Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉ጃምቦ ኮንስትራክሽን በቡርኪናፋሶ የቤት ልማት ፕሮጀክት ለመሳተፍ ታሪካዊ ስምምነት ፈረመ

የጃምቦ ሪል ስቴት እህት ኩባንያ የሆነው ጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማኅበር፣ በምዕራባዊቷ አፍሪካ ሀገር ቡርኪናፋሶ በቤት ልማት ዘርፍ ለመሳተፍ የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ስምምነት ከቡርኪናፋሶ ብሔራዊ የከተማ መሬት ልማት ኮርፖሬሽን (SONATUR) ጋር በአዲስ አበባ ተፈራርሟል።


በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ስምምነቱን የፈረሙት የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደበበ ሰይፉ ሲሆኑ፣ በSONATUR በኩል ደግሞ ዋና ዳይሬክተር Boureima Ouattara ፈራሚ ሆነዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይም በኢትዮጵያ የቡርኪናፋሶ አምባሳደር Élysé Ouedraogo እና የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ስምምነቱ ጃምቦ ሪል ስቴት በኢትዮጵያ በቤት ግንባታ ዘርፍ ያካበተውን ልምድና ስኬት ወደ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ለማስፋፋት ትልቅ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። እንዲሁም "አፍሪካ ለአፍሪካ" የሚለውን መርህ በተግባር በማሳየት፣ የአፍሪካ ሀገራት በራሳቸው አቅምና ትብብር የልማት ፕሮጀክቶችን ማስፈጸም እንደሚችሉ የሚያሳይ አብነት እንደሆነም ተጠቁሟል።
ጃምቦ ኮንስትራክሽን ባለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ በርካታ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ ያከናወነ ሀገር በቀል ኩባንያ ሲሆን፣ በደቡብ ሱዳን፣ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ተመሳሳይ የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በማከናወን የአህጉራዊ ተሳትፎውን እያሰፋ ይገኛል።

ይህ ስምምነት ለኢትዮጵያ የግል ዘርፍ ኩባንያዎች በውጭ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ እና የሀገሪቱን የኮንስትራክሽን አቅም በአህጉራዊ ደረጃ ለማሳየት ጉልህ ምዕራፍ እንደሚሆን ይጠበቃል።

Via Tewedaje Media


@etconp
❤11👏1
👉JOB VACANCY

💫Office Engineer

🚧Atta Trading Plc

💫Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study from a recognized university with relevant work experience

🚧Duties and Responsibilities

- Prepare quantity take-offs and measurement sheets.
- Verify executed work quantities.
- Prepare monthly work accomplishment reports.
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.
- Review and certify subcontractor payment applications.
- Monitor variations and additional works.
- Maintain accurate quantity and payment records.
- Planning, Progress Monitoring & Cost Control
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.

🪧Quanitity Required: 2

⏺Minimum Years Of Experience: #4_years
⏺Maximum Years Of Experience: #5_years

🔗Salary: 30000.00

🧷Deadline: July 30, 2026
How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Office Engineer"

⏯Note: Applicants must clearly indicate the projects they have worked on, their responsibilities, and major achievements in their CV and only candidates with Office Engineer experience on building construction projects and a minimum GPA of 3.2 will be considered.

@etconp
❤9👍2
👉በኢትዮጵያ የሚጠቀሙ የጨረታ ዓይነቶች

1. Open Tender (ክፍት ጨረታ)

✅ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟላ ተቋራጭ መወዳደር ይችላል።

2. Restricted Tender (ውስን ጨረታ)

✅የተመረጡ ተቋራጮች ብቻ ይሳተፋሉ።

3. Direct Procurement (ቀጥታ ግዥ)

✅በሕግ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ብቻ ይፈጸማል።


https://t.me/ETCONp
❤5👍1
የጋብዮን ዋጋ

Galvanized Gabion
Daymend size 80/100
Wire thickness 2.5mm&3mm

👉 3×1×1=6,800
👉 2×1×1=4,600
👉 1×1×1=3,200

ስልክ 🤙
✅ 0949434363
✅ 0912955969
❤6
👉JOB VACANCY

Senior Office Engineer

Atta Trading Plc

Addis Ababa

Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study from a recognized university with relevant work experience

Duties and Responsibilities

- Prepare quantity take-offs and verify executed work quantities.
- Prepare and submit Interim Payment Certificates (IPCs) and supporting documentation.
- Support project planning and scheduling activities.
- Monitor project progress against approved work programs.
- Prepare Daily, Weekly, and Monthly Progress Reports.
- Develop project dashboards and executive summaries.
- Maintain an organized project filing and document control system.
- Manage RFIs, technical submittals, approvals, and correspondence.

