👉How to Calculate Mortar for Wall Plastering
Plastering is more than just giving walls a smooth finish—it's about using the right quantity of materials for a strong and durable surface.
In this example, the wall size is 6 metres by 3 metres, giving a total area of 18 square metres.
With a plaster thickness of 30 mm and a 1:3 cement-to-sand mix, the total mortar required is approximately 0.54 cubic metres.
From this, you'll need about 4 bags of cement (194.4 kg), 656 kg of sand, and around 213 litres of water for proper mixing.
Accurate quantity calculations help reduce material waste, save money, and ensure high-quality construction.
📐 Measure Smart. Build Strong. 🏗️
@etconp

❤6
📚ምርጥ የ አፓርታማ ዲዛይን eBook መፅሃፍ ከፈለጉ ከታች ባለዉ ሊንክ ያውርዱ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a685bb89bd08_etconp

🔥2
👉የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቡሴራ እየተገነባ ያለውን አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሂደትን በሚመለከት በሰጠው ማብራሪያ ለግንባታው ከአበዳሪ ሃገራት እስከ 9 ቢሊየን ዶላር የሚደርስ የብድር መጠን የሚያስፈልግ መሆኑን ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው ገልጸዋል።
ይህ ብድር ከአንድ ተቋም የሚወሰድ ሳይሆን ብዙ አበዳሪዎች የድርሻቸውን አዋጥተው በአንድ ላይ የሚያቀርቡት የብድር መጠን መሆኑን አስረድተዋል።
ለብድሩ ሂደት እንዲሆንም የአዋጭነት ጥናት ተጠንቶ ያበድራሉ ተብሎ ለሚታሰቡ ሃገራት የተላከ መሆኑን ይህም አየር መንገዱ ባጠናው ጥናት ላይ መነሻ በማድረግ የራሳቸውን የውስጥ ጥናት ካጠናቀቁ በኋላ ስለ ብድሩ ሁኔታ ውሳኔያቸውን የሚያኖሩ መሆኑን ተናግረዋል።
ይህንንም ሂደት በርካታ አበዳሪ ድርጅቶች መጀመራቸውን ገልጸዋል።
ቀደም ሲል ከአበዳሪ ድርጅቶች ጋር በተደረጉ ውይይቶችም እስከ 8.5 ቢሊየን ዶላር ቃል መገባቱን ከእነዚህ አበዳሪ ተቋማት አንዱ እና የብድር ሂደቱ አስተባባሪ የሆነው የአፍሪካ ልማት ባንክም በግሉ እስከ 500 ሚሊየን ዶላር ቃል መግባቱን አስታውሰዋል።
ይሁን እንጂ ለአየር መንገዱ ግንባታ ከሚውለው የብድር ሂደት ውስጥ በፍላጎት ደረጃ ያለ እንጂ የተፈረመ እና የተጠናቀቀ የብድር መረጃ የለም ያሉት አቶ መስፍን ይህ የሆነበት ምክንያትም ተቋማቱ በራሳቸው የአዋጭነት ጥናት ሰርተው ማጠናቀቅ የሚጠበቅባቸው በመሆኑ ነው ብለዋል።
አበዳሪዎቹም እናበድራለን ያሉት ገንዘብ ለመልቀቅም እስከ የሚቀጥለው አመት 2019 መጋቢት ወር ድረስ ጊዜ ያላቸው በመሆኑ ከሁሉም አበዳሪ ተቋማት ጋር የአፍሪካ ልማት ባንክ በአስተባባሪነት እየሰራ የሚገኝ መሆኑን አቶ መስፍን ተናግረዋል።
Via ቲክቫህ ኢትዮጵያ

