠራቸው በራሱ ጥሩ ነገር ነው፤ ነገር ግን ነባር ድርጅቶች እየወደቁ አዳዲሶች ብቻ እየተኩ ከሆነ ይህ እድገት ሳይሆን የዘርፉ ውድቀት ነው።

እውነተኛ እድገት ማለት ነባር ድርጅቶች ተጠናክረው ከአዳዲስ ድርጅቶች ጋር በጋራ ሲያድጉ እንጂ የነበሩት እየጠፉ ሌሎች በቦታቸው ሲተኩ አይደለም።

ኮንትራክተሮች ከአገር ጎን ቆመዋል
አገራችን በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ በነበረችባቸው ዓመታት ኮንትራክተሮች ያላቸውን ብቻ ሳይሆን የሌላቸውን ጭምር በማቅረብ ከአገር ጎን ቆመዋል። በከባድ የኢኮኖሚ ችግሮች መካከል አገርን በአፉ ቀን ወቅት ከጎኗ ቆመዋል፣ ዜጎችን ቀጥረዋል፣ ለመንግስት ግብር ከፍለዋል፣ ለልማት የራሳቸውን ድርሻ ተወጥተዋል። ዛሬ ግን ብዙዎቹ በህልውና አደጋ ውስጥ ናቸው።

ጥሪ ለመንግስት እና ለሚመለከታቸው አካላት

መንግስት እና የሚመለከታቸው ተቋማት የኮንስትራክሽን ዘርፉን እንደ ተራ የንግድ ዘርፍ ሳይሆን እንደ ሀገራዊ የልማት ምሰሶ ሊመለከቱት ይገባል።

የጨረታ ሥርዓቱ ፍትሃዊ እና ግልጽ መሆን አለበት። ሥራ የሚሰጠው በብቃትና በልምድ እንጂ በትውውቅ እና በዝምድና ሊሆን አይገባም።

የዋጋ ማሻሻያ ሥርዓት በተግባር ሊተገበር ይገባል። በችግር ውስጥ ያሉ ኮንትራክተሮች ተጨማሪ ጫና ከመፍጠር ይልቅ የማገገሚያ ድጋፍ ሊያገኙ ይገባል።

እንደ ማጠቃለያ

ዛሬ የሚፈለገው ኮንትራክተሩን መውቀስ ወይም ችግሩን በእርሱ ላይ መጫን አይደለም። የሚፈለገው ዘርፉን ከውድቀት ማዳን፣ ፍትሃዊ የንግድ አካባቢ መፍጠር እና ኮንትራክተሮች እንደገና በአገሪቱ ልማት ውስጥ የሚገባቸውን ሚና እንዲጫወቱ ማስቻል ነው።

ኮንትራክተሩን ማዳን የአንድ ዘርፍ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ የአገር ኢኮኖሚን፣ የሥራ ዕድልን እና የልማት ቀጣይነትን ማዳን ነው። በቀጣይ የግብር አዋጁና ኮንትራክተሩን ለማየት እሞክራለሁ።

ዘለቀ ረዲ (ፒኤችዲ)


@etconp
❤17
👉JOB VACANCY

🔖MIDROC CONSTRUCTION ETHIOPIA PLC

📎General Forman
📎Structure Forman
📎Sanitary Engineers
📎Bar bender Forman
📎Senior Office Engineer
📎Quantity Surveyor
📎Saftey Engineer

@etconp
👍10❤1
“የሕንፃ ግንባታ ጊዜ ግመታ" በሚል ርዕሰ በግንባታ ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶችን አስቀድሞ በመገመት ፕሮጀክትን በተቀመጠለት ጊዜ ለማጠናቀቅ የሚረዱ ነጥቦችን እንዲሁም ግንዛቤ ውስጥ ማካተት ያለባቸው ጉዳዮች ላይ በማተኮር ሰኔ 2 ፣ 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ምልከታ ይኖረናል ።

"Under the title 'Estimation of construction time for building projects", we will reflect, focusing on points that help complete projects on schedule by anticipating challenges that may arise during construction, as well as matters that should be taken into consideration, on June 9, 2018 E.C. from 2:00 to 3:00.

@etconp
❤11👍2
ጨረታ

አዲስ ዘመን áŒáŠ•á‰Śá‰ľ 30 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ግንቦት 27 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤1
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ግንቦት 27 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

አዲስ ዘመን  ግንቦት 28 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
የቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
🔥2