Ethiopian Construction Vacancy & Tender
18.1K subscribers
4.57K photos
56 videos
536 files
3.78K links
Ethiopian Construction Vacancy & Tender
Daily updates on construction Engineering Works, job vacancies, tenders,News,Technology and bid announcements in Ethiopia & World

Buy ads: https://telega.io/c/ETCONpWORK

📩 @Philemona7
Download Telegram
☀️🏢መስኮቶች በራሳቸው ኤሌክትሪክ የሚያመነጩበት ዘመን መጣ!

🌟​የደቡብ ኮሪያ ሳይንቲስቶች የከተሞቻችንን ተራ የሕንፃ መስተዋቶች ሳይለወጡ እና ውበታቸው ሳይነካ ኃይል ማመንጨት የሚያስችል ግልጽ የሶላር መስተዋት ቴክኖሎጂ (Transparent Solar Window Technology) አዳብረዋል።

🏛​ከUNIST፣ ከኮሪያ ዩኒቨርሲቲ፣ ከKIST እና ከኮሪያ ኤሮስፔስ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ የምርምር ቡድኖች ግልጽነታቸውን ጠብቀው ኃይል ማመንጨት የሚችሉ የሶላር ሴሎችን ፈጥረዋል. ከዚህ ቀደም የነበሩ ግልጽ የሶላር ቴክኖሎጂዎች ቅልጥፍናን ለመጨመር ሲሉ ግልጽነታቸውን ያጡ (የደበዘዙ) ነበር፤ አሁን ግን አንደኛው ስሪት ከ75 በመቶ በላይ የሚታይ የብርሃን ማስተላለፊያ አቅም (Visible Light Transmittance) በማሳየት ይህንን ትልቅ ፈተና ፈትቶታል.

• ​የቴክኖሎጂው ሀሳብ፦ ከተሞች በሙሉ ብርሃን ከማስገባት ውጭ ሌላ ፋይዳ በሌላቸው የግላስ (መስተዋት) ሕንፃዎች የተሞሉ ናቸው. መስኮቶች ኤሌክትሪክ ማመንጨት ከቻሉ፣ ራሳቸው ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ተጨማሪ የጣሪያ ቦታ ሳይፈልጉ የራሳቸውን የኃይል ፍጆታ የተወሰነ አካል መሸፈን ይችላሉ.
• ​ወቅታዊ ደረጃ፦ ይህ ቴክኖሎጂ አሁን ላይ በምርምር እና በፈተና ላይ ያለ እንጂ ገና በዕለት ተዕለት ሕንፃዎች ላይ የተገጠመ አይደለም.
​ግንባታ እና ኃይል ማመንጨት ተጣምረው የሚሄዱበት የወደፊት የኢንጂነሪንግ ምዕራፍ እየተከፈተ ይገኛል።
​
🚥ማጠቃለያ

"የነገው ግሪን ኢንጂነሪንግ ሕንፃዎች መኖሪያ ብቻ ሳይሆኑ፣ የራሳቸውን ኃይል በራሳቸው የሚያመነጩበት ዘመናዊ ሥርዓት ይሆናሉ!"

@etconp
❤9
👉የአዲስ አበባ የመጀመሪያዎቹ ድልድዮች ታሪክ🌉🏗️

​የከተማችን የመሠረተ ልማት ታሪክ ሲነሳ ከዘመናት በፊት የተጀመሩ አበይት ሥራዎች ይታወሳሉ። ከእነዚህም መካከል የአዲስ አበባ የመጀመሪያ ድልድዮች አሠራር ይጠቀሳል፡-

​🪵 የመጀመሪያው የእንጨት ድልድይ: በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው ድልድይ በእንጨት የተገነባ ሲሆን፣ የሰጠውም አገልግሎት አጭር ጊዜ ብቻ ነበር።

