Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉​በኖህ ሪል ስቴት እና በቤት ገዢዎች መካከል የተነሳው የ50 ሚሊዮን ብር የክስ ሂደት ወደ ፍርድ ቤት አምርቷል

💫​በአዲስ አበባ ከተማ የሪል ስቴት ዘርፍ ውስጥ እየተከሰቱ ያሉ ውዝግቦች ትኩረት ስበዋል። በካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 (ሴቶች አደባባይ አካባቢ) በሚገኘው "ኖህ ቪክትሪ ሳይት" ባለ 19 ወለል ህንፃ ላይ አፓርታማዎችን የገዙ ስድስት ግለሰቦች፣ አልሚውን "ኖህ ሪል ስቴት" በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከሰዋል።

🪧​የክሱ ዋና ነጥቦች፦

​የዘገየ ግንባታ፦ ከሳሾቹ እንደገለጹት፣ አፓርታማዎቹ በውል ስምምነታቸው መሠረት በ36 ወራት ውስጥ መጠናቀቅ ሲገባቸው፣ ግንባታው ስድስት ዓመታትን መውሰዱን ጠቅሰዋል።

​ክፍያ፦ ገዢዎቹ ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ በሙሉ መፈጸማቸውን በመጥቀስ፣ ቤቶቹ ተጠናቀው ቁልፍ ለመረከብ ሲጠይቁ አልሚው ሊረክብ ፈቃደኛ እንዳልሆነ አስረድተዋል።

​የአልሚው (ኖህ ሪል ስቴት) ክርክር፦
ኩባንያው የግንባታውን መዘግየት እና ክፍያ መፈጸሙን አምኖ ተቀብሏል። ሆኖም ለውዝግቡ ምክንያት የሆነው የቦታ ስፋት መለዋወጥ መሆኑን ይገልጻል።

​በተናጠል ካርታ ዝግጅት ወቅት፣ ከውሉ ስምምነት በላይ ከ10 በመቶ በላይ (እስከ 57.13 ካሬ ሜትር) የቦታ ጭማሪ መታየቱን ጠቅሷል።

​በዚህም መሠረት ከ3 እስከ 4 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍሉ መጠየቁን፣ ይህም በውሉ መሠረት ህጋዊ መብቱ መሆኑን ይከራከራል።

🏷​የቤት ገዢዎች ምላሽ፦

ገዢዎቹ በበኩላቸው በውሉ ላይ የተስማሙበት ዋጋ የመጨረሻ መሆኑንና ተጨማሪ ቦታ እንዳልተሰራላቸው በመጥቀስ፣ ተጨማሪ ክፍያ አንከፍልም በማለት ክርክራቸውን አቅርበዋል።

🧷​የፍርድ ቤቱ ውሳኔ፦

ጉዳዩን የተመለከተው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ ኖህ ሪል ስቴት ተጨማሪ ማስረጃዎችን አያይዞ እንዲያቀርብ በማዘዝ፣ ለጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

💫​የሪል ስቴት እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችን ይከታተሉ 🏗️👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7

@etconp
❤8👍1
👉JOB VACANCY

💫Office Engineer

📐Atta Trading Plc

📍Addis Ababa

💫Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study from a recognized university with relevant work experience

🪧Duties and Responsibilities

- Prepare quantity take-offs and measurement sheets.
- Verify executed work quantities.
- Prepare monthly work accomplishment reports.
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.
- Review and certify subcontractor payment applications.
- Monitor variations and additional works.
- Maintain accurate quantity and payment records.
- Planning, Progress Monitoring & Cost Control
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.

Quanitity Required: 2

Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #5_years

Salary: 30000.00

Deadline: July 30, 2026

How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Office Engineer"

Note: Applicants must clearly indicate the projects they have worked on, their responsibilities, and major achievements in their CV and only candidates with Office Engineer experience on building construction projects and a minimum GPA of 3.2 will be considered.

@etconp
❤6👍2
👉የ Isolated Footing ዲዛይን ስታደርጉ የሚሰራላቹ እና ስራቹ የሚያቀልላቹ ምርጥ Excel ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5f6b3b1c816_etconp
👌3❤1
👉Advanced Reinforcement Detailing in Column Cross-Sections

🚧In reinforced concrete columns, structural efficiency is not governed by geometry alone, but by the quality of reinforcement detailing and confinement provided to the core concrete.