👉ቤት ሰሪዎችና ፈተናዎቻቸው
🏗️ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የታማኝ ባለሙያ እጥረት እና የቤት ሠሪዎች ከባድ ፈተና
የቤት ግንባታ ማለት የብዙ ዘመናት ጥሪት፣ የዕድሜ ልክ ትጋት እና ህልም እውን የሚሆንበት ታላቅ ሂደት ነው። ይሁን እንጂ ዛሬ በኢንዱስትሪው ውስጥ ትልቁና አሳሳቢው ፈተና ሆኖ የቀጠለው
የታማኝ እና ባለሙያ ሰራተኞች እጥረት ነው። ይህ ችግር ደግሞ በቀጥታ የሚከመረው ቤቱን ሕልም አድርጎ በሚነሳው ተራው "ቤት ሠሪ" ጫንቃ ላይ ነው።
• የሙያ ብቃት እና የታማኝነት ክፍተት፦ በገበያው ላይ የሰዎች ፍላጎት ሰፊ ቢሆንም፣ በግንባታ እውቀት የታነጸ፣ ለቀጠሮ የሚታምን፣ የቁሳቁስ አጠቃቀምን የሚቆጣጠር እና በታማኝነት የሚሠራ ባለሙያ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኗል።
• የቤት ሠሪዎች ስቃይ፦ ህልማቸውን ቤቱን ለመገንባት ብዮ ብለው የሚነሱ citizens (ቤት ሠሪዎች)፤ ኃላፊነት በማይወስዱ ተቋራጮች፣ በቁሳቁስ ስርቆት፣ በስራ መዘግየት እና ሐቀኛ ባልሆኑ ባለሙያዎች ሳቢያ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ውድቀት ውስጥ ይወድቃሉ። የባለሙያ እጥረት መኖሩ፣ ላልተገባ የዋጋ ንረት እና ለአጭበርባሪዎች መስፋፋት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።
• መፍትሔው ምንድን ነው?
የኢንዱስትሪው መሪዎች እና ባለሙያዎች ይህንን ክፍተት ለመሙላት የሰለጠነ የሰው ኃይል ማፍራት፣ ተቋማዊ አሰራርን መዘርጋት እና በሙያው ላይ ታማኝነትን እንደ ዋና መለኪያ ማስቀመጥ ይኖርብቸዋል።
"ግንባታ በሲሚንቶ እና በብረት ብቻ የሚገነባ አይደለም፤ ከሁሉም በላይ በታማኝነት እና በሰለጠነ ባለሙያ እጅ ይቆማል።
የታማኝ ባለሙያ እጥረት ሲኖር፣ የሚጎዳው የቤት ሠሪው ህልም እና የሀገር ሀብት ነው።
ለዚህም ነው የኢንዱስትሪው ትልቁ መድሀኒት 'የሰው ኃይል ጥራት እና ሙያዊ ስነ-ምግባር' ሊሆን የሚገባው!"

❤10🔥1🥰1
👉የሥራ እድል !
⏺ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ለሚገኙ የሥራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደቦች ፦
- የሽያጭ ፕሮሞተር (Sales Promoter)
- ሲቪል ሥራ መሐንዲስ (Civil Work Engineer)
እንዴት ማመልከት ይቻላል ?
ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ ይግቡ https://www.ethiotelecom.et
ከላይ በቀኝ ያለችውን ሶስት ሰረዝ ምልክት ይጫኑ።
በመቀጠል Company የሚለውን ይምረጡ።
በመቀጠል Vacancy የሚለውን በመክፈት የሥራ ዝርዝሩን ይመልከቱና ያመልክቱ።

👏5❤3
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!
ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።
📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት
✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት
🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።
💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!
🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!
⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp

❤8🙏1
👉በመንግሥት በተገነቡ መንገዶች ላይ ለሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች አዲስ ዓመታዊ ግብር ሊጣል ነው🚗🛣️
መንግሥት ባስገነባቸው መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚጣል አዲስ ዓመታዊ የግብር ሥርዓት ሊዘረጋ መሆኑ ተገለጸ።
የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዋሲሁን በላይ እንደገለጹት፣ ይህ ግብር ተሽከርካሪዎች ከመደበኛው ዓመታዊ ምርመራ (ቦሎ) ጋር ተያይዞ በየዓመቱ የሚከፈል ይሆናል።
🔍 የግብሩ ዋና ዋና ነጥቦች፡
አሰባሰብ ሁኔታ: እንደ ተሽከርካሪዎቹ ዓይነት እና እንደሚያመነጩት የካርቦን ጭስ መጠን ይለያያል።
የትግበራ አካሄድ: ብዙ ጭስ የሚለቁ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ግብር ሲከፍሉ፣ አዳዲስ እና አነስተኛ ጭስ የሚያወጡ ተሽከርካሪዎች ደግሞ ዝቅተኛ ግብር እንዲከፍሉ ይደረጋል።
የተሞከረበት ልምድ: አሰራሩ በኬንያ፣ በሩዋንዳ እና በአውሮፓ አገራት የተለመደ እና ውጤታማ የሆነ ነው።
የበጀት ድጋፍ: መንግሥት ለመንገድ ጥገና የሚውል ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ ያስችላል፤ በከተሞችና በክልሎች የሚሰበሰብ በመሆኑም የአካባቢ መስተዳድሮች የራሳቸውን የልማት በጀት እንዲያሳድጉና በፌዴራል መንግሥት ላይ ያለውን የገንዘብ ጫና ይቀንሳል።
የኢኮኖሚ ድርሻ: ከዚህ ግብር የሚገኘው ገቢ ከአጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት (GDP) 0.2 በመቶ ድርሻ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል።
📋 ቀጣይ እርምጃዎች
ይህ የታክስ ፕሮፖዛል በአሁኑ ወቅት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ ለማቅረብ ዝግጅት እየተደረገበት ይገኛል። በቀጣይም ዝርዝር ደንቦችና መመሪያዎች ወጥተውለት ወደ ተግባር እንደሚገባ እና የኢኮኖሚው ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንደሚሆን ይጠበቃል።

🤣4❤1👍1
🏗️🔥 FULL ETABS COURSE – ሙሉ የETABS ኮርስ 🔥🏗️
📐 ETABS ከዜሮ እስከ Professional Level ድረስ ይማሩ!
Structural Engineering ላይ የምትሰሩ ወይም የETABS እውቀትዎን ማሳደግ የምትፈልጉ ከሆነ፣ ይህ Full ETABS Course ለእርስዎ ነው! ✅
🎥 በአማርኛ እና English በተዘጋጁ ዝርዝር Video Lessons
✅ ETABS ከመጀመሪያ ጀምሮ
✅ Structural Modeling በደረጃ በደረጃ
✅ Analysis & Design
✅ ተግባራዊ ምሳሌዎች
✅ ለ ተማሪዎች እና ኢንጅነሮች ተስማሚ
✅ PDF Study Materials & ETABS Manuals ከ ተጨማሪ የReference Materials 📚
🎯 የኮርሱ ግብ: ETABSን በመረዳት በተግባር ላይ በመጠቀም Structural Analysis & Design ለመስራት የሚያስፈልግዎትን እውቀት ማግኘት።
💰 ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!
🔥 Full Course + Detailed Videos + PDF Materials + Manuals
👷♂️ Civil Engineering Students
👷♀️ Structural Engineers
🏗️ Civil Engineers
📐 Architecture & COTM Professionals
⭐️ETABS ይማሩ እውቀትዎን ያሳድጉ÷በሙያዎ ይበልጥ ይበርቱ🚀
📩ኮርሱን ለማግኘት አሁኑኑ ከታች ያለዉ ለንክ ይጫኑ👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a6c2aada697a_etconp

Ye-Buna
🏗️ Full ETABS Structural Design Course – Amharic & English Master
❤4👏3
JOB VACANCY
Contracts, Payments & Tender Section Head
#atta_trading_plc
#Addis_Ababa
Bachelor’s Degree or Master's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management (COTM), or with related engineering field of study with relevant work experience
Duties and Responsibilities
- Leading and mentoring the Head Office Contracts, Payments, and Tenders team.
- Managing subcontractor procurement, drafting standard subcontracts, and overseeing prime contract administration with major contractors.
- Lead the comprehensive procurement process for subcontractors across various specialized trades through selective or open bidding procedures.
- Draft, review, and negotiate subcontractors’ conditions of contract in strict alignment with ATTA’s risk management policies, prime contract frameworks, and local legal standards.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #7_years
Salary: 80000.00
Deadline: August 10, 2026
How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: attatradingplc@gmail.com with a subject line "Application: Contracts & Tender Section Head"
Note: Experience in non-office/execution roles (such as Site Engineer, Construction Engineer, Safety Engineer, or Site Supervisor) will not be considered toward the general work experience requirement.