​🪨 የመጀመሪያው የድንጋይ ድልድይ (1902 ዓ.ም.): በራሺያዊ ኢንጅነር የተሠራው ይህ ድልድይ፣ አንድ ጓደኛውን የቀበና ወንዝ በመወሰዱ ምክንያት የተገነባ ነው።

በመሆኑም በምኒልክ ሆስፒታልና በራሺያ ቆንስል መካከል በሚገኘው የቀበና ወንዝ ላይ የመጀመሪያው የድንጋይ ድልድይ እውን ሆነ።

​🌉ሁለተኛው የድንጋይ ድልድይ: «የራስ መኮንን ድልድይ» በመባል የሚታወቀው ሲሆን፣ መጠሪያ ስያሜውን ያገኘው ከተሠራበት ጊዜ አንስቶ ነው።

​ምንጭ፦ አዲስ አበባ (1879-1979 ፥ ኅዳር 1979 ዓ.ም.) በዘሪሁን ጉልቴ

@etconp
❤4👍2
👉10 የማይክሮሶፍት ፕሮጄክት በግንባታ ላይ ያላቸው ጥቅሞች

1. የፕሮጀክት እቅድ ማውጣት፡ የጊዜ ገደቦችን እና ግብአቶችን የሚያካትቱ ዝርዝር የፕሮጀክት እቅዶችን ለመፍጠር ሊያገለግል ይችላል

2. የሀብት አስተዳደር፡-ሶፍትዌሩ የኮንስትራክሽን ስራ አስኪያጆች ጉልበት፣ መሳሪያ እና ቁሳቁስን ጨምሮ ሀብቶችን በብቃት ለመመደብ ይረዳል።

3. በጀት ማውጣት፡-ለግንባታ ፕሮጀክቶች በጀትን ለመፍጠር እና ለማስተዳደር እና ወጪን መከታተል

4. መርሐግብር ማውጣት፡-የፕሮጀክት መርሃ ግብሮችን እንዲፈጥሩ እና እንዲያቀናብሩ፣ ወሳኝ መንገዶችን እና ጥገኞችን መለየትን ይጨምራል

5. ስጋት አስተዳደር፡-ከፕሮጀክቶች ጋር ተያይዘው የሚመጡ አደጋዎችን ለመለየት እና ለመቆጣጠር ሊያገለግል ይችላል

6. ኮሙኒኬሽን፡-የፕሮጀክት ሂደትን እና አዳዲስ መረጃዎችን ደንበኞችን፣ ተቋራጮችን እና የቡድን አባላትን ጨምሮ ለባለድርሻ አካላት ለማስተላለፍ ሊያገለግል ይችላል

7. ትብብር፡-የማይክሮሶፍት ፕሮጄክት የፕሮጀክት ፋይሎችን እና ሰነዶችን መጋራትን ጨምሮ በቡድን አባላት መካከል ትብብርን ለማመቻቸት ሊያገለግል ይችላል

8. ሪፖርት ማድረግ፡-ሶፍትዌሩ በፕሮጀክት ሂደት ላይ ሪፖርቶችን ለማዘጋጀት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል, ይህም የእድገት ደረጃዎችን መከታተል, መዘግየቶችን መለየት እና የሚጠናቀቅበትን ጊዜ መተንበይ.

9. የጥራት ቁጥጥር፡-የማይክሮሶፍት ፕሮጄክት የጥራት ቁጥጥር ሂደቶችን ለመቆጣጠር፣የክትትል ፍተሻዎችን እና ደንቦችን እና ደረጃዎችን ማክበርን ጨምሮ መጠቀም ይቻላል

10. የፕሮጀክት ግምገማ፡-የግንባታ ፕሮጀክቶችን ስኬት ለመገምገም እና የማሻሻያ ቦታዎችን በመለየት ለወደፊት ፕሮጀክቶች ስትራቴጂዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል

📩ይህ ኮርስ ኦንላይን ላይ መውሰድ የምትፈልጉ @Philemona7 ፃፉልን🙏

@etconp
❤6
👉ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ👇

⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp
👏1
👉የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

🌟ማሳሰቢያ፦የቅጥር ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ

* የምዝገባ ቦታ፡- ባሕር ዳር ቀበሌ 17 በድሮው ግብርና ሜካናይዜሽን በመስከረም 16 ት/ቤት እና በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያው መካከል ካለው ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 25 ወይም Email address amharametalindustrygmail.com መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተወዳደረዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ)

ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ ቋሚ ደመወዝ እየተከፈላቸዉ መስራታቸውን በህጉ መሰረት የገቢ ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 220 12 88/0582219986 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

@etconp
❤3👍2
👉አሁናዊ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል ዋጋ

08/12/2018

ብረት

ባለ 8 — 924.00
10 — 1,443.00
12 — 2,078.00
14 — 2,831.00
16 — 3,695.00
20 — 5,781.00
24 — 8,318.00

የስታፋ ሽቦ — በኪሎ

1.5 — 350.00
2.5 — 350.00

ሚስማር — በኪሎ ከ 300 - 340

ቆርቆሮ — DH Geda

G-28 — 2,480.00
30 — 1,980.00
32 — 1,530.00
35 — 1,170.00

ፓይፖች — PPR Rack

ባለ 25 950.00
32 — 1,800.00
40 — 2,500.00
50 — 3,500.00
63 — 5,800.00
75 — 12,500.00
90 — -----------
110 — ----------

Roxi ባለ 25 — 1,450.00
32 — 2,500.00
40 — 4,500.00
50 — 7,000.00
63 — 8,500.00
75 — 14,000.00
90 — -----------
110 — 28,000.00

HDPE

20 — 80.00
25 — 160.00
32 — 235.00
40 — 385.00
50 — 506.00
63 — 740.00
75 — 1,150.00
90 — 1,825.00
110 — 2,500.00

U-PVC

PN 4
50mm — 1,000.00
75mm — 1,550.00
110mm — 2,300.00
160mm — 4,800.00
200mm — 7,500.00

PN 6
50mm — 1,300.00
75mm — 2,000.00
110mm — 3,200.00
125mm — 5,800.00
160mm — 7,000.00
200mm — 9,200.00
250mm — 25,000.00

PN 10
90 mm — 6,700.00
110 — 7,000.00
160 — 15,000.00
200 — 21,000.00
250 — --- ------
380 — 35,000.00

PN 16
20 mm — 2,200.00
25 — 2,800.00
50 — 3,500.00

ጉሮሮ ኮንድዩት — በሜትር

ባለ 13 — 1,700.00
ባለ 16 — 2,100.00
19 — 2,400.00
20 — ---------
25 — 2,400.00

ኖርማል ኮንድዩት — በሜትር

ባለ 16 — 95.00
19 — 100.00
25 — 130.00
ዋየር ጥቅል

ዩሮ ኬብል

1.5 — 9,000.00
2.5 — 13,800.00
4.0 — 22,500.00

ዩ ኤፍ

1.5 — 6,700.00
2.5 — 9,800.00
4.0 — 16,000.00

bmet

1.5 — 8,900.00
2.5 — 12,300.00
4.0 — 20,000.00

Blue Nile

1.5 — 6,200.00
2.5 — 10,500.00
4.0 — ----------

Addis cable

1.5 — 7,300.00
2.5 — 11,000.00
4.0 — 19,500.00

RHino

1.5 — 7,000.00
2.5 — 12,500.00
4.0 — 18,000.00

ብሬከር ቦርድ
ባለ 4 — 550.00
ባለ 6 — 700.00
ባለ 8 — 1,000.00
ባለ 12 — 1,400.00
24 — 2,400.00

