Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
👉የ Isolated Footing ዲዛይን ለማረግ የሚረዳ  እንዲሁም ስራቹ  የሚያቀልላቹ ምርጥ Excel ፋይል ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5f6b3b1c816_etconp
Job Vacancy

Senior Project Manager – Building Construction

#atta_trading_plc

#Addis_Ababa

Bachelor's Degree or Master's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management (COTM), or with related structural engineering field from an accredited institution with relevant work experience

Duties and Responsibilities

- Direct and manage the entire vertical concrete frame execution phase of high-rise commercial/residential developments, ensuring rapid, safe, and precise concrete placements.
- Ensure all structural works strictly adhere to national building codes (EBCS), project technical specifications, and design tolerances for structural steel reinforcement, formwork systems, and concrete ancillaries.
- Serve as ATTA's primary technical representative on site, leading weekly progress meetings, reviewing design variations, and securing approved Work Permits from the supervising consultant before physical execution.

Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #12_years
Maximum Years Of Experience: #15_years

Deadline: August 6, 2026

How To Apply: Submit your comprehensive CV, authenticated copies of educational certificates, and work experience/testimony letters via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line 'Senior Project Manager'

Note: Applicants must hold an active registration as either a Professional Engineer (PE) or an Associate Professional Engineer with the Ministry of Urban and Infrastructure (MoUI).

@etconp
❤8👍5
" ግብር "

የፕራግማ ካፒታል የተሰኘ ድርጅት፣ በደሞዝተኞች ላይ የሚጣለው የግብር መጠን ከኑሮ ውድነት ጋር ተዳምሮ ከባድ ጫና እየፈጠረ በመሆኑ መንግሥት ሊያሻሽለው እንደሚገባ ገልጿል።

ድርጅቱ እንዳለው፣ ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል በደሞዝተኞች ላይ ከፍተኛ ግብር ከምትጥሉ ሀገራት አንዷ ናት።

@etconp
👍6❤2
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!

ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።

📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት

✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት

🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።

💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤9🙏3
#ADVERTISEMENT

📲 አንድ ተች ብቻ፤ የእርስዎን ስራ እና ብቃት ያስተዋውቁ!

የቢዝነስ ካርዶች ማተም እና ማደስ አልፎበታል። በNFC ዲጂታል ቢዝነስ ካርድ የሚፈልጉትን ስልክ በማስነካት የእርስዎን ስልክ ቁጥር፣ WhatsApp፣ Telegram፣ Email፣ Portfolio እና ፕሮጀክቶች ወዲያውኑ ለደንበኞችዎ ያጋሩ።
ለኢንጂነሮች፣ ኮንትራክተሮች፣ ሪል እስቴት ሙያተኞች እና የቢዝነስ ባለቤቶች ተስማሚ !
📞 0931639484
ለማዘዝ እና ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ።
👉JOB VACANCY

🫵Real Estate sales officer

#abay_homes_real_estate

#Addis_Ababa

The successful candidate should possess a Bachelor’s Degree, with 0–2 years of relevant professional experience in real estate sales or a related field.

Demonstrated knowledge of sales techniques, customer relationship management, property marketing, and communication skills is essential.

Quanitity Required: 40

Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years

Deadline: August 24, 2026

How To Apply: Submit your non-returnable application and CV along with supporting documents in person to the office located at  Mexico in front of temama fok or Via email abayhomesmarketing@gmail.com or via Telegram: @abayhomesRE

@etconp
❤4👍1
👉ደረጃ (Stair Case) ስትራክቸራል ዲዛይኑ በቀላሉ ለመስራት ከታች ባለው ሊንክ ማውረድ ይችላሉ👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a664a8fafe65_etconp
👌2
👉በ 70/30 የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት በኦንላይን በተጠባባቂነት ለተመዘገባችሁ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በ70/30 የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት ለመደራጀት በኦንላይን ከሰኔ 02-10 /2018 በተጠባባቂነት ለተመዘገባችሁ እና ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተመዝጋቢዎች አህምሌ 20 እስከ 24 /2018 ድረስ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ባምቢስ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊትለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ማህበራት ዳይሬክቶሬት 6ኛ ፎቅ በመገኘት ቅጽ በመውሰድ ከወረዳችሁ የሚጠበቅባችሁን መረጃ አስሞልታችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ተመዝግባችሁ ስም ዝርዝራችሁ ያልወጣ ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ቅደም ተከተላችሁ መሰረት የምንጠራ በመሆኑ እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን።