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #5_years

Deadline: July 20, 2026

How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Application- Senior Office Engineer"

Note: Applicants should clearly indicate project names, responsibilities, and key achievements in their CV. This position is not for Site Engineers.

Please do not apply if your primary experience is limited to site engineering.

@etconp
❤7👍6🔥1
JOB VACANCY

Civil Engineer

Merit Engineering Plc

Addis Ababa

Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study with relevant work experience

Duties and Responsibilities

- Supervise civil construction works and ensure compliance with project requirements.
- Review drawings, BOQs, specifications, and technical documents.
- Monitor construction quality, progress, and site safety standards.
- Coordinate with contractors, consultants, and project
- Conduct site inspections and resolve technical issues.
- Prepare site reports, progress updates, and project documentation.
- Ensure materials and workmanship meet required standards.
- Support planning, scheduling, and execution of construction activities.

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #2_years

Deadline: July 23, 2026

How To Apply: Submit your non-returnable application letter, CV, and supporting documents in person to Merit Engineering, located on the Golagul–Megenagna Road, at the right junction of Meklit Tower, approximately 200 meters inside.

Note: Applicants must have a CGPA of 3.0 or above

For further information, please contact us at
+251974616263
+251930796436
+251973595959

@etconp
❤15👍7👏2
👉ፕሮፌሽናል የሳይት መሐንዲስ አቀራረብ (PPE እንደ reflective vest, safety helmet) አስፈላጊነት!

━━━━━━━━━━━━━━━
🏣👷‍♂️ፕሮፌሽናል የሳይት መሐንዲስ አቀራረብ ማለት ደህንነትን፣ ሥርዓትን እና ሙያዊነትን የሚያሳይ አለባበስና አቀራረብ ነው።

ዋና የPPE (Personal Protective Equipment) እቃዎች
━━━━━━━━━━━━━━━
1. Safety Helmet (የደህንነት ቆብ)

✏️ጭንቅላትን ከወዳቂ እቃዎችና ከግጭት ይጠብቃል።
✏️በትክክል ተጠቅሞ የአገጭ ማሰሪያ (chin strap) ሊያዝ ይገባል።

2. Reflective Safety Vest (አንፀባራቂ ቬስት)

✏️በቀንና በሌሊት በቀላሉ እንዲታይ ያደርጋል።
✏️በመንገድና በከባድ ማሽኖች አካባቢ አስፈላጊ ነው።

3. Safety Boots (የደህንነት ጫማ)

✏️የብረት ጫፍ (Steel Toe) ያለው ቢሆን ይመረጣል።
✏️እግርን ከወዳቂ እቃዎችና ከስር መወጋት ይጠብቃል።

4. Safety Glasses (የዓይን መከላከያ)

✏️ዓይንን ከአቧራ፣ ከብረት ቁርጥራጭ እና ከኬሚካሎች ይጠብቃል።

5. Safety Gloves (የደህንነት ጓንት)

✏️እጅን ከመቁረጥ፣ ከመቧጨርና ከኬሚካል ይጠብቃል።

6. Face Mask / Respirator (ማስክ)

✏️ከአቧራ፣ ከሲሚንቶ እና ከጎጂ ጭስ ይከላከላል።

7. Hearing Protection (Ear Plug / Ear Muff)

✏️ከከፍተኛ ድምጽ ይጠብቃል።

🚧ፕሮፌሽናል አቀራረብ
━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ንጹህና የተስተካከለ PPE መልበስ
✅ የመለያ ካርድ (ID Card) መያዝ
✅ የሳይት ድራዊንግ፣ ኖት ቡክ እና ፔን መያዝ
✅ ቴፕ መለኪያ፣ ሌዘር ሜትር ወይም ሌሎች አስፈላጊ መሣሪያዎችን ይዞ መንቀሳቀስ
✅ ለሰራተኞች ግልጽ መመሪያ መስጠት እና ምሳሌ መሆን

🪧ወርቃማ ህግ: የሳይት መሐንዲስ ራሱ PPE ሳይለብስ ሌሎችን PPE እንዲለብሱ መጠየቅ አይገባውም፤ ራሱ በመጀመሪያ ምሳሌ መሆን አለበት።
━━━━━━━━━━━━━━━
🧷YouTube ቻናላችን Subscribe ያርጉ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7

@etconp
❤14
🫵JOB VACANCY

Position: SENIOR SITE ENGINEER 👷‍♂️🏗️

Company: Mirab Construction 🏢

Education: M.Sc/B.Sc. degree in Civil Engineering / COTM 🎓

Experience: 8 years relevant work experience in Building construction industry of which 5 years in the same position 📅