ሲሚንቶ

ዳንጎቴ
PPC — 2,450.00
OPC — ---------

ናሽናል
PPC — 2,450.00
OPC — ------------

አሸዋ
16ሜኩ — 115,000.00
በሜኩ — 6,000 — 8,000
በሳጥን — 700 — 800

ድንጋይ
16ሜኩ — 36,000.00

ጠጠር
16ሜኩ — 95,000.00
በሜኩ — 5,000.00
በሳጥን — 700.00

ብሉኬት

ክላሰ
A
107 — 165
B 97 — 142
C 77 — 118

ብሉኬት ሎካል

ባለ 20 — 89.00
15 — 75.00
10 — 63.00

@etconp
❤46👍4🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹🛣 ለግንባታ እና ጥገና 108 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል - የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
 
አስተዳደሩ የተጠቀሰውን ወጪ በበጀት ዓመቱ 24 ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ጨምሮ ለተለያዩ አዳዲስ መንገዶች ግንባታ፣ ደረጃ ማሻሻል እና ጥገና ለማከናወን ማዋሉን አስታውቋል።
 
🚧 የተከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎች፦

🔸 580 ኪ.ሜ አዳዲስ እና ፈጣን፣ 105 ኪ.ሜ የኮንክሪት እና 12.7 ኪ.ሜ የፌደራል ዋና መንገዶች ተጠግነዋል፡፡
🔸 238 ኪ.ሜ የሚሸፍኑ መንገዶች ደረጃቸው ተሻሽሏል፡፡
🔸 የሞጆ-ሐዋሳ ፈጣን መንገድ፣ የባቱ-አርሲ ነገሌ፣ የአምቦ-ወሊሶ እና የአንኮበር መንገዶች ዋናዎቹ ፕሮጀክቶች ውስጥ ናቸው።
 
ኢትዮጵያ ከዚህ ኢንቨስትመንት ምን ታገኛለች?

በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈሚ ኢትዮጵያ በዴቻ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ የመንገድ መሠረተ ልማቱን አበርክቶዎች አብራርተዋል።
 
🔶 የንግድ እና ገበያ ትስስር ማጠናከር፦ የአርሶ አደሩን የግብርና ምርቶች ወደ ማዕከላዊ ገበያ በፍጥነት ለማድረስ እና የሸቀጦችን ዝውውር በማፋጠን የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
🔶 የጉዞ ጊዜ እና ወጪ መቀነስ፦ የፈጣን እና ዋና ዋና መንገዶች ጥገና ለትራንስፖርት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር የጉዞ ጊዜን፣ የነዳጅ ብክነትን እና የየብስ ትራንስፖርት ወጪን ይቀንሳል፡፡
🔶 ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተዳራሽነት፦ የገጠር እና የከተማ ክፍሎችን በማስተሳሰር ማህበረሰቡ የጤና፣ የትምህርት እና የንግድ አገልግሎቶችን በቀላሉ እንዲያገኝ ያመቻቻል።
🔶 የከተሞች ትራንስፖርት መሳለጥ፦ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ ዋና ዋና ከተሞች ምቹ፣ ጽዱ፣ ሰፋፊ እና የትራፊክ ፍሰትን የሚያቀላጥፉ ሆነው ገጽታን ቀይረዋል፡

@etconp
👍5❤2
👉ምርጥ G+3 Mixed Use ሙሉ ያለቀ Auto Cad ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት 👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a800dc4e3574_etconp
👏2❤1
ገዳ ባንክ አዲስ የሚያስገነባውን የህንፃ ዲዛይን ይፋ አደረገ፡፡

ባንኩ አስገነባዋለሁ ያለው ዋና መስሪያ ቤት ሜክሲኮ አካባቢ በ6 ሺህ 579 ካሬ ሜትር ላይ እንደሚያርፍም ተናግሯል፡፡

ገዳ ባንኩ ይፋ ያደረገው የህንፃው ዲዛይን የኪነ-ሕንፃ ጥበብን ከዘመናዊ ቴክኖሎጂ ጋር ያቀናጀ መሆኑን የተናገሩት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ወልዴ ቡልቶ የዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ የዲዛይን ውድድር ሲያካሂድ ቆይቷል ብለዋል።