@etconp
❤4
ኢትዮጵያ በረጅም የመንገድ መረብ ከምስራቅ አፍሪካ 1ኛ ናት

የኢትዮጵያ የመንገድ ተደራሽነት በአጭር ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ መጥቷል፡፡

በአሁኑ ወቅት የሀገሪቱ አጠቃላይ የመንገድ አውታር ርዝመት 182 ሺህ 232 ኪሎ ሜትር ደርሷል።

ይህ በመደመር እሳቤ የተገኘው ስኬት ኢትዮጵያን በአፍሪካ የረጅም የመንገድ መረብ ካላቸው ከደቡብ አፍሪካና ናይጄሪያ በመቀጠል 3ኛ ደረጃ፤ በምስራቅ አፍሪካ ደግሞ 1ኛ ደረጃ ላይ እንድትቀመጥ አድርጓታል።

የሀገሪቱ የሁሉም ወቅቶች የመንገድ ሽፋን ከ126 ሺህ ኪሎ ሜትር ወደ 170 ሺህ ኪሎ ሜትር አድጓል።

ከዚህ ቀደም ከገጠር መንደሮች ተነስተው ወደ ዋና የአስፋልት መንገዶች ለመድረስ ቀናትን ይወስድ የነበረ ሲሆን፤ አሁን ላይ ዜጎች በአማካኝ 1 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ዋና መንገድ ማግኘት ይችላሉ።

የትራፊክ ፍሰትን ለማሳለጥና የሎጂስቲክስ ዘርፉን ለማዘመን በአምስቱም የአዲስ አበባ በሮች በእያንዳንዳቸው የ100 ኪሎ ሜትር ርዝማኔ ያላቸው አዳዲስ የፍጥነት መንገዶች በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነቡ ይገኛሉ።

እነዚህ ፕሮጀክቶች ሀገሪቱን ከጎረቤት ሀገራትና ከዋና ዋና የንግድ ማዕከላት ጋር የሚያገናኙ የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ናቸው።

በቅርቡ የተጠናቀቁና ለአገልግሎት የበቁ የፍጥነት መንገዶችን ስንመለከት የሞጆ - ሐዋሳ የፍጥነት መንገድ አንዱ ነው፡፡ ይህ መንገድ የ202 ኪ.ሜ ርዝማኔ ሲኖረው፤ የመንገዱ የመጨረሻ ምዕራፍ የሆነው የባቱ - አርሲ ነገሌ - ሐዋሳ ክፍል ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

የድሬደዋ - ደወሌ የፍጥነት መንገድ ደግሞ የምስራቁን የሀገሪቱን ክፍል ከጅቡቲ የወደብ መስመር ጋር በማገናኘት የገቢ - ወጪ ንግዱን በከፍተኛ ሁኔታ ያቀለጠፈ የክፍያ መንገድ ነው።

የአዲስ አበባ - አዳማ የፍጥነት መንገድ የሀገሪቱ ቀዳሚ ባለ 6 መስመር የፍጥነት መንገድ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የ24 ሰዓት ሙሉ የክፍያ እና የደህንነት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ኢትዮጵያ በመደመር እሳቤ ራሷን በአዳዲስና ዘመናዊ የመንገድ ትራንስፖርት አማራጮች በፍጥነት ለማገናኘት እየሰራች ነው፡፡

አዲስ አበባን ከክልል ከተሞች ጋር የሚያገናኙ የአዲስ አበባ - ጅማ የፍጥነት መንገድ፣ የአዲስ አበባ - ደሴ የፍጥነት መንገድ፣ የአዲስ አበባ - ደብረ ማርቆስ የፍጥነት መንገድ እና የአዲስ አበባ - ነቀምቴ የፍጥነት መንገድ የአዋጭነት ጥናት እና ቅድመ ዲዛይን ተጠናቅቆ በህዝብና በግል አጋርነት ሞዴል ወደ ግንባታ ለማስገባት እየተሰራ ይገኛል፡፡

በመገንባት ላይ ያሉና የታቀዱ የፍጥነት መንገዶች ኮሪደርን ስንመለከት፤ የአዳማ - አዋሽ - መልካጂሎ የፍጥነት መንገድ የኢትዮ - ጅቡቲ የንግድ ኮሪደርን ሙሉ በሙሉ ከፍተኛ የፍጥነት መንገድ ለማድረግ ግንባታው በምዕራፍ ተከፍሎ እየተከናወነ ይገኛል።