🪧The presented figure provides a comprehensive overview of how different reinforcement arrangements and cross-sectional shapes influence the structural behavior of columns.

🔸 Confinement & Buckling Control

The initial configurations highlight longitudinal bars with lateral ties, along with possible deformation patterns.
Without adequate lateral restraint, longitudinal bars are prone to buckling under axial loads. Properly spaced ties and stirrups act as confinement reinforcement, enhancing the stability of the column core.

🔸 Enhanced Confinement Cross-Ties & Stirrups

The introduction of cross-ties and intermediate restraints significantly improves confinement of concrete and restricts lateral deformation of reinforcement bars.

✔️ Result: Increased ductility and improved seismic performance

🔸 Double Tie / Multi-Layer Confinement Systems

For heavily loaded columns, double cages or closely spaced ties are used.

✔️ Advantage: Higher load-carrying capacity and better resistance to cracking and failure

🔸 Influence of Cross-Section Geometry

▪️ Rectangular (Standard & Elongated)

Most practical for construction; however, elongated sections may lead to non-uniform stress distribution if not properly detailed.

▪️ Polygonal Sections (Hexagonal / Octagonal)
Provide more uniform confinement and reduce stress concentration at corners compared to rectangular sections.

▪️ L-Shaped & T-Shaped Sections Used in edge and corner conditions where load transfer is directional.

✔️ These shapes introduce torsional effects, requiring careful detailing of reinforcement.

▪️ Complex Sections (Double T, Star, Semi-Circular, Composite)
These sections are adopted in special structural or architectural conditions.

✔️ They demand advanced detailing to ensure proper force distribution and confinement throughout irregular geometry.

🔸 Key Engineering Insight
The performance of a column is highly dependent on:

✔️ Proper tie spacing and arrangement
✔️ Effective confinement of core concrete
✔️ Prevention of bar buckling
✔️ Compatibility between structural demand and column geometry

@etconp
❤5👍1
JOB VACANCY

ጀነራል ፎርማን 🏗️
Ayat real estate 🏢

ጀነራል ፎርማን
Job Overview 📋

Experience Level Senior 🎯
Total Years Experience 4 📅
Date Posted July 19, 2026 🗓️
Deadline Date July 28, 2026 ⏳
Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት🎓;በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት በሙያው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት ወይም በኮንስትራክሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ ተመርቆ በሙያዉ አግባብነት ያለዉ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለዉ/ላት 👷‍♂️
ብዛት: 7 🔢
ደረጃ: 9 📊
ደመወዝ: አዲስ በተሻሻለው የድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሰረት 💰

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና በአካባቢው 📍

How to Apply 📝
የምዝገባ አድራሻ፡ አያት አክስዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ) 🏢

ማሳሰቢያ⚠️፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው📄፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 09-72-57-86-37 ደውለው ማግኘት ይችላሉ📞

@etconp
❤9👍2
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🪧የሳኒተሪ ባለሙያ

🏷Job Overview

Salary Offer Negotiable

Experience Level Senior

Total Years Experience 2-3

Date Posted July 12, 2026

Deadline Date July 17, 2026

Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ሥልጠና: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በሳኒተሪ ወይም በሃይድሮሊክስ ምህንድስና የትምህርት ዘርፍ  የተመረቀ.
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ዲኘሎማ ኖሮት በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ

ፆታ: ወንድ

ደመወዝ:  በስምምነት

የሥራ ቦታ:  ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ

How to Apply

ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ አትላስ ዋሽንግተን ሆቴል ፊት ለፊት ራካን የገበያ ማዕከል አጠገብ ዘ ኘሌስ ሌግዠሪ ሊቪንግ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በግንባር በመቅረብ ወይም hr@theplaceluxuryliving.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ 0116-66-24-25 ይደውሉ፡፡