ውድድሩ በዘርፉ በታወቁ ገለልተኛ ዳኞች ጥብቅ ምዘና ሲደረግበት የቆየ መሆኑ የተነገረ ሲሆን መስፈርቱን አሟልተው ለውድድር ከቀረቡ 18 ተወዳዳሪዎች አንድ ድርጅት አሸንፏል ተብሏል።

ወደ ስራ ከገባ ሶስት አመታትን ያስቆጠረው ገዳ ባንክ ከ32 ሺህ በላይ ባለአክሲዮኖች እንዳሉት ያነሳ ሲሆን ጠቅላላ ሀብቴ 12.6 ቢሊየን ብር ማደግ ችሏል ብሏል።

በተጨማሪም እስካሁን ከ110 በላይ ቅርንጫፎችን መክፈቱን የተናገረ ሲሆን በተጠናቀቀው በጀት አመትም ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን ባንኩ አስረድቷል።

@etconp
❤4
🏗️ Bid & Contract Document Package

🌟ለኢትዮጵያ የግንባታ Bid, Tender & Contract ዝግጅት የሚያግዝ ፕሮፌሽናል ፓኬጅ።

📦 4 Editable MS Word Documents
📁 One ZIP File

🇪🇹 ለኢትዮጵያ ግንባታ ፕሮጀክቶች

🏛ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a7fed4a173ec_etconp
👏2❤1
👉R.C. መሠረታዊ ግንዛቤ

            ━━━━━━━━━━━━━━
1. Reinforced Concrete ምንድነው?

Reinforced Concrete (R.C.) ማለት Concrete እና Steel Reinforcement በአንድነት የሚሰሩ የመዋቅር አባላት ናቸው።
Concrete በተለይ Compression ለመቋቋም ጥሩ ነው።
Steel ደግሞ Tension ለመቋቋም ጥሩ ነው።
ስለዚህ፦
Concrete + Steel = Reinforced Concrete

2. Concrete እና Steel ለምን አብረው ይሰራሉ?

አንድ Beam እንደምሳሌ እንውሰድ።
ጭነት ሲጫንበት Beam ወደታች ይታጠፋል።

☄IN GENERAL፦

    ✅የላይኛው ክፍል → Compression
    ✅የታችኛው ክፍል → Tension
ስለዚህ በBeam የታችኛው ክፍል Steel Reinforcement በመጨመር Tension እንቋቋማለን።

3. ዋና የR.C. Structural Members
በአንድ ህንፃ ውስጥ ዋናዎቹ፦

1. Slab
የFloor እና Roof ጭነት የሚሸከም አባል።

2. Beam
የSlab እና ሌሎች ጭነቶችን ተቀብሎ ወደ Column የሚያስተላልፍ።

3. Column
የBeam እና Slab ጭነትን ወደ Foundation የሚያስተላልፍ።

4. Footing
የColumn ጭነትን ወደ Soil የሚያስተላልፍ።

5. Shear Wall
በተለይ የLateral Load እንደ Wind እና Earthquake ኃይል ለመቋቋም የሚያገለግል።

━━━━━━━━━━━━━━━
@etconp
❤10👍6
👉Gada SEZ is hiring now.

📩Apply using link below👇

https://erp.gadasez.et/jobs

@etconp
👍3❤2👏1
🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!

🗂ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።

📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት

✅ Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
✅ Quantity Takeoff በሙሉ
✅ Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
✅ Material Quantity Calculation
✅ Cost Estimation እና Cost Control
✅ Rate Analysis
✅ Measurement Standards
✅ የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
✅ ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት

🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።

💰 የኮርሱ ዋጋ: 1,999 ብር ብቻ!