የአምስቱ የአዲስ አበባ መውጫ መግቢያ በሮች ዘመናዊ የመንገድ ፕሮጀክቶች ደግሞ የከተማዋን የትራፊክ መጨናነቅ ሙሉ በሙሉ ይቀርፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

አሁን በአገልግሎት ላይ ያሉ ዘመናዊ የፍጥነት መንገዶች የጉዞ ጊዜን እስከ 40 በመቶ እየቀነሱት ይገኛሉ።

በሌላ መልኩ አርሶ አደሩ የግብርና ምርቶቹን በፍጥነት ወደ መሀል ሀገር ገበያ እንዲያደርስ እንዲሁም ተማሪዎችና ሕሙማን ወደ ትምህርትና ጤና ተቋማት በቀላሉ እንዲደርሱ የገጠር ቀበሌዎችን ከዋና መንገዶች ጋር የማገናኘት ሥራ በስፋት እየተሰራ ነው።

በአዲስ አበባ እና በትላልቅ ከተሞች የብስክሌት መሄጃ መስመሮችን እና ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶችን ያካተቱ ዘመናዊ የኮንክሪት አስፋልት መንገዶችም በመገንባት ላይ ናቸው፡፡

Via FBC

@etconp
❤4👍3
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የምዝገባ ሁኔታ:

➢ ሁሉም የስራ መደቦች ምዝገባ ከታች በተመላከተው የድህረ መረብ ሊንክ (google form) ወይም QR code ስካን መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡

➤ https://bit.ly/Ethio_serve_jobs

➢ አመልካቾች ቅጹ የሚጠይቀውን መረጃዎች በአግባቡ መሙላት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሀም አስፈላጊ መረጃወችን መጫን ይኖርባቸዋል፡፡

➢ አስፈላጊውን ደጋፊ ማስረጃ ያላቀረበ አመልካች ተቀባይነት አይኖረውም/ራትም፡፡ (Necessary Uploaded Documents)

➢ የማመልከቻ ደብዳቤ (Application Letter)

➢ ከግል ድርጅት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ መገለፅ ይኖርበታል፡፡

➢ አመልካቾች ዋና ማስረጃቸውን ለፈተና ሲጠሩ ማምጣት ይኖርባቸዋል

የማመልከቻ ቀን፡ ብቁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

የደመወዝ ስኬል፡ ደሞዝና ጥቅማ ጥቅም በኢንተርፕራይዙ ስኬል እና መመሪያ ይሆናል።

ቀጣይ ተግባራት

➢ ዝቅተኛ መስፈርት ያሟሉ ተወዳዳሪዎች ብቻ ለፈተና እና/ወይም ቃለ-ምልልስ ይጠራሉ፤

➢ ውጤቱ በውስጥ ማስታወቂያና አመልካቾች ባቀረቡት በኢሜይል ይገለጻል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ኢንተርፕራይዙ ማመልከቻ የሚቀበለው በጎግል ፎርም ብቻ ሲሆን በአካል የማያስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ጥያቄ ካሎት ethioserventerprise@gmail.com ይጠቀሙ፡፡

@etconp
❤1👍1
Job Vacancy

ጀማሪ ቢሮ መሀንዲስ 🛠️

ASAL PLC

Job Overview

Salary Offer Negotiable 💰
Experience Level Junior
Total Years Experience 0 (Zero Experience) 🎓
Date Posted July 26, 2026 📅
Deadline Date August 4, 2026 ⏳
Job Requirement
ተፈላጊ ችሎታ: በመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል፣ በኮምፒውተር ወይም በሜካኒካል የተመረቀ/ች 🎓
የስራ ልምድ: 0 አመት
ውጤት 2.7 እና ከዚያ በላይ
ከ2023 በኋላ የተመረቀች እና exit exam ያለፈች
ብዛት: 2 👥

ጾታ: ሴ 👩

ደሞዝ : በስምምነት 🤝

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ 📍

How to Apply
የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት(7) የስራ ቀናት ውስጥ ካሪኩለም ቬቴ/CV/ ፣የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከዚህ በታች በተመለከተው ኢ-ሜይል በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳባለን፡📩

Email: hr@asalplc.com

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 09 22 98 46 17 📞

@etconp
❤8👍1