Salary: በስምምነት ሆኖ በጣም አርኪ (Negotiable and very attractive) 💰✨

Required Qty: 4 📋

Work Location: Addis Ababa, Project 📍

Deadline: July 21, 2026 ⏳

How to Apply:

Interested & qualified applicants are invited to submit their copies of testimonials with originals, including updated CV & work experience, in person. 📄👉

Address: 22 Mazoria H&M Building, 2nd floor, Administration and HR Department 🏬
office Telephone: 011-663-09-49 / 011-659-04-39 📞

@etconp
❤6
🚰 Pump Discharge Calculation 📐⚙️

💫Think you know how much water your pump delivers? 🤔

🪧Pump discharge calculation helps determine the actual flow rate, ensuring the system operates efficiently and meets design requirements.

💧✅ Formula: Q = V / t

📌 Q = Discharge (L/s or m³/s)

📌 V = Volume collected (L or m³)
📌 t = Time taken (s)

✔️ Verifies pump performance
✔️ Detects efficiency loss
✔️ Helps in maintenance planning
✔️ Ensures proper system operation

📊 Accurate calculations lead to reliable performance! ⚡

#PumpDischarge #PumpCalculation #MechanicalEngineering #MEPEngineering #Hydraulics #FireFightingSystem #EngineeringCalculations #IndustrialMaintenance

@etconp
👍3❤2👏1
✅ Barbed wire apolo =2300
✅ wire mesh 2,5m =870
✅ wire mesh 3,5m 2×1 =2820

Call me
✅ 0949434363
✅ 0912955969
❤3
🛣️ Every Great Road Starts with a Strong Foundation! 🏗️

A road is much more than the asphalt you see on the surface. Its strength, durability, and performance depend on a well-designed pavement structure—from the compacted subgrade to the sub-base, base course, binder course, and wearing course. Proper cross-section design, camber (2.5%), shoulders, and drainage ensure safer roads and a longer service life. 🚜📐

🇪🇹 ጠንካራ መንገድ የሚጀምረው በጠንካራ መሠረት ነው!🏗️

💫የምናየው አስፋልት ብቻ አይደለም፤ የመንገዱ ጥንካሬና ዘላቂነት ከSubgrade, Sub-base, Base Course, Binder Course, እና Wearing Course በትክክል ከተገነቡ ይጀምራል። ትክክለኛ የመንገድ መስቀል ክፍል (Cross Section) እና የውሃ ፍሰት ንድፍ ደህንነትንና የመንገዱን ዕድሜ ያሳድጋሉ🌍🚧

#CivilEngineering #RoadConstruction #HighwayEngineering #PavementDesign #Asphalt #Infrastructure #ETCONP #Construction #Engineering #Ethiopia 🇪🇹

@etconp
❤5👍1
Forwarded from Kelemat Ads
💰 Earn Money From Your Telegram Channel

Do you own a Telegram channel with 700+ subscribers?

Turn your audience into income with Kelemat Ads.

✅ Join 140+ Telegram channels across Ethiopia already earning with our platform.

How it works:
• Add the Kelemat Ads Bot to your channel.
• The bot automatically posts relevant ads for you.
• Get paid based on your channel's subscriber count.
• Receive your payment via Telebirr within 48 hours.

No searching for advertisers. No negotiating deals. Just let the Kelemat Ads Bot handle the ads while you earn.

📩 DM @temaripath to join Kelemat Ads and start earning from every ad campaign.
❤3
👉በ28 ዓመታት ውስጥ በ805 ቢሊዮን ብር ወጪ ከ153 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ አዳዲስ መንገዶች ተገንብቷል

🚧ኢትዮጵያ ከዝቅተኛ የመንገድ መሠረተ-ልማት ተነስታ አሁን ላይ ሰፊ፣ ዘመናዊና የኢኮኖሚ ኮሪደሮችን የሚያገናኝ የመንገድ መረብ ባለቤት ለመሆን በቅታለች፤

ይህ በየምዕራፉ የተተገበረው የመንገድ ዘርፍ የልማት ፕሮግራም የሀገሪቱን የጉዞ አቅጣጫ በተቀናጀ መልኩ የመራ ሲሆን፣ የመንገድ ግንባታ ከቁጥር ባለፈ ዘላቂነትና ተደራሽነትን ያረጋገጠ ተጨባጭ ለውጥ እንዲያስመዘግብ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል፤