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤8👍4
🏛How I prepare  a price/cost  for a project?⭕️

🌟When I start pricing a project, I follow a simple principles so nothing slips through: Here we goo

👉1. Understand the design

I go through the drawings and specs first. If I don’t understand the work, the numbers won’t make sense.

👉2. Break the project into work items

Concrete, masonry, plaster, tiles, paint, etc. I list everything clearly so the BOQ flows in a logical order. You can use sample BoQ

👉3. Take off quantities

I measure all items from the drawings. Accuracy here saves headaches later.

👉 4. Apply unit rates

I build rates based on:
🔸 Material price
🔸 Labor cost
🔸 Equipment/transport if needed
🔸Small overhead allowance

⏺I also compare with past projects or market rates to make sure the pricing is reasonable.

👉5. Add contingency

🔶Construction always has surprises. A small buffer keeps your estimate realistic.

🟡Good BOQ + clear pricing = confidence before starting work.🟡

@etconp
❤8👍5
👉ሙሉ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ቼክ ሊስት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ አውርደው ይጠቀሙ

⬇️Construction Work Permit Cheaklist Package

✅ Excavation & Earthwork Checklists
✅ Foundation & Substructure Checklists
✅ Reinforced Concrete (RC) Work Checklists
✅ Formwork & Reinforcement Checklists
✅ Concrete Casting Checklists
✅ Masonry & Block Work Checklists
✅ Structural Steel Checklists
✅ Roofing Checklists እና ሌሎች👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a744a079bb13_etconp
❤3👍2
👉ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሚገኘው የቤት ልማት ፕሮግራም በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን ይጋብዛል።

1. የሚያስፈልጉ ሰነዶች፡
ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገብ ማረጋገጫ።
ለ) የሰነዶቹን ዋና እና አንድ ቅጂ በአካል የሚቀርቡ ሆነው፣ በባለቤት ወይም በህጋዊ ውክልና ተወካይ ፊርማ እና በድርጅት ማህተም የተፈረሙ።

2. ተሳታፊነት፡ ከደረጃ 1-4 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC)፣ ህንፃ ተቋራጭ (BC) እና ደረጃ 5 የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው ስራ ተቋራጮች።

3. የምዝገባ ጊዜ እና ቦታ፡ ከቅዳሜ 9/12/2018 ዓ.ም (ከጠዋቱ 2:30) እስከ ሀሙስ 14/12/2018 ዓ.ም (ከሰዓት 11:30) በ5 ቀናት፣ በኮርፖሬሽኑ 11ኛ ወለል አዳራሽ። የቴክኒካል ሰነድ መግዛት ይቻላል።

4. ውጤት፡ ምዝገባ በተጠናቀቀ በ24 ሰዓት ውስጥ በቀን 15/12/2018 ዓ.ም በማህበራዊ ድረ-ገጽ እና በ11ኛ ወለል የማስታወቂያ ቦርድ ይለጠፋል።

5. የቴክኒካል ፕሮፖዛል ማስገባት፡ ከውጤቱ ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ፣ እስከ 27/12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 11:30 ድረስ፣ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት።

6. ክፍያ፡
- ደረጃ 1፡ 7,500 ብር
- ደረጃ 2፡ 6,500 ብር
- ደረጃ 3፡ 5,500 ብር
- ደረጃ 4፡ 5,000 ብር
- ደረጃ 5፡ 4,500 ብር

አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክ/ተማ፣ ወረዳ 01፣ ባምቢስ አከባቢ፣ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ህንፃ፣ 11ኛ ወለል።

ነሀሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም

የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን፣ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

@etconp
❤7👍1
👉ኳንቲቲ ሰርቨይንግ በቀላሉ ለመረዳት እና ቴክ ኦፍ እንዲሁም Cost Breakdown ለማዘጋጀት የሚጠቅም ምርጥ መፅሐፍ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a71b78edc006_etconp
👍4❤1