❤10🤣4👍2👏1
job vacancy
Architecture
Deadline: August 6, 2026
Vacancies: 2
Education Qualification: የመጀመሪያ ዲግሪ
Skills
Design3D
Rendering
3D Modeling
DrawingVisual
DesignWork
Description
We are seeking a highly motivated Junior Architect and skilled Architect with approximately 1 years of professional experience to join our growing landscape design team.
The senior architect ideal candidate will be a design-oriented professional with a strong technical background of projects and a proven ability to manage project components.
Key Responsibilities
Modeling and rendering is a basic for both junior and senior architect.
Also time management is a key
Contribute to a collaborative and positive office culture.
Qualifications & Experience Required:
You have to live around ayat and have also your own laptops which run lumion 12 and above
Minimum BSc. in Architecture. For both Junior and senior architect.
1+ years of experience in an architectural practice for senior one.
Proficiency in Revit and Lumion is mandatory;
Proven ability to work both independently and collaboratively in a team environment.
How to Apply
Interested candidates should submit with the subject line "Landscape Architect Application - [Your Name]":
Resume/CV
send your portfolio to@kalopia

Telegram
Kaleab
You can contact @kalopia right away.
❤3👍2
የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሀሴ 30 /2018 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን የኑሮ ጫና ለመቀነስ እና በኪራይ ገበያው ላይ የሚስተዋሉ ህገ-ወጥና ዘፈቀዳዊ አሰራሮችን በዘላቂነት ለመግታት እየወሰደ ባለው እርምጃ የቤት ኪራይ ጭማሪ ጣሪያ 11.5% ሆኖ መወስኑን ተከትሎ የውል እድሳት ምዝገባም ከ ሐምሌ 1 / 2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ይህንን ተከትሎ በመላው ከተማዋ የሚገኙ የግል መኖሪያ ቤቶች የአከራይ-ተከራይ የውል እድሳት ምዝገባ ግዜ እስከ እስከ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም የነበረው እስከ ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አሳውቋል።
የውል እድሳት ግዜው በህብረተሰቡ ጥያቄ መስረት የተራዘመ ሲሆን ነዋሪው ያለምንም መጨናነቅ እንዲዋዋል ታሳቢ ያደረገ መሆኑንም ቢሮው ገልጿል።
ህብረተሰቡ በሁሉም ክፍለ ከተማ ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ፤ በየወረዳው በተዘጋጁ የውል ቦታዎች እና በሁሉም ክፍለ ከተማ አዲስ መሶብ አስፈላጊውን መረጃ ይዞ በመገኘት አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻል መሆኑን ቢሮው በድጋሚ ያሳውቃል፡፡
የአከራይ-ተከራይ ግንኙነትን በሕግ ማዕቀፍ በመምራት የጋራ ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን!!
ሀምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

❤4👍2🤣2
👉Column ዲዛይን ለማረግ የሚያግዝ ምርጥ Excel Template ከፈለጉ ከታች ባለዉ ሊንክ ያውርዱት👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a6dd5cceae56_etconp

Column Design Excel Template EBCS – Fast, Accurate & Automated RC
Design reinforced concrete columns with confidence using… 299 ETB · ★ 1.0 (1 review) · 4 sold. Instant download from Ethio Construction Engineering on…
👏5
🌉 Have you ever wondered what lies beneath a marine bridge?
While we usually see only the bridge deck and piers, the real strength is hidden deep below the seabed.
The massive reinforced concrete foundation transfers enormous loads through deep piles into solid bedrock, while advanced protection systems shield the structure from corrosion, waves, and harsh marine conditions for decades.
Great engineering always begins with a foundation you never see. ⚓🏗️