በ1989 ዓ.ም የተጀመረው ይኸው የመንገድ ዘርፍ የልማት ፕሮግራም በኢትዮጵያ የመንገድ ልማት ታሪክ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሲሆን፣ ዋና ዓላማውም የመንገድ አውታሩን ማስፋት፣ ጥራትን ማሻሻል፣ የጥገና ሥርዓትን ማጠናከርና ተቋማዊ አቅምን መገንባት ላይ ያተኮረ ነበር፤

በዚሁ መሠረት ከ1989 እስከ 1994 ዓ.ም በተተገበረው መጀመሪያው የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮግራም፣ ዋና ትኩረቱ አዲስ አበባን ከክልል ዋና ከተሞች፣ ከንግድ ማዕከላትና ከወደብ መስመሮች ጋር የሚያገናኙ አውራ ጎዳናዎችን ማሻሻል ላይ በመሆኑ 8 ሺህ 709 ኪሎ ሜትር መንገድ ተገንብቶና ታድሶ ለአገልግሎት በቅቷል፤

ይህንን ተከትሎ ከ1995 እስከ 1999 ዓ.ም በተከናወነው ሁለተኛው ምዕራፍ ፕሮግራም የመንገድ አውታርን ማስፋት፣ የገጠር ተደራሽነትን ማሻሻልና አዳዲስ መንገዶችን መገንባት ተቀዳሚ ትኩረት ተሰጥቶት 11 ሺህ 589 ኪሎ ሜትር መንገድ ተገንብቷል።



ጉዞው በዚሁ ሳይገታ ከ2000 እስከ 2002 ዓ.ም በነበረው ሦስተኛው ምዕራፍ፣ ነባር የጠጠር መንገዶችን ወደ አስፋልት ማሳደግ እንዲሁም አዳዲስ አገናኝና ዋና መዳረሻ መንገዶችን መዘርጋት ላይ በማተኮር አሥራ 2 ሺህ 395  ኪሎ ሜትር መንገድ ተገንብቶ ለአገልግሎት ውሏል።

የገጠር አካባቢዎችን ከመንገድ አውታር ጋር ማገናኘትና ተደራሽነትን ማስፋት ልዩ ትኩረት ያገኘው ደግሞ ከ2003 እስከ 2007 ዓ.ም በተተገበረው አራተኛው ፕሮግራም ሲሆን፣ በዚህ ወቅት 85 ሺህ 86, ስምንት መቶ ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ የተለያዩ መንገዶች ተገንብተዋል።

ከ2008 እስከ 2012 ዓ.ም የነበረው አምስተኛው የመንገድ ዘርፍ የልማት ፕሮግራም ደግሞ የመንገድ ልማትን ከጥራት፣ ከዘላቂነትና ከቴክኖሎጂ ጋር ያስተሳሰረ ምዕራፍ የነበረ ሲሆን፣ በዚሁ ፕሮግራም የመጀመሪያ ሦስት ዓመታት ውስጥ ብቻ በአጠቃላይ 27 ሺህ 210 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ መንገዶች ግንባታ ተከናውኗል።


በመጨረሻም ከ2012 እስከ 2017 ዓ.ም በተተገበረው ስድስተኛው የመንገድ ዘርፍ የልማት ፕሮግራም 28 ሺህ 949 ኪሎ ሜትር የፌዴራል፣ የክልልና የወረዳ መንገዶች ተገንብተው ለአገልግሎት በቅተዋል።

ይህ መጠነ ሰፊ ክንውን የሀገሪቱን አጠቃላይ የመንገድ አውታር በ1989 ዓ.ም ከነበረበት 26 ሺህ 550  ኪሎ ሜትር ብቻ ተነሥቶ አሁን ላይ ወደ 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር እንዲያድግ አድርጎታል።

ባለፉት 28 ዓመታት በተተገበሩት በእነዚህ ስድስት ተከታታይ ፕሮግራሞች በአጠቃላይ 805.6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግዙፍ መዋለ-ንዋይ ፈሰስ ተደርጓል።

በአጠቃላይ እነዚህ ፕሮግራሞች የመንገድ አውታርን በማስፋት ብቻ ሳይወሰኑ፣ የጥራት ደረጃን ከፍ ማድረግ፣ የገጠርና የከተማ ትስስርን ማጠናከር፣ የኢኮኖሚ ኮሪደሮችን ማሳደግና የሀገር አቀፍ ልማትን ማፋጠን የቻሉ የለውጥ ምዕራፎች በመሆን ወደ ተሻለ የዕድገት ጎዳና የምትጓዝ ኢትዮጵያን መገንባት ችለዋል።


Via ERA

@etconp
❤4👍2🥰1