@etconp
❤5👍2🎉1
የተለያዩ አይነቶች ቆርቆሮዎች አሉ።
  👉 የኮሊደር  ልማት  ማጠረያ ኤጋ ቆርቆሮ
  👉 የቤት ክዳን  ቆሮቆሮ 
  👉 የመጋዘን ኤጋ ቆርቆሮ በምትፈልጉት ዓይነት አለን
✅አሪቲ 28 ጌጅ 2000
✅ቃሊቲ 28ጌጅ =1950
✅አዳማ 28 ጌጅ= 1900
            ☑️አሪቲ 30 ጌጅ =1600
            ☑️ቃሊቲ 30 ጌጅ= 1390
            ☑️አዳማ 30 ጌጅ=1590
            ☑️ግመል 30 ጌጅ=1400
✅አሪቲ 32 ጌጅ =1390
✅ቃሊቲ 32 ጌጅ =1380
✅ፈረስ ቡሻን = 990
✅ጥላ  32 ጌጅ =1300
✅ የተለያዩ koted ቆርቆሮዎች አሉ
✅ Arit 28 G=2100
  ✅  adama 28 =2050
✅ arit 32 G= 1350
          EGA 
✅28 G 1m× 90cm =1100
✅30 G 1m×90cm = 950
✅ 32 G 1m×90=750

ለድርጅቶች የፕሮፎርማ አገልግሎት እንሠጣለን
   
ስልክ.  0912955969
           0949434363

Telgram = @FAR7957
❤9🔥1
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 13 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤3
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 14 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
ጨረታ

ኢትዮጵያን ሄራልድ ሐምሌ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤2
ጨረታ

አዲስ ዘመን ሐምሌ 15 ቀን 2018
ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp
❤5
JOB VACANCY

Office Engineer

atta trading plc

Addis Ababa

Bachelor's Degree in Civil Engineering or with related field of study from a recognized university with relevant work experience

Duties and Responsibilities

- Prepare quantity take-offs and measurement sheets.
- Verify executed work quantities.
- Prepare monthly work accomplishment reports.
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.
- Review and certify subcontractor payment applications.
- Monitor variations and additional works.
- Maintain accurate quantity and payment records.
- Planning, Progress Monitoring & Cost Control
- Monitor project progress against approved schedules.
- Track completed quantities and productivity.

Quanitity Required: 2

Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #5_years

Salary: 30000.00

Deadline: July 30, 2026

How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Office Engineer"

Note: Applicants must clearly indicate the projects they have worked on, their responsibilities, and major achievements in their CV and only candidates with Office Engineer experience on building construction projects and a minimum GPA of 3.2 will be considered.

@etconp
❤18👏3👍1
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓሉን በይፋ ማክበር ጀመረ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ  በዓሉን በተለያዩ መርሃ ግብሮች ማክበር ጀምሯል።

በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የተቋሙ አመራሮችና ሠራተኞች ተገኝተዋል።

ተቋሙ በ1943 ዓ.ም ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ሀገሪቱን በማገናኘት በነበረው የሰባት አስርት ዓመታት ጉዞ  ከጠጠር  መንገድ  ግንባታ ተነስቶ አሁን ላይ ፈጣንና ዘመናዊ የአስፋልት ኮንክሪት መንገዶችን፣ የክፍያ መንገዶችን እና ድልድዮችን  እስከ  መገንባት የደረሰ የቴክኖሎጂና የክህሎት ሽግግር አድርጓል።

ኢመአ ሲመሰረት የነበረው የመንገድ ሽፋን 6 ሺህ 400 ኪሎ ሜትር ብቻ የነበረ ቢሆንም፤ ባለፉት ዓመታት ባደረገው ያልተቋረጠ ጥረቶች አሁን ላይ የሀገሪቱን የመንገድ ኔትወርክ 180 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር ማድረስ ተችሏል።

ተቋሙ "መንገዳችን ኃላፊነታችን" በሚል መርህ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን እንዲሁም የንግድ እንቅስቃሴዎችን በማፋጠን ረገድ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት ቆይቷል።

"ምርጥ መንገዶች ለኢትዮጵያ ብልፅግና" የሚለውን ራዕዩን ለማሳካት የግብርናና የኢንዱስትሪ ምርቶች ወደ ገበያና ወደብ እንዲደርሱ በማድረግ፤ የጤናና የትምህርት አገልግሎቶችን በማስፋፋት እንዲሁም የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ትስስር በማጠናከር በኩል ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።

የተቋሙን የ75 ዓመታት ታሪክ የሚያሳዩ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች የተካተቱበት ይህ ክብረ በዓል፤ በቀጣይ ቀናትም በተለያዩ መርሃ ግብሮች መከበሩን ይቀጥላል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር

@etconp
❤8
ክፍት የስራ ቦታ

ሐረማያ ዩኒቨርስቲ

@etconp