❤9👏1
👉ምርጥ G+2 የመኖርያ ቤት ዲዛይን ህንፃ በ AutoCad ፋይል የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ያውርዱ🙏 👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a6e34b97bbc5_etconp

Complete G+2 Residential Building Design | Editable AutoCAD DWG
🥰3❤1
የኮንክሪት ሕንፃዎችን በ3ዲ (3D) ፕሪንቲንግ ቴክኖሎጂ የመገንባት ጥበብ በዓለማችን የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ይገኛል።
ይህ በK4K Construction እና በRICIC Robotics ትብብር የተካሄደው ፕሮጀክት፣ ከፈጠራ ባለቤትነት ያለፈ ተግባራዊ ፋይዳ ያለው መሆኑንm አረጋግጧል።
በተጨማሪም ከከተማው አስተዳደር ጋር በመተባበር የመሬት መንቀጥቀጥንና የመንግሥትን የደህንነት መስፈርቶች የሚያሟላ ሕጋዊ አሠራር መዘርጋታቸው፣ ለወደፊቱ መሰል ግንባታዎች ፈቃድ የማግኘት ሂደቱን በእጅጉ ያቃልለዋል።
የአር.አይ.ሲ ሮቦቲክስ መስራች ዚያው ሹ እንደገለፁት፣ ይህ ስኬት ሮቦቲክስና የራስ-ሰር (autonomous) ግንባታ ቴክኖሎጂ ከሙከራ ደረጃ አልፎ ለትክክለኛ የመኖሪያ ቤቶች ልማት ዝግጁ መሆኑን ያሳያል።
ቴክኖሎጂው ጥራቱንና የደህንነት ደረጃውን የጠበቀ ፈጣን ግንባታ ለማካሄድ ስለሚያስችል፣ እየጨመረ የመጣውን የቤት ፍላጎት ለማሟላት ትልቅ መፍትሔ ይሆናል።
በአጠቃላይ፣ ይህ በ12 ቀናት ውስጥ የተገነባ የኮንክሪት ቤት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ አዲስ አቅጣጫ ያመለከተ ነው።
@etconp
በቅርቡ በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ ከተማ በ12 ቀናት ውስጥ ብቻ ተገንብቶ የተጠናቀቀው ባለ 1,200 ስኩዌር ጫማ መኖሪያ ቤት፣ የዚህ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትልቅ ማሳያ ከመሆኑም በላይ ለወደፊቱ ሕጋዊ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት መንገድ ጠራጊ ሆኗል።
ይህ በK4K Construction እና በRICIC Robotics ትብብር የተካሄደው ፕሮጀክት፣ ከፈጠራ ባለቤትነት ያለፈ ተግባራዊ ፋይዳ ያለው መሆኑንm አረጋግጧል።
የኬ4ኬ ኮንስትራክሽን መስራች የሆኑት ዳቪድ ጎንዛሌዝ ቤቱን ለቤተሰቦቻቸው በመገንባት የቴክኖሎጂውን አስተማማኝነት በተግባር ማሳየት ችለዋል።
በተጨማሪም ከከተማው አስተዳደር ጋር በመተባበር የመሬት መንቀጥቀጥንና የመንግሥትን የደህንነት መስፈርቶች የሚያሟላ ሕጋዊ አሠራር መዘርጋታቸው፣ ለወደፊቱ መሰል ግንባታዎች ፈቃድ የማግኘት ሂደቱን በእጅጉ ያቃልለዋል።
የአር.አይ.ሲ ሮቦቲክስ መስራች ዚያው ሹ እንደገለፁት፣ ይህ ስኬት ሮቦቲክስና የራስ-ሰር (autonomous) ግንባታ ቴክኖሎጂ ከሙከራ ደረጃ አልፎ ለትክክለኛ የመኖሪያ ቤቶች ልማት ዝግጁ መሆኑን ያሳያል።
ቴክኖሎጂው ጥራቱንና የደህንነት ደረጃውን የጠበቀ ፈጣን ግንባታ ለማካሄድ ስለሚያስችል፣ እየጨመረ የመጣውን የቤት ፍላጎት ለማሟላት ትልቅ መፍትሔ ይሆናል።
በአጠቃላይ፣ ይህ በ12 ቀናት ውስጥ የተገነባ የኮንክሪት ቤት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ አዲስ አቅጣጫ ያመለከተ ነው።
የቴክኖሎጂውን አቅም ከሕጋዊ ፈቃድ ሥርዓት ጋር አጣጥሞ ማስኬድ መቻሉ፣ ወደፊት ፈጣን፣ ቆጣቢ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችን በሰፊው ለመገንባት ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ አርአያነት ያለው እርምጃ ነው።
@etconp
👍5❤2
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!
ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።
📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት
✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት
🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።
💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!
🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!
⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።
📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት
✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት
🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።
💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!
🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!
⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤7👍4
👉የግንባታ ጨረታ ግምገማ ውጤት ለተጫራቾች በደብዳቤ ሲገለጽ፤ የጨረታው ግልፅነት፣ ፍትሃዊነት እና ተወዳዳሪነት እንዲረጋገጥ የሚከተሉትን መሰረታዊ ነጥቦች ማካተት ይኖርበታል።
🌟ለአሸናፊው ተጫራች የሚላክ ደብዳቤ የሚከተሉትን መያዝ አለበት፡-
⏺የውሳኔው መግለጫ፡ የቴክኒክና የፋይናንስ ሃሳቡ አሸናፊ መሆኑን የሚያረጋግጥ።
⏺የውል ጠቅላላ ዋጋ፡ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ (በቁጥር እና በፊደል፣ እንዲሁም ታክስን ጨምሮ)።
⏺ቀጣይ እርምጃዎች፡ ውል ለመዋዋል ወይም ውል ማስከበሪያ (Performance Bond) የሚጠበቁበትን ቅድመ-ሁኔታዎችና የጊዜ ገደብ።
🔆ለተሸናፊ ተጫራቾች የሚላክ ደብዳቤ የሚከተሉትን መያዝ አለበት፡-
▶️የውሳኔው መግለጫ፡ በጨረታው ማሸነፍ አለመቻላቸውን በግልፅ የሚያመላክት።
▶️አንዳንድ ግዥ ፈፃሚ መ/ቤቶች የውሳኔ መግለጫ አባሪ ያልተደረገበትን ነጠላ ደብዳቤ ይሰጣሉ፣ ይህ ስልተት ነው።
▶️ያለፉበት ደረጃ ማጠቃለያ፡ የቴክኒክ ውጤታቸው (Responsive አለመሆናቸው) ወይም የፋይናንስ ደረጃቸው።
▶️የውድድር ደረጃ መግለጫ(Rank): እያንዳንዱ ተጫራች በቴክኒክና በፋይናንስ ግምገማ ያገኘውን ውጤት/ደረጃ (ለምሳሌ፡- 1ኛ፣ 2ኛ፣ ወዘተ) በመጥቀስ ተወዳዳሪነቱ እንዲረጋገጥ ማድረግ ይኖርበታል።
⬆️አንዳንድ ግዥ ፈፃሚ መ/ቤቶች የተጫራቾችን ደረጃ የማይገልጽ ደብዳቤ ይሰጣሉ፤ ይህ ስህተት ነው።
⬆️የተጫራቾች ደረጃ(1ኛ፣ 2ኛ፣ 3ኛ፣ ወዘተ) በግልጽ መታወቅ አለበት።
⬆️አሸናፊው የተመረጠበት መስፈርት እና የደረጃ ሰንጠረዥ (Evaluation Matrix) የግድ ለተጫራቾች ሊሰጥ ይገባል።
⬆️የተሸነፉበት ምክንያት፡ ተጫራቾች ያልተሳኩበትን ዝርዝር ምክንያት(የተሻለ ተወዳዳሪ ዋጋ በመኖሩ ወዘተ.)።
⬆️የአሸናፊው ማንነት፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነውን ተቋራች ስምና አሸናፊ የሆነበትን ዋጋ።
⬆️አሸናፊ የሆነውን ተጫራች ሙሉ ስም እና አሸናፊ ለመሆን ያስቻለውን አጠቃላይ የውል ዋጋ(ከግብር ጋር) መግለጽ ይኖርበታል።
⬆️የቅሬታ አቀራረብ መብትና ጊዜ፡ ስለ ውጤቱ ቅሬታ (Complaint) ለማቅረብ የሚችሉበትን አሰራር እና የተፈቀደውን የስራ ቀናት ገደብ።
⬆️የጨረታ ዋጋ ማብራሪያ Value for Money: የአሸናፊው ድርጅት ዋጋ ከመንግስት ወይም ከድርጅቱ ከተያዘው በጀት እና ከገበያ ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ መሆኑን የሚያሳይ አጭር ማብራሪያ ማካተት ይኖርበታል።

❤5👍3
👉ምርጥ G+2 የመኖርያ ቤት ዲዛይን ህንፃ በ AutoCad ፋይል የምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ያውርዱ🙏 👇
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a6e34b97bbc5_etconp
https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a6e34b97bbc5_etconp
Ye-Buna
Complete G+2 Residential Building Design | Editable AutoCAD DWG
❤2👍1👏1
👉የኔዘርላንድስ መሐንዲሶች🙊
ይህም መንገድ የጥገና እና የግንባታ ጊዜን የሚቀንስ ሲሆን፣ ከተለመደው የአስፋልት መንገድ እስከ ሶስት እጥፍ የሚደርስ ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው ተደርጎ የተነደፈ ነው፤
የዓለማችን የመጀመሪያው የ«ፕላስቲክ ሮድ» የብስክሌት መንገድ እ.ኤ.አ. በ2018 በዝዎለ (Zwolle) ኔዘርላንድስ የተከፈተ ሲሆን፣ በመቀጠልም ሁለተኛው የሙከራ ፕሮጀክት በጊትሆርን (Giethoorn) ተተግብሯል፤
የመንገዱ ክፍሎች ከፕላስቲክ ጠርሙሶች፣ ኩባያዎች እና ማሸጊያዎች ከተሰበሰቡ የፕላስቲክ ቆሻሻዎች የተሠሩ ናቸው፤ አንድ የ30 ሜትር የብስክሌት መንገድ ከ218,000 በላይ የፕላስቲክ ኩባያዎች ጋር እኩል የሆነ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ አውሏል፤
አልሚዎቹ እንደሚሉት፣ ፕላስቲክ ሮድ ከተለመዱት መንገዶች እስከ 70% በሚደርስ ፈጣን ጊዜ ውስጥ ሊገጣጠም ይችላል፤ የመንገዱ የውስጥ ክፍል ክፍት (ባዶ) ሆኖ መነደፉ ለውሃ ማፍሰሻ፣ ለኬብሎች፣ ለቧንቧዎች እና ለሴንሰሮች የሚሆን ቦታ የሚሰጥ በመሆኑ፣ የውሃ አስተዳደርን ለማሻሻል እና የመቆፈር ስራን ለመቀነስ ይረዳል፤
@etconp
"PlasticRoad" የተሰኘ እንደገና ጥቅም ላይ ከዋለ ፕላስቲክ የተሠራ ሞጁላር የመንገድ ስርዓት አበልጽገዋል፤
ይህም መንገድ የጥገና እና የግንባታ ጊዜን የሚቀንስ ሲሆን፣ ከተለመደው የአስፋልት መንገድ እስከ ሶስት እጥፍ የሚደርስ ረጅም ዕድሜ እንዲኖረው ተደርጎ የተነደፈ ነው፤
ፕሮጀክቱ በ KWS፣ Wavin እና TotalEnergies ትብብር የተፈጠረ ነው፣ መንገዱ በአስፋልት ከማንጠፍ ይልቅ፣ ልክ እንደ ሌጎ (LEGO) ጨዋታ ቁራጮች በፍጥነት ሊጓጓዙ እና ሊገጣጠሙ ከሚችሉ አስቀድመው ከተዘጋጁ (prefabricated) ሞጁላር ክፍሎች የተገነባ ነው፤

❤8👍3👏2